Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" ምንም ዘመድ የለኝም ! "
*****
እዚህች ሀገር ላይ ብዙ የጭካኔ ታሪኮችን ሰምተናል። የዚህች ልጅ ስቃይ ግን ከቃላትም ሆነ ከአእምሮ በላይ ነው።
ብርቱካን ተመስገን ትባላለች። ከልጅነቷ ጀምሮ ዕድል ፊቷን ያዞረችባት ሰው ናት። በልጅነቷ ወላጆቿን አጣች። ለአሳዳጊ ተስጥታ መክራ ማየት ጀመረች።
ትምህርቷን በደንብ ተከታትላ 392 ነጥብ አመጣች። ተሰቃይታ ተምራ ዩኒቨርስቲ ገባች። በዩኒቨርስቲም በፋርማሲ ትምህርቷን በትጋት መከታተል ጀመረች።
የ2ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለች ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ። ታጣቂዎች ከምትማርበት ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር አንድ ላይ ጠልፈው ወደ ጫካ ወሰዷቸው።
1 ዓመት ከ 6 ወር በላይ ጫካ ውስጥ ከታጣቂዎች ጋር ኖረች። በመጨረሻ 6 በሚሆኑ አረመኔ ታጣቂዎች ተደፈረች። ጫካ ውስጥ ጥለዋት ሄዱ። እርጉዝ መሆኗን አወቀች።
አሁን ብርቱካን ውድ ኢትዮጵያውያን ትምህርቴን መከታተል እፍልጋለሁ። ታማሚ ልጅ አለኝ። እኔም የልብ ታማሚ ነኝ። እባካችሁ እርዱኝ። ምንም ዘመድ የለኝም - እያለች ትገኛለች።
ማንኛውም የሰብአዊ ድርጅት ሊረዳት ይገባል

#እንኳን_ለኢየሱስ_ክርድቶስ_ለትንሳኤው_ብርሃን አደረሳችሁ _አደረሰን 💕🙏💕
+++++++
ክርስቶስ በታላቅ ሃይሉና ሥልጣኑ ከሙታን መካከል ተለይቶ ተነሳ!
እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ!አደረሰን!
++++++++
Wishing you a joyous Easter Sunday! I want to extend warm Easter blessings to Christians around the world.
#Happy_Easter! 💕🙏💕
#መልካም_የትንሳኤበአል 💕🙏💕
##EACC_UnityForEthiopia 💚💛❤️

ዶክተር #ባደግ ቢሻው የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል የቦርድ አማካሪ ዛሬ በኮሎራዶ the Africa Center, Josef Korbel School of International Studies, University of Denver በመገኘት "Sustainable Development in Africa Conference 2025". በሚል በዩንቨርስቲው በተዘጋጀው መድረክ ላይ ካውንስሉን በመወከል ጥናታዊ ፅሁፍ አቀረቡ። በአየር ንብረት መዛባት እና የሰው ልጆች እጣ ፋንታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ለራሳችን ችግር ከመፍጠር መቆጠብ አለብንም ብለዋል። ዶክተር ሽመልስ የዩንቨርስቲው ፕሮፌሰር በቴክኖሎጂ ዙሪያ ከተማሪዎች እና ከመምህራን የቀረበላቸውንም ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል ።
በተያያዘ የእለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት የአውሮራ ከተማ ምክርቤት አመራር አቶ አምሳሉ ካሳው ፕሮግራሙን ሲዘጉ ባደረጉት ንግግር አለም ወደ መፍትሔው ማተኮር ይገባል። ልጆቻችን የተረጋጋ የኢኮኖሚ እድል እንዲኖራቸው በጋራ መስራት ይኖርብናል ብለዋል።
በእለቱ ከተለያዩ ቦታዎች እና ሀገራት የመጡ ተሳታፊዎች የነበሩ ሲሆን የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል አመራር አምባሳደር ጨምሮ በኮሎራዶ በከፍተኛ ተሳታፊነታቸው የሚታወቁት ዶር አሰፋ፣ ፕሮፌሰር ሚንጋ በእለቱ ተገኝተዋል።
Congregation
Co-organizing the event, under the guidance of Dr. Abigail Kabandula, Director of the Africa Center.