Peka - ፔካ
3.06K subscribers
88 photos
2 videos
150 files
128 links
The Great source of Knowledge.

ፔካ ብሩህ የሆነ ነጭ ዕንቁ ነው። እውቀትም ብርሃን ነው።

You Tube => ?

Channel 2 => t.me/Peka369

Owner - @Lumos1
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Peka - ፔካ
የቱ ይሻላል? - Please Vote🫶
Coming soon! 🔥
Peka - ፔካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ቻናል ላይ የቆዩም ሆነ አዳዲስ የሆኑ የተለያዩ መፃህፍት በPDF መልክ ያገኛሉ።
ሌላ ቦታ ሊገኙ የማይችሉ መጻሕፍትም ጭምር የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

@Yemesahft_Alem
@Yemesahft_Alem
ኔልሰን ማንዴላ ፕሬዚዳንት ከሆኑ በሗላ አንድ ቀን ጠባቂዎቻቸው ለምን ወጣ ብለን ምሳ አንበላም ብለዋቸዉ ይዘዋቸዉ ይወጣሉ።

✔️  አንድ ሞቅ ያለ ሰፈር ሲደርሱ ምግብ ቤት አግኝተው ምግብ እንዳዘዙ ከፊት ለፊታቸዉ ያዘዘዉ ምግብ የዘገየበት አንድ ሰው ስላዩ"ጥሩትና ከእኛ ጋር ይብላ"ብለዉ አንዱን ወታደር ላኩ። ሰዉየዉ መጥቶ አብሯቸዉ ተመገበ።

✔️ ሰዉየዉ እየተመገበ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር። ጨርሶ ሲሄድ ከጠባቂዎቹ መሀል አንዱ "ማንዴላ የቅድሙ ሰዉዬ ህመምተኛ ነው መሰለኝ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር ። " ይላቸዋል ማንዴላም "አይ አይደለም የታሰርኩበት እስር ቤት ጠባቂ ዘበኛ ነበር። ብዙ ጊዜ ተደብድቤ ከቶርች ስመለስ ዉሀ ስለሚጠማኝ ዉሀ እንዲሰጠኝ ስጠይቀው ይኼ ሰዉ በምላሹ ፊቴ ላይ ሽንቱን ይሸናብኝ ነበር። አሁን ፕሬዚዳንት ሆኜ ሲያየኝ የምበቀለዉ መስሎት ፈርቶ ነዉ።" ነበር ያሉት

አገር በመቻቻል እንጂ በቂም በቀል አትገነባም። ደካሞች ይቅርታን አያዉቂም። ይቅርታ የጠንካሮች መለያ ባህሪ ናትና።



©
Join here 😊👉 @poethaymi
ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እንደሚሸጥ የምታውቁት

Old group ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እየገዛን ነው እንዳያመልጣችሁ ግዜው ሳያልፍ ሽጡት::

ማሳሰቢያ‼️

old group ሲያመጡ  history clear እንዳያረጉበፍፁም ‼️

members ብዛት ለውጥ የለውም
    ዋናው groupፑ old text ይኑረው.

2 Step verification on መሆኑን check አድርጉ

በነዚህ አመት ላይ የተከፈተ :
2023 (first 8 months)
2022 - 💸💸
2021 - 💸💸
2020 - 💸💸
2019-16 - 💸💸 ያላችሁ

ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።


በታማኝነት እንገዛለን መታመን ለራስ ነው። 


@onlinetrader365
🔥 መልካም የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ይሁንላችሁ።

ታሪካዊ መረጃዎች ከላይ ተካተዋል🫡👍
ሰላም🙌

በኢትዮጵያ ተወልዶ ሕንድን ስለገዛው ኢትዮጵያዊ ታሪክ ዙሪያ በአንድ ወቅት ለሆነ ድረገጽ የጻፍኳት ጽሑፍ ነበረች። እናም ከጠቀማችሁ በሚል በዚህ ቻናል ላይ ላጋራችሁ አስቤያለሁ።

ነገ ይለቀቃል🤝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Malik Ambar ሕንድን የገዛው ኢትዮጵያዊ.pdf
144.5 KB
🔥 በኢትዮጵያ ተወልዶ ሕንድን የገዛው ኢትዮጵያዊ
🔥 በኢትዮጵያ ሐረር ተወልዶ ሕንድን የገዛው ያልተነገረለት ኢትዮጵያዊ

PDF

@EthiopeTowoderos | @peka369
ውድ እንባብያን እንኳን ደስ አላችሁ 🥳


አዲስ የቴሌግራም ቦት መቶላችኋል

የፈለጉትን የመፅሐፍ ስም በመላክ መፅሐፉን በPDF የሚያገኙበት ቦት ነው 👏

ደስ የሚለው ደግሞ ይህ ሁሉ በነፃ ነው


📌 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ፣ አሁኑኑ የፈለጉትን መፅሐፍ ይጠይቁ 😍

                         
👉   @Feedback251_bot   👈
👉   @Feedback251_bot   👈
👉   @Feedback251_bot   👈
Peka - ፔካ
Malik Ambar ሕንድን የገዛው ኢትዮጵያዊ.pdf
Thank you y'all for the 2K views and +20 shares on this post.🔥

ተመሳሳይ ጽሑፎች ይለቀቁ?🙌
_Raymond_Jonas_The_Battle_of_Adwa_African_Victory_in_the_Age_of.pdf
3.6 MB
The Battle of Adwa_ African Victory in the Age of Empire by Raymond Jonas