NOVA Training Center
160 subscribers
18 photos
14 links
Computer| Personal Development|Language
Download Telegram
ለ Graphics Design እና Video Editing እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም
ክህሎት ፈላጊዎች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 በዘርፉ ባለሙያ በሆኑ ሰዋች 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና ጀምሯል ፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect

Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና Microsoft Package

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ
ጠዋት / ከሰአት / ማታ ባመችዎት ፈረቃ

ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር ጀምሮ እስከ 3 ወር የሚወስዱ ናቸው፡፡

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)

ለበለጠ መረጃና ይደውሉልን
0912664084
💫💫💫💫💫t.me/ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን
ለ Graphics Design, Video Editing, Animation እንዲሁም Basic Computer ክህሎት ፈላጊዎች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

YouTuber & TikToker ለኾናችሁና ገንዘብ Online መስራት ለምትፈልጉም ልዩ Video editing ትምህርት ተዘጋጅቶላችኀል፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect

🎥Animantion
Blender & Cinima 4D
Programming (Coding)
Web Development
#HTML #CSS #C++ #JAVA


Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና Microsoft Package

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ
ጠዋት / ከሰአት / ማታ ባመችዎት ፈረቃ

ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር ጀምሮ እስከ 3 ወር የሚወስዱ ናቸው፡፡

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

👉ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)

ለበለጠ መረጃና ይደውሉልን
0912664084
💫💫💫💫💫t.me/ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን
እንኳን ደስ አለን!
ሲጠበቅ የነበረው የክረምት የሳይኮሎጂና የሕይወት ክህሎት ስልጠና ሊጀምር ነው!

ስለ ሳይኮሎጂ ለማወቅ ለሚፈልጉ እንዲሁም የሕይወት ክህሎት ስልጠና መሠልጠን ለሚፈልጉ መልካም አጋጣሚ በተጋባዥ የዩኒቨርስቲ አስተማሪዎችና ልምድ ባላቸው የሕይወት ክህሎት አሰልጣኞች።

📖ሳይኮሎጂ/ሥነልቦና ምንድነው?
📖ለሕይወታችን ምን ይፈይደል?
📖የሥነልቡና ቀውስ ምንድነው? እንዴትስ ያጋጥማል? መፍትሄዋቹስ ምንድናቸው?
📖Counseling ምንድነው?
🔖ችግር አፈታትና ውሳኔ አሰጣጥ
🔖የስሜት ብልህነት
🔖ፍርሀትና ጭንቀትን ተቋቁሞ መውጣት
🔖የሕይወት አላማ መረዳት
🔖በራስ መተማመን እና ሌሎችም

ለሰልጣኞቻችን የማማከር አገልግሎት እናመቻቻለን!

ስልጠናው ለ6 ሳምንት የሚቆይ ሲኾን ቅዳሜና እሑድ አልያም ከሰኞ እሮብ አርብ በጠዋት ፣ በከሰአትና በማታ ፈረቃ መከታተል ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0912664084 ይደውሉ፡፡
ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡
t.me/psychoet
መልካም ዜና! #Share ይደረግ
ነፃ የስልጠና እድል ለ 100 ወጣቶች፡፡
👉ኖቫ ማሰልጠኛ ተቋም 📱🖥💻🖥📱 100% በተግባር የተደገፈ የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) ስልጠና ተመርቃችሁ ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ወጣቶች፣ ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁም ለ12ኛ ክፍል ውጤት ጠባቂዎች ሊሰጥ ነው፡፡ ስልጠናው መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ዕውቀት፣ ዲጂታል አይደንቲቲ፣ ኮንተንት ክርኤሽን፣ በማህበራዊ ሚዲያ ( facebook, YouTube፣ Telegram, TikTok, Instagram …) ላይ ያተኮሩ ስራዎች፣ መሰረታዊ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ ያተኩራል፡፡
በስልክዎት ብቻ ተከፋይ ይሁኑ!💵💵

🖼ስልጠናው ጥቅምት 16 ረቡዕ ፣17 ሀሙስ እና 18 አርብ ለ3 ቀናት ይሰጣል
በጠዋት (3-5)፣ በከሰአት(8-10) ወይም በማታ(12-2) መከታተል ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ ☎️ 0912664084 ይደውሉ፡፡

📌ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡ #ለሰልጣኞች በሙሉ ሰርተፊኬት እንሰጣለን

🏠አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219 እና 221)
https://g.co/kgs/xJbSXr
ይህ እድል እንዳያመልጣቸው ለሌሎችም ያጋሩ፡፡
@ethionova
እንኳን ደስ አለን!
የ12 ዙር የሳይኮሎጂና የሕይወት ክህሎት ስልጠና ሊጀምር ነው!

ስለ ሳይኮሎጂ ለማወቅ ለሚፈልጉ እንዲሁም የሕይወት ክህሎት ስልጠና መሠልጠን ለሚፈልጉ መልካም አጋጣሚ ልምድ ባላቸው የሕይወት ክህሎት አሰልጣኞች።

📖ሳይኮሎጂ/ሥነልቦና ምንድነው?
📖የሥነልቡና ቀውስ ምንድነው? እንዴትስ ያጋጥማል? መፍትሄዋቹስ ምንድናቸው?
🔖የሕይወት አላማን መረዳትና ራስን ማግኘት
🔖ስኬታማ የሕይወት ዕቅድ አወጣጥና የጊዜ አጠቃቀም
🔖የስሜት ብልህነት
🔖ፍርሀትና ጭንቀትን ተቋቁሞ መውጣት
🔖ተግባቦትና በራስ መተማመን

ለሰልጣኞቻችን የግል የማማከር አገልግሎት እናመቻቻለን!

ስልጠናው ለ6 ሳምንት የሚቆይ ሲኾን በሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ ይሰጣል፡፡ ሕዳር 17 ቅዳሜ እና 18 እሑድ ይጀምራል ያሉን ፈረቃዎች
ቅዳሜ 3-6 ➋ቅዳሜ 8-11
እሑድ 3-6 ➍እሑድ 8-11

ለበለጠ መረጃ በ 0912664084 ይደውሉ፡፡
ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡
t.me/psychoet

አድራሻ:-4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ አዲስ ብርሀን ንግድ ማዕከል ቢሮ 219 እና 221

ለመለወጥ መወሰን እንጂ ስበብ ማቅረብ አይጠቅምም!!!
Forwarded from Nahu
🎊🎉🎊🎉🎊🎈🎊🎉🪅🎉🪅
ሰላም የLife Improvement Training (LIT) ቤተሰቦች

ከዚህ ቀደም በተለይ LIT ለሰለጠናችሁ የሚኾን ስልጠና ተዘጋጅቶላችኀል፡፡ ስልጠናዎቹ በአስተሳሰብ፣ በስራ ፈጠራ፣ በግልና በቤተሰብ ሕይወት አመራር ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡

❀ Happy Life (ደስተኛ ሕይወት)

❀ Change (ለውጥ)

❀ Stress management (የሕይወት ውጥረትን መምራት)

❀ Risk Taking (የስራና የለውጥ ስጋትን መቆጣጠር

❀ Mind Mapping (የአእምሮ ካርታ)

❀ Imagination (አይነህሊናን ማንቃት)

❀ Successful Family (ስኬታማ ቤተሰብ / ስኬታማ ትዳር / ስኬታማ ልጆች)

ስልጠናው በዚህ ሳምንት ሕዳር 18 ይጀምራል
ለተከታታይ 6 ሳምንት እሑድ ከ 8:00- 10:00 ይቆያል

አድራሻ አራት ኪሎ ኖቫ የስልጠና ማዕከል
አሰልጣኝ፦ እጩ ዶክተር ናሁሰናይ ፀዳሉ

ይሄን ስልጠና ለየት የሚያረገው በቤተሰብ ላይ ብዙ አመታትን የሰሩ እንግዶች ተጋብዘው ልምዳቸውን የሚያካፍሉበትና ስልጠና የሚሰጡበት ይኾናል።


ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ ☎️ 0912664084 ይደውሉ፡፡

📌ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡
@Litnova
መልካም ዜና!
2ኛ ዙር Digital Marketing Seminar

👉ኖቫ ማሰልጠኛ ተቋም ለ2ኛ ዙር 📱🖥📱 100% በተግባር የተደገፈ የዲጂታል ማርኬቲንግ ሴሚናር (Digital Marketing) ስልጠና ለስራ ፈላጊ ወጣቶች፣ ለነጋዴዎች፣ ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁም ለ12ኛ ክፍል ውጤት ጠባቂዎች ሊሰጥ ነው፡፡

ስልጠናው በስልካችን ገንዘብ የምናገኝበትንና ስራ የምንፈጥርበትን አማራጮች፣ መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ዕውቀት፣ በማህበራዊ ሚዲያ ( facebook, YouTube፣ Telegram, TikTok, Instagram …) ራሳችንን ማስተዋወቅ ስራችንን ማስተዋወቅ ላይ ያተኮሩ ስራዎችና መሰረታዊ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ ያተኩራል፡፡ 💵

🖼ስልጠናው ጥር 18 ሀሙስ፣ 19 አርብ እና 20 ቅዳሜ ለ3 ቀናት ይሰጣል
ያሉን ፈረቃዎች በጠዋት (3-6)
በከሰአት(7-10) ወይም
በማታ(11-2)

📌ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡ #ሰርተፊኬት እንሰጣለን #300 ብር ብቻ

በአካል በመገኘት ወይም በመደወል መመዝገብ ይቻላል ☎️ 0912664084 ይደውሉ፡፡

🏠አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219 እና 221)
https://g.co/kgs/xJbSXr
ይህ እድል እንዳያመልጣቸው ለሌሎችም ያጋሩ፡፡
@ethionova
⚠️የመጨረሻ ዙር LIT (Life Improvement Training) ስልጠና (13ኛ ዙር) የሳይኮሎጂና የሕይወት ክህሎት ስልጠና በዚህ ሳምንት ይጀምራል!

ስልጠናው ላለፉት 4 አመታት ሲሰጥ የነበረና የብዙ መቶዎችን የሕይወት መንገድ ያገዘ ስልጠና የመጨረሻዉ ዙር ነው፡፡

🔖የሕይወት አላማን መረዳትና ራስን ማግኘት
🔖ተግባቦትና በራስ መተማመን 🔖ስኬታማ የሕይወት ዕቅድ አወጣጥና የጊዜ አጠቃቀም
🔖የስሜት ብልህነት
🔖ፍርሀት፣ ድብርትንና ጭንቀትን ተቋቁሞ መውጣት
📖ሳይኮሎጂ/ሥነልቦና ምንድነው?
📖የሥነልቡና ቀውስ ምንድነው? መፍትሄዋቹስ ምንድናቸው?

ለሰልጣኞቻችን የግል የማማከር አገልግሎት እናመቻቻለን!

ስልጠናው ለ5 ሳምንት የሚቆይ ሲኾን በሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ ይሰጣል፡፡ ያሉን ፈረቃዎች
ቅዳሜ 3-6 ➋ቅዳሜ 8-11
እሑድ 3-6 ➍እሑድ 8-11

ባሉን ውስን ቦታዎች በተመቻችሁ ፈረቃ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡ በዚህ ሳምንት ይጀምራል ለበለጠ መረጃ በ 0912664084 ይደውሉ፡፡
👉ክፍያ :- ( የመመዝገቢያ፣ የሻይ ቡና ሰአት፣ የሰርተፊኬት ፣ የ15 ሰአት የስልጠና ጨምሮ ) - 1000 ብር ነው
🏠አድራሻ:- 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ አዲስ ብርሀን ንግድ ማዕከል ቢሮ 219 እና 221
🖼🎁ለመለወጥ መወሰን እንጂ ስበብ ማቅረብ አይጠቅምም!!!
ስልጠናውን ቢወስዱ ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሌሎች ወዳጅዎ #Share ያድርጉ
@psychoet
ለ Graphics Design, Video Editing, Animation እንዲሁም Basic Computer ክህሎት ፈላጊዎች በሙሉ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

YouTuber & TikToker ለኾናችሁና ገንዘብ Online መስራት ለምትፈልጉም ልዩ Video editing ትምህርት ተዘጋጅቶላችኀል፡፡

📸🖼📸 Graphics design
💢Adobe Photoshop
💢Adobe Illustrator
💢Adobe InDesign

📽🎞🎞🎞📽Vedio Editing
💢Adobe Premiere
💢Adobe Aftereffect

🎥Animantion
Blender & Cinima 4D
Programming (Coding)
Web Development
#HTML #CSS #C++ #JAVA

Basic Computer /መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና Microsoft Package

Microsoft Word Document
Microsoft Powerpoint Presentation
Microsoft Excel Worksheet

የትምህርት ጊዜ፦ ከሰኞ እስከ እሑድ
ጠዋት / ከሰአት / ማታ ባመችዎት ፈረቃ

ሁሉም ስልጠናዋች በተግባር የተደገፉና እያንዳንዳቸዉ 1 ወር ጀምሮ እስከ 3 ወር የሚወስዱ ናቸው፡፡

በግሩኘ ለሚመጡ የተለየ ቅናሽ አለን እንዲሁም ለብቻ በ VIP ክላስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ አልያም መተዉ መማር ይችላሉ ፡፡

👉ኖቫ የኮምፒውተር ትምህርት ማሰልጠኛ ተቋም 🖥💻🖥 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና

አድራሻ ፦ 4 ኪሎ አደባባይ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ ( አራት ኪሎ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥሮ 219)

ለበለጠ መረጃና ይደውሉልን
0912664084
💫💫💫💫💫t.me/ethionova
አብረዉን ከዘመኑ ጋር ይራመዱ!
በልህቀት እያሰለጠንን እንገኛለን
በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ይበቃል
ሜሎሪና ቁጥር 3 💚💛❤️
ሠላም ወዳጆች፥ "ሜሎሪና- ሕይወቴ" የተሠኘው 3ኛ መጽሐፌ የፊታችን ቅዳሜና እሑድ በራስ አምባ ሆቴል ስለሚመረቅ  እንዲገኙ በአክብሮት እጋብዛለሁ።

ቀን: ነሀሴ 11 ( ከጠዋት 2 - ምሽቱ 2 ሰዓት ) እና ነሀሴ 12 (ከጠዋቱ 4- ምሽቱ 2 ሰዓት) ባመቻችሁ ሰአት በመገኘት መጽሐፉን ከደራሲው በአካል ማግኘት ትችላላችሁ።

ቦታ: ራስ አምባ ሆቴል ( ከ4 ኪሎ ወደመገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ የመጨረሻ ፎቅ ላይ) https://maps.app.goo.gl/V6u4r8vMw2m5cxPH8?g_st=ac

t.me/psychoet
ደረሰ!
ሠላም ወዳጆች፥ "ሜሎሪና- ሕይወቴ" የተሠኘው 3ኛ መጽሐፌ ነገና ከነገወዲያ (ቅዳሜና እሑድ) በራስ አምባ ሆቴል ስለሚመረቅ  እንዲገኙ በአክብሮት እጋብዛለሁ።


ቦታ: ራስ አምባ ሆቴል ( ከ4 ኪሎ ወደመገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ የሆቴሉ መጨረሻ ፎቅ ) https://maps.app.goo.gl/V6u4r8vMw2m5cxPH8?g_st=ac


t.me/psychoet
መልካም ዜና!

14ኛ ዙር የስብዕና ግንባታና የሳይኮሎጂ ስልጠና (Life Improvment Training)  ሀምሌ 8 ሊጀምር ነው።

ስልጠናው ላለፉት 6 አመታት ሲሰጥ የነበረና የብዙ መቶዎችን የሕይወት መንገድ ያገዘ ተግባራዊ ስልጠና ነው።


🔖የሕይወት አላማን መረዳትና ራስን ፈልጎ ማግኘት
🔖ተግባቦትና በራስ መተማመን
🔖ስኬታማ የሕይወት ዕቅድ አወጣጥና የጊዜ አጠቃቀም
🔖የስሜት ብልህነት
🔖ፍርሀት ማሸነፍና፣ ድብርትንና ጭንቀትን ተቋቁሞ መውጣት
🔖ስራ ፈጠራና የገንዘብ አስተዳደር
📖ሳይኮሎጂ/ሥነልቦናን መረዳት
📖የሥነልቡና ቀውስና መፍትሄዎች መረዳት


ለሰልጣኞቻችን የግል የማማከር አገልግሎት እናመቻቻለን!

ስልጠናው ለ6 ሳምንት የሚቆይ ሲኾን በስራ ቀናት (ከሰኞ - አርብ) በጠዋት በከሰአትና በማታ እንዲሁም ቅዳሜና እሑድ ይኖረናል።

በአንድ ፈረቃ ጥቂት ብቻ ቦታ ስለሆነ ያለን ቀድመው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ / መረጃ ለማግኘት 0960865151 ወይንም 0912664084 ይደውሉ።

🏠 አድራሻ :- ቦሌ ብራስ፣ መገናኛ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት፣ ዛሙ ፈርኒቸር ህንፃ ቁጥር 206


🖼🎁ለመለወጥ መወሰን እንጂ ሰበብ ማቅረብ አይጠቅምም!!! ሕይወትዎን ለመቀየር አሁኑኑ ይወስኑ!
ስልጠናውን ቢወስዱ ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሌሎች ወዳጅዎ #Share ያድርጉ

@psychoet