Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
280 photos
10 videos
14 files
394 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
🇧🇹 ቡታን ከ2020 ጀምሮ በድብቅ 12,000 ቢትኮይን ማይን ስታደርግ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ የGDPዋን 40 በመቶ ወይም 1.3 ቢሊየን ዶላር በቢትኮይን አላት።

ቡታን በተጨማሪ በሃገር ደረጃ ብዙ ቢትኮይን ያላት ሶስተኛዋ ሃገር ሆናለች።

#BTC #CRYPTO #MINING #BITCOIN
Join ➣ @memicrypto
1
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኤሎን መስክን ወደ ደቡብ አፍሪካ ስለመመለስ ተጠይቀው "አጤነዋለሁ" ሲሉ መልሰዋል።

የቀድሞ ወዳጃቸው ኤለን የትራምፕ አስተዳደርን የመንግስት በጀት ለአሜሪካ እዳ የሚጨምር ነው ካለ በኋላ ትራምፕ ለኤለኑ ቴስላ የሚሰጠውን ድጎማ ለማንሳት ሲዝቱ እንደነበር ይታወሳል።

#BTC #CRYPTO #MINING #BITCOIN
Join ➣ @memicrypto
On 03 July 2025, Ethiopia’s Prime Minister announced the completion of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) during a parliamentary session.

While some turbines were already running, the dam is now set to operate at full capacity, generating 6,000 megawatts of electricity—making it Africa’s largest hydroelectric power source. This will help meet domestic and regional energy demands.

In the same session, it was revealed that Ethiopia will soon begin extracting and supplying natural gas from the Somali region, marking the country's first commercial gas production in the upcoming fiscal year. session.

Source: linkupbusiness
#BTC #CRYPTO #MINING #BITCOIN
Join ➣ @memicrypto
3
#Ethiopia🇪🇹

የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋዊ ግብይት ሊጀምር እንደሆነ ካፒታል ጋዜጣ አስነብቧል።

ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ( ስቶክ ገበያ) በሚቀጥለው ሳምንት ሥራ ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል።

ይህ እርምጃ ለአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነ ተነግሯል።

ገበያዉ በኖቬምበር 2023 በተደረገ የካፒታል ማሰባሰቢያ ዘመቻ 1.5 ቢሊዮን ብር በማሰባሰብ ከታሰበው ግብ በ631% በልጧል። ይህ ገንዘብ ከ48 የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት የተገኘ ነው።

በሕዝብና በግል ሽርክና የሚሰራው አዲሱ የበይነመረብ ንግድ ልዉዉጥ መድረክን መንግሥት 25%፣ የግል ዘርፍ ደግሞ 75% ድርሻ አላቸዉ።

አሁን ላይ ገዳ ባንክ አ.ማ. እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አ.ማ. በገበያው ላይ ከተመዘገቡት ኩባንያዎች መካከል ይጠቀሳሉ።

የሰነደ መዋዕለ ንዋይ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ውስጥ እስከ 50 ኩባንያዎችን፣ በአሥር ዓመታት ውስጥ ደግሞ ከ90 በላይ ንግዶችን ለማካተት አቅዷል።

ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የካፒታል ጋዜጣ ነው።
#BTC #CRYPTO #MINING #BITCOIN
Join ➣ @memicrypto
👍3
#ለመረጃ፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መድረክ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሀገራቱ መሪዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡

ትራምፕ ደግሞ "ከብሪክስ ፀረ-አሜሪካ ፖሊሲዎች ጋር የሚሰለፍ ማንኛውም ሀገር ተጨማሪ 10 በመቶ ቀረጥ ይከፍላል። ለዚህ ፖሊሲ ምንም ልዩ ሁኔታዎች አይኖሩም" ብለዋል!

Source: theethiopianeconomistview

#BTC #CRYPTO #MINING #BITCOIN
Join ➣ @memicrypto