Ethio iselamic gerup
477 subscribers
89 photos
9 videos
2 files
365 links
ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @dinuhamzabot
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
Download Telegram
እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ የውሸት ፍቅር አይሰጥም በሴት ልጅ ህይወት አይጫወትም። ከሚስቱ ወይም ከፍቅረኛው ውጪ ሌላ ሴት አይመኝም።

አባቷን የምትወድ ሴትም እንደዛው♥️
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_
👇👇👇👇
ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
يٰۤاَيُّهَا الَّذِيۡنَ اٰمَنُوۡۤا اِذَا نُوۡدِىَ لِلصَّلٰوةِ مِنۡ يَّوۡمِ الۡجُمُعَةِ فَاسۡعَوۡا اِلٰى ذِكۡرِ اللّٰهِ وَذَرُوا الۡبَيۡعَ‌ ؕ ذٰ لِكُمۡ خَيۡرٌ لَّـكُمۡ اِنۡ كُنۡتُمۡ تَعۡلَمُوۡنَ 

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡

ቁርዓን [62 ፡ 9]

للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد

ውዶቼ በሰለዋት አድምቁት ጁመዐ እኮ ነው ቀኑ
Channel photo updated
አስተውል

ሰነፎች ፈሪዎች ናቸው የስኬትን መንገድ መጀመርና በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ ሞት ሞት ያሸታቸዋል።

የነሱ ክፋት ራሳቸውን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም ይዘው ገደል መግባታቸው ነው

ወደ ውጪ ልሄድ ነው ስትላቸው የስደትን አስከፊነት ይተርኩልሀል

ቢዝነስ ልጀምር ነው ብትላቸው ስለ ኪሳራው እየነገሩ ያስፈራሩሀል

ልማር ነው ብትላቸው የተማረ የት ደረሰ ይሉሀል

ወላጆቼን ረድቼ ላስደስት ነው ስትላቸው ከፍለህ ማትጨርሰውን ውለታቸውን አትነካካው ይሉሀል

ላገባ ነው ስትላቸው ትዳርን ጀሀነም ውስጥ ያለ እስር ቤት አርገው ይስሉልሀል

ልፃፍ ብትላቸው አንባቢ የለም ይሉሀል

ስፖርት እንጀምር ብትላቸው እንደ ሰው መች በልተን ጠገብን ይሉሀል

ላፈቀርካት ሴት የፍቅር ወይ የትዳር ጥያቄ ላቅርብላት ብትላቸው እንቢ ብትልህስ ብለው ተስፋ ያስቆርጡሀል

የተቸገረን እንርዳ ብትላቸው ረድተን ማንጨርሰው ድሀ አንነካካው ይሉሀል

ሰነፎች ሰነፍ ስለሆኑ ያሳንፉሀል ፣ ለዚህ ነው እቅድህን አላማህን ለነርሱ መንገር የሌለብህ አርገህ አሳያቸው አታማክራቸው

መንገድህን ካወቁት መንገድ ላይ ተናካሽ ውሻን ጃስ ጃስ እያሉ አላፊ አግዳሚውን እንደሚያስበረግጉ ስራ ፈቶች እያስፈራሩ ተስፋህን ያስቆርጡሀል።

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙

የፈጅር ሰላት ጥቅሞች

1. ቀኑን በሙሉ በአላህ ጥበቃ ስር ይውላል

قال رسول الله ﷺ
"من صلى الفجر فى جماعة فهو فى ذمه الله فلا تخسروا ذمه الله و من خسر ذمه الله طرده فكبه فى النار"

“ሱብሒን ሰላት በጀምዓ የሰገደ ሰው በአሏህ ጥበቃ ስር ይውላል …….”

2. ለሊቱን ሙሉእንደቆመ ይቆጠርለታል

قال ﷺ
"من صلى العشاء فى جماعة فكأنما قام نصف الليل و من صلى الفجر فى جماعة كأنما قام الليل كلة"

“የኢሻን ሰላት በጀመአ የሰገደ ግማሹን ለሊት እንደቆመ ሲሆን ሱብሂን በጀመአ የሰገደ ሙሉውን ለሊት እንደቆመ ይቆጠራል።”

3. ከሙናፊቅነት ነጃ ይባላል

قال ﷺ
"ليس أثقل على المنافقين من صلاة العشاء والفجر ولو يعلمون ما فيهما لأتوهما ولوحبواً ليس صلاة أثقل على المنافقين من الفجر والعشاء ، ولو يعلمون ما فيهما لأتوهما ولو حبوا ، لقد هممت أن آمر المؤذن فيقيم ، ثم آمر رجلا يؤم الناس ، ثم آخذ شعلا من نار فأحرّق على من لا يخرج إلى الصلاة بعد" رواه البخاري

4. ሙሉ በሆነ ኑር (ብርሃንን) በቂያም ቀን ይበሰራል ፡፡

قال ﷺ
"بشر المشائين بالظلم بالنور التام يوم القيامة)) رواه أبو داوود والترمذي

“በጨለማ መስጂዶችን የሚጓዙ በየውመል ቂያማ በሙሉ ኑር ይሆናሉ።”

5. መላኢኮች ይመሰክሩለታል፤ ያወድሱታልም

قال ﷺ
"تجتمع ملائكة بالليل وملاكة النهار في صلاة الفجر قال أبو هريرة : اقرؤوا إن شئتم : {وقرآن الفجر إن قرآن الفجر كان مشهوداً})) رواه البخاري.

6. አጅራቸውን ልክ ሀጅ እና ኡምራ አድርገው እንደመጡ ማስመዝገብ ይችላሉ

قال ﷺ
"من صلى الغداة في جماعة ثم قعد يذكر الله حتى تطلع الشمس ثم صلى ركعتين كانت له كأجر حجة وعمرة تامة تامة تامة)) رواه الترمذي بإسناد حسن.

7. የ27 ደረጃንአጅር ያገኛል

قال ﷺ
"صلاة الجماعة أفضل من صلاة الفذ بسبعٍ وعشرين درجة" متفق عليه.

8. ከሱብሂ ሰላት በፊት የሚገኘውን ትልቅ እድል ይገጥማቸዋል

قال ﷺ
"ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها)) رواه مسلم.

9. ከእሳት ነፃ ይባላል በጀነትም ይበሰራል

قال ﷺ
"لن يلج النار أحد صلى قبل طلوع الشمس وقبل غروبها)) رواه مسلم.

10. በቂያማ ቀን ጌታውን ለማየት ይታደላል

قال ﷺ
"إنكم سترون ربكم كما ترون هذا القمر لا تضامون في رؤيته فإن استطعتم ألا تغلبوا على صلاة قبل طلوع الشمس وقبل غروبها فافعلوا، ثم قرأ جرير: {وسبح بحمد ربك قبل طلوع الشمس وقبل غروبها})) رواه البخاري.

قال الشيخ الخطابي: هذا يدل أن الرؤية قد يرجى نيلها بالمحافظة على هاتين الصلاتين (فتح الباري [2-34]).

@abdellahhhhh
https://t.me/abdellahhhhh
https://t.me/abdellahhhhh
https://t.me/abdellahhhhh
https://t.me/abdellahhhhh
https://t.me/abdellahhhhh
አምላክ አለ!

የትኛውም የዚህ አለም ችግር በአምላክህ ፊት እንደ ቁጫጭ ነው፤ ለምን ብቻህን ትታገላለህ? ያንተ ስራ እኮ ፈጣሪህን አጥብቀህ መጠየቅ እና የጠየከውን ለማግኘት በሙሉ አቅም መጣር ነው እንጂ መጨነቅ አይደለም እኮ። ወዳጄ ካንተ በላይ የሚያስብልህ አምላክ አለ! ሁሉንም ለርሱ አደራ ስጥ!

ግሩም ዕለት ተመኘሁላቹ 😎

ከተመቻቹ shere👇👇👇👇

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሕዝቡን በእንባ ያራጨ ገራሚ ነሺዳ
ተጋበዙልን ፊዳአከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
የደረሰብህን መከራ መቀየር ከፈለግክ ቅድሚያ ያለህበትን ወንጀል ቀይር"
ኢብኑል ጀውዚይ(ረ.ዐ)
____
"ምናልባት እኮ አንተ በተኛህበት ካገዝከው ደሀ:ተርቦ ካበላኸው:አዝኖ ካስደሰትከው:ፈገግ ካልክለት መንገደኛ:ወይ ችግሩን ካቃለልክለት ችግረኛ ብዙ ፀሎቶች!የሰማይን በር እያንኳኩልህ ይሆናል"
ኢብኑል ቀዪም(ረ.ዐ)
_
"አደራችሁን ውሀ በማጠጣት ላይ በርቱ:አላህ እኮ ውሻን ውሃ ያጠጣ ሰው ወንጀል እንኳን ምሯል!እና ሙእሚንን ያጠጣ ሰው እንዴት አይምረው!
ኢማም አል ሻፊዒይ(ረ.ዐ)
____
የትኛዋ ስራ ጀነት እንደምታስገባህ አታውቅምና:ምንም ትንሽ ቢመስልህም እንኳን መልካምን ስራ ተግብር!
★★★
አንድ ፈተና ከአሏህ ዘንዳ የመጣ ቅጣት ይሁን፣አልያ ለወንጀል ማበሻ፣ወይም ደሞ ደረጃንና ምንዳን ከፍ ማድረጊያ መሆኑን እንዴት ነው ማውቀው???"በማለት አንድ ሰው ለኢማም ጁነይድ አል በግዳዲይ(ረ.ዐ) ጠየቃቸው!!!!
አማሙም እንዲህ በማለት መለሱለት👇
☞በመጣብህ ቅጣት ከተበሳጨህ ከአሏህ ዘንዳ የመጣ ቁጣ ነው
☞ትእግስት ካደረግክ ለወንጀልህ ማበሻ ነው
☞በአሏህ ውሳኔ ከተደሰትክ ደግሞ ደረጃህን ከፍ ማድረጊያ ነው።

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
#የወፏ__ምክር

አንድ ሰው አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል
ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው፡፡
እንዲህም አለች “እባክህ አትግደለኝ፡፡ ሶስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ፡፡
የመጀመሪያው ምክር፤ በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ፡፡ ሁለተኛው ምክር፤ ስለሆነው ነገር
ሁሉ አትቆጭ፡፡” ካለችው በኋላ ዝም አለች፡፡
ሶስተኛውንም ምክር ትነግረው ዘንድ ሲጠይቃት “ሶስተኛው ምክር ለልጆችህና ለልጅ
ልጆችህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ካለቀከኝ አልነግርህም፡፡” አለችው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ሶስተኛውን ምክር ለመስማት በጣም ጓጉቶ ስለነበረ ወፏን ሲለቃት
ከአንድ ዛፍ ላይ በርራ ወጥታ “ምንድን ነበር ያልኩህ? ታስታውሳለህ?” ብላ ጠየቀችው፡፡
እርሱም “በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ፡፡” አላት፡፡
“ሁለተኛውስ?”
“ስላለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ፡፡”
“አዎ፡፡ ነገር ግን የነገርኩህን ነገር አልተቀበልክም፡፡ ባትለቀኝ ኖሮ ከሆዴ ውስጥ ለልጅ
ልጆችህ የሚሆን ወርቅ ታገኝ ነበር፡፡ ይኸው ነው፡፡” አለችው፡፡
ሰውየው “ሶስተኛውስ ታዲያ?” አላት፡፡
እሷም “ሶስተኛው የሁለተኛው ምክር ድጋሚ ነው፡፡ ስላጣኸው ነገር አትቆጭ፡፡ ይኸው
ነው፡፡ ደህና ሁን፡፡ ምክሬንም ባለመቀበልህ በድህነት ትኖራለህ፡፡” አለችው፡
ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ ነገር ሁሉንም ሙስሊም ይመለከታል ወንድሜ እህቴ ይሄን ፎቶ ቢያንስ ለ2 ቀን ፕሮፋይል በማድረግ ለነቢያችን (ሰ ዐ ወ ) ያለንን ፍቅር እናሳይ ወላሂ ነቢዩ (ሰ ዐ ወ ) ለኛ ብለው ያለ እረፍት አልቅሰዋል ተደብድበዋል ተንገላተዋል ተሰቃይተዋል ብዙ አመት ያለ እንቅልፍ ለኛ አዝነው አንግተዋል ታዲያ ይሄን ሁሉ ነገር ለኛ ያረጉልንን ነቢይ እንዲ ሲሰደቡ ሰምተን ወንድም እህቶቼ ቢያንስ በዚ ፕሮፋይል እንቃወም ይሄን ማረግ ካቃተን ግን ወላሂ ነብሴ በእጁ በሆነችው በአላህ ስም እምላለው ለነቢዩ ምንም ፍቅር እንደሌለን እና የእሳቸውን ውለታ ረስተናል ማለት ነው

ለቻልነው ሰው ሁሉ ይሄን መልዕክት share እናርግ




ፊዳከ አቢ ወዐኡሚ ያ አሽረፈል ኸልቂላህ ያሙሂበል ረብ ያረሱለሏህ 😍😍❤️❤️❤️
Channel photo updated
የናፍቆት ደብዳቤ.....

የጦይባው አባቴ ፡እምነግርውህ አለኝ።
አንዲት የሐበሻ ወዳጅዎ `` የኔ ነቢ ምን ትመክሩኛላችሁ`` ስትላችሁ ••ስሜ ሲጠራ ተንሰፍሰፊ •• እንዳሏት ሰማሁ...
ውዴ ይሄ ከላምችሁ የብዙውን እንቅልፍ ነስቷልኮ!....ናፋቂዎ ፊዳ ይሁንሎትና ስለእርስዎ ደግሜ ላዋያችሁማ
የውስጥ ዐለሜን ነቀርሳ በእናንተው ገሽላጭ ንፋስ አገኘሁትና መዳሃኒቱን ክጀዬ ለናንተው አማከርኳችሁ....ወዳጆችዎን ከጎኔ ሰብስቤ።

ሶሃባችሁ ያለውን ሰምቼባችኋለው...ግን ለምን አባኮ? እንዴት ለኔ ለከንቱው ብለው ያንን ሙሸረፍ አካልዎ ያጎሳቁላሉ? የኔ ዐለም ሶሃባው የነገረኝኮ ••የዛህራ አባት የሚበሉት የገብስ ዳቦ ደረቅ ከመሆኑ የተነሳ ጉሮሯቸው ጋር ሲደርስ በውሃ...•• አልጨርሰውም አባኮ! እንዴት ለኔ ብለው ድፍን መዲና እማይበላውን የገብስ አይነት ከጓዳዎ ያስገባሉ? እጅዎ ምስራቅ እና ምዕራቡን ደባብሶ ካሳደገ በኋላ ደረቅ ገብስ ሲያነሱበት ጸሃይ ተጋረደችልዎት....ያንን የአሏህ ቃላት ሚስጥር የሚያንቆረቁር ውብ ከንፈርዎን ጣፋጭ ሲያርቁበት ጨረቃ ተገመሰችልዎት....እውነቱን እያወቃችሁት የምነግራችሁ ደግሞ ከጸሃይቷም ይሁን ከጨረቃ ስብራት የናፋቂዎ፡ ሐበሻ በቀይ ባህር ተጋርደው ወዲያ ማዶ ያሉት ልጆችዎ የልብ ሥብራት እንደሚብስ ነው........ድረሱልን የኔ ዐለም ካልሆነማ ሰላም የለም።

ከጣፋጩ በበላን ቁጥር የትዝታችሁ መጋዝ ደርሶ ላይ ውስጣችንን ከሚገዘግዘን ለአንዴም ቢሆን ከዚያ ለምለም ቁባ ሥር በመላኢካ ሰሪር አረፍ ብላችሁ ለእርሶ ተብሎ ከተተከለው የአዘል ዘይቱን ስትቀምሱ፡ እስከ ሰርመድ ከሚፈላላችሁ ወይን ስትጎነጩ እንያችሁ.....ወለው እንኳ በመናሜ!

💚💜ሰላም ይድረሶት ሆዴ
⤵️⤵️⤵️
@aymu_hubi💚
@aymu_hubi
Aýmú-hùbì
#Share woduchi😍
#Like for more eishqe
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው
አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ
አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን
ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ
ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ
ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ
በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ
አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት
ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም
ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል
(ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር
ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5
ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና
ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ
ተጠቃሚ ይሁኑ።

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
#አንድ_አፍታ

〽️ምክር ከጥበበኛው ሉቅማን ለልጁ

#share #share #share #share
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ በዝምታየ ተፀፅቼ አላውቅም ፡፡
•••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ ከጠጣህበት የውሃ ጉድጓድ ውስጥ ድንጋይ አታስገባ፡፡
•••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ ምላስክን ‘አላህ ሆይ ‘ ማለትን አለማምድ ለአላህ ጠያቂን የማይመልስበት ሰዓታት• አሉትና፡፡
••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ፧ ከሌላ ሰው እጅ ካለ በሬ በእጅህ ያለች ወፍ ትበልጣለች ፡፡
••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ ከመገረም ጋር አትሳቅ; ከማይመለከትህም ነገር አትጠይቅ፡፡
••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ ሁለት ነገሮችን አታውሳ ፧ ሰዎች ወዳንተ ያደረጉትን በደልና ፣ ለሰዎች ያደረከውን መልካም ነገር፡፡
••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ በጣም ጣፋጭ አትሁን ከንቀት እንዳትበላ መራራ አትሁን እንዳትተፋ ፡፡
•••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ ከጥጋብ ላይ ጥጋብ ሆነህ አትመገብ ; ከምትመገበው ለውሻ ብጥለው የተሻለ ነው ፡፡
••••••••••••••••
〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ የአላህን ፈራቻ ንግድ አድርገህ ያዘው ; ትንሽ የማይባል ትርፋማ ሆኖ ይመጣልሀል፡፡
join as

ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
አቡ ዓብደላህ ግመልህ
እንዴት ሆነች?

ከወጣት ሶሐቦች ውስጥ አንዱ ነው። ሳይሰልም በፊት ከአንዲት ኮረዳ ጋር ለየት ያለ ቅርርብ ነበረው።☺️ ኢስላምን ከተቀበለ በኋላ አንድ ቀን በመዲና ጎዳና ላይ ልጂቱ ጋር ተገጣጠሙ።😳 አይኑን ሳይሰብር ፍጥጥ ብሎ፣ አንገቱን ጠምዝዞ እያየ መንገድ ስቶ ከግድግዳ ጋር ተጋጭቶ ደምም ፈሰሰው። 😜

በዚሁ ሁኔታ ረሱላችን ጋር መጣሁ ይላል የዛሬው ኮከባችን ኸዋት ቢን ጁበይር (ረዐ)። ደሜን ሲያዩም "ምን ሆነህ ነው?" ብለው ጠየቁኝ። እኔም ስለሆነው ነገር ሁሉንም ነገርኳቸው ይላል። እርሳቸውም "እንዳይደግምህ። አላህ ለአንድ ባሪያው መልካምን ሲሻለት ቅጣቱን በዱንያ ያፈጥንለታል።" አሉት። (የጅህን ነው ያገኘኸው አሉት😀) አይ ! ረሱል

ኸዋታችን አንድ ከበድ ያለ ገጠመኙን እንደሚከተለው ይነግረናል:- ነብያችን (ሰዐወ) ጋር መረ-ዞህራን (ለመካ ቅርብ ስፍራ ነው) የተሰኘ ስፍራ ላይ አረፍን። ካረፍኩበት ድንኳኔ ወጣ ስል ሴቶች ሰብሰብ ብለው ይጫወታሉ። በጣም ተመሰጥኩ። ተመልሼ ዘነጥ የሚያደርገኝን ልብስ ለብሼ ተቀላቀልኳቸው።🤔 (ከነርሱ ጋር እየተጫወትኩ፣ ስሳሳቅ) ነብያችን (ስዐወ) ከማረፊያቸው ድንገት ወጡ።😳

ሲመለከቱኝም "አባ ዓብደላህ ከነርሱ ጋር ምን ትሰራለህ ?" አሉኝ። በድንጋጤ ብርክ ያዘኝ። ምላሴ ተያያዘ። ድብልቅልቅ ያለ መልስ ሰጠኋቸው። ይላል። "አንድ እየደነበረ የሚሮጥ አስቸጋሪ ግመል አለኝ። ለርሱ ማሰሪያ ገመድ ፈልጌ ነው።" አልኳቸው። 😂😂

እንድነሳ ካደረጉኝ በኋላ ለመፀዳዳት ሲሄዱ ተከተልኳቸው ይላል። ውዱእ አድርገው ከፂማቸው ውሃ እየወረደ መጡና። " አባ ዓብላላህ ግመልህ እንዴት ሆነ?" አሉኝ። ከዚያም ወደ መዲና ጉዟቸውን ቀጠሉ። ነብያችን ከዚያ በኋላ መንገድ ላይ ሲያገኙት ስለ ግመሉ በተደጋጋሚ ይጠይቁታል😀

መዲና ከደረሱ በኋላ ግን ኸዋት በጣም ስላፈረ ከመስጂድ ቀረ። እርሳቸው (ሰዐወ)፣ መስጂዱና ወንድሞቹ ሲናፍቁት አንድ ቀን ለናፍቆት ጭር ባለበት ሰዓት መስጂድ ገብቶ በተመስጦ ይሰግድ ጀመር። ነብያችንም(ሰዐወ) ከቤት ወደ መስጂድ ገቡና ቀለል ያሉ ረከዓዎችን ሰገዱ። ኸዋት መግባታቸውን ሲያውቅ እስኪወጡለት ድረስ ሰላቱን የባሰ አስረዘመው።😜

ሐቢባችን (ሰዐወ) ነቄ፣ ምርጥ ሙረቢና አስደናቂ ፍጡር አይደሉ😚 " ኸዋት እንደፈለግክ አስረዝም፣ እኔ እንደሆንኩ ሳትጨርስ ከዚህ አልሄድም" አሉት።😀😀
አስቡት ሶላት ውስጥ ምን ሊያስብ እንደሚችል 🤦‍♂️
ራሱ ይነግረናል " በቃ እውነቱን ተናግሬ ልገላገል ብዬ ወሰንኩ" ይላል። ቶሎ አሰላመተና ቀረባቸው። "አሰላሙ ዓለይኩም አባ ዓብደላህ ግመልህ እንዴት ሆነ?" አሉት። እርሱም " በእውነት በላኮት አምላክ እምላለሁ ከዚያ ቀን ጀምሮ ግመሉ አልፈረጠጠም" አላቸው። 😂 " አላህ ይዘንልህ" ብለውት ፋይል ዘጉ።

ነብያችን (ሰዐወ) ኸዋት እንዲህ ያለ ግመል እንደሌለው ያውቃሉ። ሴቶች ጋር የተቀመጠውም ቅፅበታዊ በሆነ ሰዋዊ ድክመት ምክንያት እንደሆነ ተረድተውታል። 🐪 የለህም ዋሽተኸኛልም አላሉትም። ነገርግን በተደጋጋሚዋ ጥያቄያቸው ውስጥ "እውነቱን አውቄያለሁ ተናግራት" እያሉት ነበር። ጉዳዩንም በርሱና በርሳቸው መሃል ብቻ አስቀሩት። ህዝብ ፊት አላሰጡትም።

አማኝም ይሁን አስተባባይ፣ ታዛዥም ይሁን ስህተት ላይ የሚወድቅ ጥፋተኛ፣ አዋቂም ይሁን ጃሂል፣ ሃብታምም ይሁን ድሃ፣ መሪም ይሁን ተመሪ ብንሆን ዞረን ዞረን ሰዎች ነን። በውስጣችን የብዙ ስሜቶች ፍቅር አብሮን ተፈጥሯል። ገንዘብ፣ ተቃራኒ ፆታ ወዘተ። ክደን ሳይሆን በሰዋዊ ስህተት ገብተን እናምፃለን። ወንጀል ከነድንበሩ ወንጀል ነው። በልሳናችን፣ ተግባራችንና ህልውናችን ልንርቅና ልንጠየፈው ግድ ይላል።

እና ምን ለማለት ነው

ያንተ ሚና ሰዎችን ከፈጣሪያቸው ጋር በማስተዋወቅ፣ ጥቅምና ጉዳት በጉልህ ይታዩ ዘንድ የብርሃን ጨረር በመሰለጥ ላይ ብቻ የተገታ ነው። የሰዎችን ነውር ሸፍን እንጂ አታዋርድ። ከቻልክ እዘንላቸው ካልቻልክ ግን አላህ ወደርሱ ተጣሪው እንጂ ፍጡራኑን አላፈናፍን ባይ ተቆጣጣሪ አድርጎ ስላልሾመህ ቦታህንና አቅምህን እወቅ። ኃይማኖተኝነት (አማኝነት) ከሕይወት ራስን ማግለል ሳይሆን በውስጧ ሆኖ አላህ ወደሚፈልገው አቅጣጫ መንጎድ ነው።
አብዱሮህማን ስይድ (ሜጢ)
🍃 #ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ ትከላከላለች::

🍃 #ሱረቱ ያሲን .........ከቂያማ ቀን ጥማት ትከላከላለች: :

🍃 #ሱረቱ አል-ዱኻን..........ከቂያማ ቀን ጭንቀት ትከላከላለች::

🍃 #ሱረቱ አል-ሙልክ..........ከቀብር ቅጣት ትከላከላለች::

🍃 #ሱረቱ አል-ካፊሩን..........በሞት ሰአት ከኩፍር ትከላከላለች::

🍃 #ሱረቱ አል ኢኽላስ..........ከኒፋቅነት
ትከላከላለች::

🍃 #ሱረቱ አል-ፈለቅ..........ከምቀኝነት
ትከላከላለች::

በቅንነት ቻናላችንን ሼር አድርጉልን👇👇
ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ 👇👇👇👇👇
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)👈🤙
እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ
ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'"
•ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦

-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
-ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ

በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ
=እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብይለዉ ።
*እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎች ያሉበት ቤት ሲቀር ሁሉም ቤት ይገባሉ እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹሀል (ተኮራርፈዋል) ?
ከአባት
ከእናት
ከወንደም
ከእህት
ከዘመድ
ከጎሮቤት
ከጓዋደኛ…… ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ ይቅር (Awfu) ተባባሉ
ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ።
* አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲
@ በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ ይቅር (Awfu) እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ
ይቅርታ
ይቅርታ
ይቅርታ
☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ ነገር ግን ገና እታች ክፍል ያለሁ
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው
«✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
ለማድረስ ብዮ ነው።
ለአሥተያየት @Adnanmoh_bot
አላህ ይ ቀበለን✔️
JOIN 👇

@Adnan567mh

🌐💚💛❤️
#ረመዳን_11

አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ ላይ ነብያችን(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

"ብዙ ጿሚዎች አሉ፤ ከጾማቸው የሚያተርፉት መራብና መጠማትን ብቻ ነው።"

የጾማችን ምንዳ እንዳይቀንስ ለቀልድም ቢሆን አላስፈላጊ
ንግግሮችን (ባህሪያቶችን) ማሳየት አይኖርብንም።

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!