Ethiolivescore
153 subscribers
509 photos
106 links
Ethiopian sport news and live score website
Download Telegram
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ
ሊንኩን በመጫን የጨዋታዎቹን ውጤቶች በቀጥታ ይከታተሉ https://ethiolivescore.com/
ዛሬ [እሁድ የካቲት 08፣ 2012ዓ.ም] የተደረጉ የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት
https://ethiolivescore.com/
የደረጃ ሰንጠረዥ | እስከ አሁን በተመዘገቡ የ14ኛ ሳምንት ውጤቶች መሰረት https://ethiolivescore.com/
የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2 ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። የጨዋታዎቹ ውጤት በቀጥታ ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ https://ethiolivescore.com/
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል። ሊንኩን በመጫን የጨዋታውን ውጤት በቀጥታ ይከታተሉ
 https://ethiolivescore.com/
የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤት https://ethiolivescore.com/
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ደረጃ ሰንጠረዥ https://ethiolivescore.com/
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያለባቸውን ክፍያ እንዲከፍሉ ማሳሰቢያ ተሰጠ።

ከ 16ቱ ተወዳዳሪ ክለቦች ሙሉ ለሙሉ የክፍያ ግዴታውን የተወጣው አዳማ ከተማ ብቻ መሆኑ ተገልጿል።

የምዝገባ ፣የጨዋታ ታዛቢዎች እና የዳኞች ክፍያን ሙሉ በሙሉ ያልከፈሉ ክለቦች፡-

ሰበታ ከተማ፣ወልቂጤ ከተማ፣ጀማ ከተማ፣ ሲዳማ ከተማ ፣ወልዋሎ ከተማ፣ስሁል ሽረ እና ሃድያ ከተማ እያንዳንዳቸው 870,000.00 አልከፈሉም።

የምዝገባ ፣የጨዋታ ታዛቢዎች እና የዳኞች ክፍያን በከፊል የከፈሉ ክለቦች፡-

ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ኢትዮጵያ ቡና ፣ ድሬደዋ ከተማ ፣ሃዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ እያንዳንዳቸው ቀሪ 162,000 ብር ያለከፈሉ ሲሆን ወላይታ ድቻ 120,00)፣ ባህር ዳር ከተማ 360,000 መቐለ 70 እንደርታ 300,000 ቀሪ ክፍያ እንዳለባቸው ሰብሳቢው አሳውቀዋል።

እንደ ሊግ ኮሚቴው ሰብሳቢ ገለፃ የክፍያ የመጨረሻ ቀኑ ዛሬ የሚጠናቀቅ ሲሆን ግዴታቸውን ያልተወጡ ክለቦች በተለይም ምንም ክፍያ ሳይከፍሉ 1ኛውን ዙር ያጠናቀቁ 7 ክለቦች ምንም አይነት ውድድር ማካሄድ እንደማይችሉ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር ዛሬ በሚደረጉ 2 ጨዋታዎች ይጀምራል። ሊንኩን በመጫን የጨዋታዎቹን ውጤቶች በቀጥታ ይከታተሉ https://ethiolivescore.com/
ዛሬ በተደረጉ የ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ 2ኛውን ዙር በድል ጀምረዋል https://ethiolivescore.com/
የደረጃ ሰንጠረዥ | ዛሬ በ16ኛ ሳምንት በተመዘገቡ ውጤቶች መሰረት
https://ethiolivescore.com/
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። የጨዋታዎቹን ውጤቶች ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ይከታተሉ https://ethiolivescore.com/
ዛሬ [እሁድ የካቲት 29፣ 2012ዓ.ም] የተደረጉ የ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የተጠናቀቁ ውጤቶች
https://ethiolivescore.com/
16ኛ በሳምንት| የደረጃ ሰንጠረዥ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ይደረጋሉ። ሊንኩን በመጫን የጨዋታዎቹን ውጤቶች በቀጥታ ይከታተሉ https://ethiolivescore.com/
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት 7 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። ሊንኩን በመጫን የጨዋታዎቹን ውጤቶች በቀጥታ ይከታተሉ https://ethiolivescore.com/
ውጤት| የመጀመሪያ አጋማሽ
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሙሉ ውጤቶች
ዝርዝር ለመመልከት www.ethiolivescore.com ይጫኑ