NOVA Training Center
160 subscribers
18 photos
14 links
Computer| Personal Development|Language
Download Telegram
Channel created
ለ Graphics Design እና Video Editing ክህሎት ፈላጊዋች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 በዘርፉ ባለሙያ በሆኑ ሰዋች 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና ጀምሯል ፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect


ሁሉም ስልጠናዋች እያንዳንዳቸዉ 1 ወር የሚወስዱ ሲሆን ፤ ተማሪዉ እንደፈለገ 1ዱን ብቻ መርጦ አልያም 5ቱን በሙሉ ሊወስድ ይችላል ፡፡

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ ከጠዋቱ 2:00 - ምሽቱ 2:00 ባመችዋት ጊዜ ፤
👉በሳምንት 2 ቀን 2 ሰአት እያንዳንዱን
👉በሳምንት 3 ቀን ለ 1:30 ሰአት

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)
ለበለጠ መረጃ
0912664084
💫💫💫💫💫 @ethionova
💫💫💫 @ethionova
💫 @ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
ብሔራዊ ፈተና ተፈተናችሁ ውጤት እየተጠባበቃችሁ ባላችሁ ጊዜ የኮሞፒዩተር ክህሎት ለመማር የምትፈልጉ በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 በዘርፉ ባለሙያ በሆኑ ሰዋች 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና በልህቀት እየሰጠ ይገኛል ፡፡

Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም/ በተጨማሪም

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet


ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር የሚወስዱ ሲሆን ፤ ቶሎ ማጠናቀቅ ለሚፈልጉ የተለያዩ አማራጮች አቅርበናል ፡፡

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 - ምሽቱ 2:00 ባመችዋት ጊዜ ፤
👉በሳምንት 2 ቀን 2 ሰአት አልያም
👉በሳምንት 3 ቀን ለ 1:30 ሰአት

ከ 4 ሰው ጀምሮ በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)
ለበለጠ መረጃ
0912664084
💫💫💫💫💫 @ethionova
💫💫💫 @ethionova
💫 @ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን
#ሊጀመር_ነው! ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል፡፡
👉ለአንድ ወር የሚቆይ ተግባራዊ የህይወት መምሪያ ስልጠና 6ኛ ዙር

-ሳይኮሎጂን መረዳት
-የህይወትን አላማ ማግኘት
-የስሜት ብልህነት
-ውጤታማ እቅድ አወጣጥና ጊዜ አጠቃቀም
-ስልታዊ የሕይወት ችግር አፈታት ዘዴዎች
-ድብርትና ጭንቀትን ማሸነፍ እና ሌሎችም ስልጠናዎችን ያካተተ ነው።

በ#500 ብር ብቻ !

★ልምድ ባላቸው ሳይኮሎጂስቶችና የህይወት ክህሎት አሰልጣኞች ይምጡ ይሰልጥኑ።
★ሁሉንም ለተካፈለ በነፃ የግል የማማከር ጊዜ ፣ የንግግርና የተግባቦት ክህሎት ስልጠና ሰርተፊኬትን ጨምሮ ያገኛል።

#ግንቦት 21 እና 22_ይጀምራል ። ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድሞ ለተመዘገበ በፈለጉት ፈረቃ የመሰልጠን ቅድሚያ እንሰጣለን ፡፡

በአካል መመዝገብ ያልቻላችሁ በስራ ሰአት ( ሰኞ - አርብ 2-12) በስልክ በመደወልና መረጃዎችን በመላክ መመዝገብ ይቻላል ፡፡0912664084 ይደውሉ።

ያሉን ፈረቃዎች
ቅዳሜ 4-6 / እሑድ 10-12

አድራሻ 4 ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ( ከቶታል ጀርባ) - ህንፃ ቁጥር 219

ስልጠናውን መካፈል ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው @Psychoet
NOVA Training Center pinned «#ሊጀመር_ነው! ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል፡፡ 👉ለአንድ ወር የሚቆይ ተግባራዊ የህይወት መምሪያ ስልጠና 6ኛ ዙር -ሳይኮሎጂን መረዳት -የህይወትን አላማ ማግኘት -የስሜት ብልህነት -ውጤታማ እቅድ አወጣጥና ጊዜ አጠቃቀም -ስልታዊ የሕይወት ችግር አፈታት ዘዴዎች -ድብርትና ጭንቀትን ማሸነፍ እና ሌሎችም ስልጠናዎችን ያካተተ ነው። በ#500 ብር ብቻ ! ★ልምድ ባላቸው ሳይኮሎጂስቶችና የህይወት ክህሎት አሰልጣኞች…»
የ አንድ ወር የሕይወት ክህሎት ሰልጣኞቻችን (LIT ተመራቂዎች) እንኳን ደስ አላችሁ !
🎊🎉🎉🎉🎊🎉🎉🎉🎊🎊🎉

ቀጣዩን አመት በምኞት ሳይሆን በእቅድና በለውጥ የምትሻገሩበት እንዲሆን እንመኛለን ፡፡ ለውጥ በተግባር ስላሳያችሁን እናመሠግናለን ፡፡ @Psychoet
7ኛ ዙር የሕይወት ክህሎት ስልጠና !

በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ/ ስራ ላይ የምትገኙና የሕይወት ክህሎት ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ቅዳሜና እሑድ በዚህ ስልጠና ልታገኙኝ ትችላላችሁ ፡፡

ያሉን ፈረቃዎች
🗓እሑድ 4-6 | 🗓እሑድ 10-12
በተጨማሪም ቅዳሜና እሑድ ለማይችሉ
🗓ሰኞ 4-6 | 🗓ረቡዕ 4-6 | 🗓አርብ 4-6 ልዩ ስልጠና አዘጋጅተናል ፡፡

በሳምንት በመረጡት ፈረቃ አንዴ (ለ አንድ ወር የሚቆይ) ስልጠና ከ ሀምሌ 24 ቅዳሜ ጀምሮ ፡፡

🔔በአንድ ስልጠና 6 ሰው ብቻ ስለምናሰለጥን ቀድመው ይመዝገቡ ፡፡

የስልጠና አጠቃላይ ክፍያ መመዝገቢያንና ሰርተፊኬትን ጨምሮ - 500 ብር ብቻ

ይምጡና ለ 2014 ጥሩ የሕይወት ክህሎት ይሰንቁ

የሚሰጡት ስልጠናዎች
✿የሕይወትን አላማ ማወቅ
✿የሕይወት ግብ አዘገጃጀትና ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም
✿የስሜት ብልሀት
✿ፍርሀትን ማሸነፍና ተግባቦትና Public Speech

ስልጠናውን ቢወስዱ ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሌሎች ወዳጅዎ #Share ያድርጉ

0912664084 በመደወል/በአካል በመገኘት ይመዝቡ
የስልጠና አድራሻ : 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ 4ኪሎ አዲስ ብርሃን ህንፃ ቢሮ 219 (Nova Training Center) @Ethionova

@psychoet
የምስራች ለኮምፒዩተር እና አይቲ ተማሪዎችና ባለሙያዎች!

የግማሽ ቀን #የነፃ ሳይበር ሴኩሪቲ ስልጠና ከእንግሊዝ አገር በመጡ ባለሙያ ተዘጋጅቶላችኀል፡፡
#Free Cyber Security Awareness Training

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ለስልጠናው ቦታ ለማሲያዝ ቀድመው ይደውሉና ይመዝገቡ
+251912383480

🗓Date : Sunday September 5,
2:00-5:00 Pm afternoon
የስልጠና ቀን : እሑድ ነሀሴ 30- ከሰዓት (8-11)

🏠Venue - Sheger college infront of alemayhu building . (Jacros adebabay to yerer )

አድራሻ : ሸገር ኮሌጅ ከአለማየሁ ህንጻ ፊት ለፊት (ከጃክሮስ አደባባይ ወደ የረር በሚወስደው መንገድ ላይ )

#ለሰልጣኞች በሙሉ የእውቅና ሰርተፊኬት እንሰጣለን

®Zcybersecurity in collaboration with Nova Training Center
@Ethionova
🌼🌼ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ መልካምና ውጤታማ 2014 አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡ 🙏

2014 በራሱ ይዞ የሚመጣው አንዳች ነገር የለውም ዋና ጉዳይ እኛ ወደ 2014 ምን ይዘን መተናል ነው፡፡ 🌼🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼
🌼
መልካም እቅዶችንና ስራዎችን የምንሰራበት ዓመት ይኹን!
መልካም 2014 ❤️
📌🗓📕 10 ኛ ዙር የሕይወት ክህሎት ስልጠና ቅዳሜና እሑድ ይጀምራል

👉ታህሳስ ( 9 እና 10)

የሚሰጡ ስልጠናዎች
📝የሕይወትን አላማ ማወቅ
📝ለሕይወት እቅድና ግብ አዘገጃጀት
📝ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም
📝የስሜት ብልሀት
📝ተግባቦት፣ በራስ መተማመንና ፍርሀትን ማስወገድ

ስልጠው የሚሰጠው ለተከታታይ 5 ሳምንታት ሲሆን ያሉን ፈረቃዎች

📆➊ ቅዳሜ 3-5 ወይም ➋ እሑድ 4-6

🔔በአንድ ፈረቃ ጥቂት ሰው ብቻ ስለምናሰለጥን በአንዱ በሚያመችዎት ፈረቃ ቀድመው ይመዝገቡ ፡፡
በ#600 ብር ብቻ( ለምዝገባ፣ ለስልጠና፣ ለሰርተፍኬት)

ስልጠናውን ቢወስዱ ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሌሎች ወዳጅዎ #Share ያድርጉ

ለመመዝገብ - 0912664084 በመደወል ወይም
በአካል ለመመዝገብ የስልጠና አድራሻ : 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ አዲስ ብርሃን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 219 (Nova Training Center)

✿ትርፋችን የሰው ህይወት መለወጥ ነው፡፡ 📖
ለሰልጣኞቻችን በሕይወት ለውጥ ዙሪያ(በስራ፣ በትምህርት፣ በንግድ፣ በቤተሰብ፣ በግንኙነት) በግል የማማከሪያ ጊዜ እናመቻቻለን
@psychoet
ለ Graphics Design እና Video Editing እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም
ክህሎት ፈላጊዎች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 በዘርፉ ባለሙያ በሆኑ ሰዋች 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና ጀምሯል ፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect

Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና Microsoft Package

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ
ጠዋት / ከሰአት / ማታ ባመችዎት ፈረቃ

ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር ጀምሮ እስከ 3 ወር የሚወስዱ ናቸው፡፡

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)

ለበለጠ መረጃና ይደውሉልን
0912664084
💫💫💫💫💫t.me/ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን
ለ Graphics Design እና Video Editing እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም
ክህሎት ፈላጊዎች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 በዘርፉ ባለሙያ በሆኑ ሰዋች 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና ጀምሯል ፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect

Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና Microsoft Package

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ
ጠዋት / ከሰአት / ማታ ባመችዎት ፈረቃ

ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር ጀምሮ እስከ 3 ወር የሚወስዱ ናቸው፡፡

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)

ለበለጠ መረጃና ይደውሉልን
0912664084
💫💫💫💫💫t.me/ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን
ለ Graphics Design, Video Editing, Animation እንዲሁም Basic Computer ክህሎት ፈላጊዎች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

YouTuber & TikToker ለኾናችሁና ገንዘብ Online መስራት ለምትፈልጉም ልዩ Video editing ትምህርት ተዘጋጅቶላችኀል፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect

🎥Animantion
Blender & Cinima 4D
Programming (Coding)
Web Development
#HTML #CSS #C++ #JAVA


Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና Microsoft Package

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ
ጠዋት / ከሰአት / ማታ ባመችዎት ፈረቃ

ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር ጀምሮ እስከ 3 ወር የሚወስዱ ናቸው፡፡

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

👉ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)

ለበለጠ መረጃና ይደውሉልን
0912664084
💫💫💫💫💫t.me/ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን
እንኳን ደስ አለን!
ሲጠበቅ የነበረው የክረምት የሳይኮሎጂና የሕይወት ክህሎት ስልጠና ሊጀምር ነው!

ስለ ሳይኮሎጂ ለማወቅ ለሚፈልጉ እንዲሁም የሕይወት ክህሎት ስልጠና መሠልጠን ለሚፈልጉ መልካም አጋጣሚ በተጋባዥ የዩኒቨርስቲ አስተማሪዎችና ልምድ ባላቸው የሕይወት ክህሎት አሰልጣኞች።

📖ሳይኮሎጂ/ሥነልቦና ምንድነው?
📖ለሕይወታችን ምን ይፈይደል?
📖የሥነልቡና ቀውስ ምንድነው? እንዴትስ ያጋጥማል? መፍትሄዋቹስ ምንድናቸው?
📖Counseling ምንድነው?
🔖ችግር አፈታትና ውሳኔ አሰጣጥ
🔖የስሜት ብልህነት
🔖ፍርሀትና ጭንቀትን ተቋቁሞ መውጣት
🔖የሕይወት አላማ መረዳት
🔖በራስ መተማመን እና ሌሎችም

ለሰልጣኞቻችን የማማከር አገልግሎት እናመቻቻለን!

ስልጠናው ለ6 ሳምንት የሚቆይ ሲኾን ቅዳሜና እሑድ አልያም ከሰኞ እሮብ አርብ በጠዋት ፣ በከሰአትና በማታ ፈረቃ መከታተል ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0912664084 ይደውሉ፡፡
ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡
t.me/psychoet
መልካም ዜና! #Share ይደረግ
ነፃ የስልጠና እድል ለ 100 ወጣቶች፡፡
👉ኖቫ ማሰልጠኛ ተቋም 📱🖥💻🖥📱 100% በተግባር የተደገፈ የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) ስልጠና ተመርቃችሁ ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ወጣቶች፣ ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁም ለ12ኛ ክፍል ውጤት ጠባቂዎች ሊሰጥ ነው፡፡ ስልጠናው መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ዕውቀት፣ ዲጂታል አይደንቲቲ፣ ኮንተንት ክርኤሽን፣ በማህበራዊ ሚዲያ ( facebook, YouTube፣ Telegram, TikTok, Instagram …) ላይ ያተኮሩ ስራዎች፣ መሰረታዊ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ ያተኩራል፡፡
በስልክዎት ብቻ ተከፋይ ይሁኑ!💵💵

🖼ስልጠናው ጥቅምት 16 ረቡዕ ፣17 ሀሙስ እና 18 አርብ ለ3 ቀናት ይሰጣል
በጠዋት (3-5)፣ በከሰአት(8-10) ወይም በማታ(12-2) መከታተል ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ ☎️ 0912664084 ይደውሉ፡፡

📌ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡ #ለሰልጣኞች በሙሉ ሰርተፊኬት እንሰጣለን

🏠አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219 እና 221)
https://g.co/kgs/xJbSXr
ይህ እድል እንዳያመልጣቸው ለሌሎችም ያጋሩ፡፡
@ethionova