#Coffee
ዓለም አቀፍ የቡና ዋጋ ከነበረበት 4 ዶላር ወደ 2.8 ዶላር ዝቅ አለ።
የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን በገለጸው መሰረት፣ ባለፉት ሁለት ወራት የዓለም አቀፍ የቡና ዋጋ ከነበረበት 4 ዶላር ወደ 2.8 ዶላር ዝቅ ብሏል፡፡
እንዲሁም በቀጣይ እስከ ወደ 2.5 ዶላር ሊወርድ እንደሚችል መተንበዩ በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ስጋት ማሳረፉን የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
በመሆኑም፣ አቅራቢዎች እጃቸው ላይ ያላቸውን የቡና ምርት በፍጥነት ለገበያ እንዲያቀርቡ አሳስበዋል።
ባለስልጣኑ ይህን ያለው፣ ዓለም አቀፉን የቡና ገበያ ሁኔታ እና የኢትዮጵያን ቡና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሰጠው መግለጫ ነው። ለዋጋው መቀነስ ግን ምክንያቱ በዘገባው አልተጠቀሰም። #EPA

❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት መደበቂያ “ባንከር” በኢራን ጥቃት ወደመ
በቴል አቪቭ የሚገኘውና እጅግ አስተማማኝ ደህንነት እንዳለው የሚነገርለት "የደህንነት ባንከር" በኢራን የሚሳኤል ጥቃት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተዘግቧል።
ይህ የምድር ውስጥ ዋሻ የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በከፋ የጥቃት ወቅት መደበቂያነት የሚጠቀሙበት ወሳኝ ስፍራ መሆኑ ጉዳዩን አነጋጋሪ አድርጎታል።

👏14👍6❤2
በነዳጅ መዛባት ሳቢያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፤ በሚኒስትሩ ላይም ወቀሳ ቀረበ
ሰሞኑን በታየው የነዳጅ ግዥና ስርጭት መዛባት ሳቢያ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ሶስት ከፍተኛ ኃላፊዎች እና 18 የንግድ ጽሕፈት ቤት አመራሮች በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ።
በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ዲበራ ፉፋ፣ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እስመለዓለም ምሕረቱ እና ምክትል ሥራ አስፈጻሚው ይገኙበታል።
ኃላፊዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲሆን፣ የባንክ ሂሳባቸውም ታግዶ ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛል።
ሆኖም የውስጥ ምንጮች እንደሚሉት፣ እስሩ የችግሩን ዋና ምንጮች ያላካተተና "ፍትሐዊ ያልሆነ" ነው።
ምንጮቹ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አቶ ካሳሁን ጎፌን በቀጥታ በመወቀስ፣ ሚኒስትሩ የነዳጅ ኩባንያዎችን የገበያ ድርሻ ለአንድ ልምድ ለሌለው ኩባንያ በሕገ-ወጥ መንገድ እንዲሰጥ ማድረጋቸው ለስርጭት መዛባቱ ዋና መንስኤ መሆኑን ገልጸዋል።
ባለፈው ሳምንት በአማካሪ ሚኒስትር አቶ ግርማ ብሩ በተመራ ስብሰባ ላይ በሚኒስትሩና በኩባንያዎች መካከል "እልህ አስጨራሽ" ክርክር መደረጉ የተጠቀሰ ሲሆን፣ የታሰሩት ኃላፊዎች የሚኒስትሩን ትዕዛዝ አስፈጻሚዎች እንጂ ዋና ተዋናይ እንዳልሆኑ ተመልክቷል። ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ላይ እስካሁን የተወሰደ እርምጃ አለመኖሩም ቅሬታ አስነስቷል።
መረጃው የመሠረት ሚዲያ ነው።

❤11👎2
በለገጣፎ በለሊት የተሞከረው አስገራሚ የፖሊስ ድራማ እና የዳያስፖራው ብልህ ዘዴ
ከአንድ ወር በፊት በለገጣፎ አካባቢ በእኩለ ሌሊት የተከሰተው ድርጊት ለሁላችንም ትልቅ ማስጠንቀቂያ የሚሆን ነው።
ከውጭ ሀገር የመጡ አንድ ዳያስፖራ በመኖሪያ ቤታቸው ተኝተው ሳለ፣ በሃይል በሚንኳኳ የግቢ በር ድንገት ይባንናሉ።
በሩን የሚደበድቡት አካላት ከፌዴራል ፖሊስ ነን፤ የፍርድ ቤት መያዣ ማዘዣ ይዘናል፤ በአስቸኳይ በሩን ይክፈቱ! በማለት ትዕዛዝ ያስተላልፋሉ።
ግለሰቡ ማንነታቸውን ሲጠይቁም፣ ወንጀለኞቹ ማዘዣ የተባለውን ወረቀት በበር ስር ይወረውራሉ።
ሆኖም ግለሰቡ በድንጋጤ በሩን ከመክፈት ይልቅ ብልህ ዘዴን ተጠቀሙ፤ ቆዩኝ፣ ውሻው ተፈቷል ልሰረው፤ ልብስም ልደርብ በማለት ጊዜ ከመግዛታቸውም በላይ፣ ለጎረቤታቸው ስልክ በመደወል ና ውጣና እይልኝ ሲሉ እርዳታ ይጠይቃሉ።
ይሄኔ ነው ፖሊስ ነን ያሉቱ ግለሰቦች ድራማቸው መክሸፉን አውቀው በጨለማው ውስጥ ድምጻቸውን አጥፍተው የተሰወሩት።
በኋላ ላይ ለለገጣፎ ፖሊስ የቀረበው ያው "የመያዣ ማዘዣ" ወረቀት፣ ትክክለኛ የፍርድ ቤት ሰነድ ተመስሎ በረቀቀ ሁኔታ የተዘጋጀ መሆኑ ተረጋግጧል።
አፍነው ሊወስዱኝ ነበር፤ እግዚአብሔር ነው ያተረፈኝ የሚሉት እኚህ ግለሰብ፣ ሌሎች የኢትዮጵያ ቤተሰቦች መሰል የሌሊት ጥቃት እንዳይሰነዘርባቸውና በሩን ከመክፈታቸው በፊት በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲመረምሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

❤9👍2
ባለ ብሬሱ መነኩሴ ተያዘ‼️
ለረዥም ጊዜ ቆሞስ ነኝ በማለት በTikTok ''አባ'' የሚል አካውንት ከፍቶ አስተምራለሁ በሚል ሲንቀሳቀስ የነበረ፣ ባለ ብሬሱ መነኩሴ እየተባለ የሚጠራው ወጣት በትግራይ ክልል በሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጣቶች እጅ ከፍንጅ ተይዟል።
ግለሰቡ ከሚኖርበት ከተማ ርቆ በሌላ ከተማ ከሚገኝ መስጊድ የምንኩስና ልብሱን እና ቆቡን አውልቆ ገብቶ ሲወጣና የሐሰት የክህነት ማስረጃውን በመያዝ ዳግም የምንኩስና ልብሱን ሲለብስ በቁጥጥር ስር አውለውታል።
ግለሰቡ ሚዲያ ላይ መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት አስተምራለሁ በሚል በ Telegram እና Tiktok ላይ ሰዎችን በመመዝገብ ላይ መቆየቱም ተነግሯል።

❤9👍5🔥3😁1🤯1
ተጠንቀቁ‼
ትርጉሙ ግራ ለገባችሁ ይህንን አንብቡት:-
LGBTQ+ ማለት
L= Lesbian(የሴት ግብረሰዶም)
G= Gay(የወንድ ግብረሰዶም)
B= Bisexual(ከሁለቱም ፆታ ጋር ወሲብ የሚፈፅሙ)
T= transgender(ፆታ የቀየረ)
Q= questioning(ገና ወንድ ይሁን ሴት ያልወሰነ ገና እየጠየቀ ያለ.......በአጭሩ ትርጉሙ ይሄ ነው
"+" የሚለው ተጨማሪ ምንም አይነት ወሲባዊ ስሜት የሌለውንም ጨምሮ የወሲብ ፍላጎቱ የሚቀያየር ለማለት ነው በአጭሩ🙏🏻🙏🏻
ይሄ ምልክት የእነሱ መለያ ወይም ይህንን የሚያደርጉ ሰዎች እነሱ ናቸው ለማለት ነው!
ወጣቶች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይሄንን ፋሽን እያላችሁ ተከትላችሁ እንዳትወድቁ ብዬ ነው

👍14❤8
ዛሬ በግ ተራ ሄድኩኝ የሆነ አርሶ አደር ሲያለቃቅስ ሰምቼ ጠየቁት እና እንዲህ አለኝ ።
ይሄውልህ ወደ ገብያ ስንገባ በአንድ በግ ግብር 25ብ፣ በበሬ 50 ብር፣ በጋሬ 50ብር፣ በአህያ 50ብር ወዘተ እንከፍላለን።
ከዛ ተመልከት ጋሼ አለና የአርሶ አደሩን የወጭ ዝር ዝር ደረሰኝ ከኪሱ አውጥቶ አሳየኝ። እኔም ከደረሰኙ ላይ ከታች እንደሚከተለው አወጣኋቸው።
በአፈር ማዳበሪያ ወጭ ከጥንድ በሬዎች አንዱን ነጥለን እየሸጥን ነው ምክንያቱም አንድ ኩንታል ዳብ ማዳበሪያ 11,000ብር ነው ዩሪያ ደግሞ 10,000ብር ነው አለ።
እነዚህን ወጭዎችን ግን እዩትና የትኞቹ ወጭዎች ለአርሶ አደሩ ዞረው ይደርሳሉ ስለሚለው እናውራ::
1. አማራ ልማት ማህበር = 200ብር
2. የጤና ልማት ፀረ ወባ ማህበር =200ብር
3. ለወቅታዊ ሰላም እና ደህንነት = 1000 ብር
4. የቀይ መስቀል ማህበር = 100 ብር
5. አማራ ሴቶች ማህበር = 20ብር
6. ጤና መድህን= 1600ብር
7. የስፖርት = 100 ብር
8. የመሬት ግብር = 55ብረ
9. ሰበካ ጉባዬ = 440 ብር
ድምር= 3715 ብር

❤6🤔4
ጉድ አምቦ‼
በአምቦ ከተማ በግልሰቦች የሚፈጸም ግፍና የነዋሪዎች ስጋት
በአምቦ ከተማ "ካሳዬ ቀነኒሳ" የተባለ ግለሰብ "120" ተብሎ በሚጠራ የማፊያ ቡድን በመታገዝ በዜጎች ላይ እጅግ አሰቃቂ ድብደባና ግፍ እየፈጸመ እንደሚገኝ የሚጠቁሙ መረጃዎችና ተንቀሳቃሽ ምስሎች ወጥተዋል። ግለሰቡ ሰዎች እንደ እንስሳ ሲደበድብ የሚያሳዩ ምስሎችን ራሱ እየቀረጸ የሚያሰራጭ ሲሆን፣ ድርጊቱንም ያለ ምንም ከልካይ በአደባባይና በዝግ ቤቶች ውስጥ እንደሚፈጽም ተመልክቷል።
የከተማው ነዋሪዎች በከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ ሆነው የሚከተሉትን ጥያቄዎች እያነሱ ይገኛሉ፦
* የአምቦ ከተማ አስተዳደርና ፖሊስ ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም የት ነበሩ?
* "120" የተባለው የማፊያ ቡድን እንዴት በከተማዋ መዋቅር ውስጥ ሊንቀሳቀስ ቻለ?
* ግለሰቡ በህግ ጥላ ስር ውሎ ለምን ተገቢው ምርመራ አይደረግበትም?
ይህ ድርጊት በአስቸኳይ በፌደራል ደረጃ ትኩረት አግኝቶ ህጋዊ እርምጃ ካልተወሰደ፣ በከተማዋ ሰላምና በነዋሪዎች ደህንነት ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ነዋሪዎች በስጋት እየገለጹ ይገኛሉ።

❤11
ታጋቾችን ለማስለቀቅ የተዘጋጀ 1.5 ሚሊዮን ብር በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች መወሰዱ ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል ከጎሃፅዮን ወደ ፍቼ ሲጓዙ በነበሩ የህዝብ አውቶብስ ተሳፋሪዎች ላይ የተፈጸመውን እገታ ተከትሎ፣ የታጋች ቤተሰቦች ታጋቾቹን ለማስለቀቅ ይዘውት የነበረው 1.5 ሚሊዮን ብር በመንግስት የጸጥታ አካላት እንደተቀማባቸው ታውቋል።
ባሎቻቸውና ዘመዶቻቸው የታገቱባቸው ሴቶች ወርቃቸውን በመሸጥና በመበደር ያሰባሰቡትን ገንዘብ ለአጋቾች ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ፣ በሰሜን ሸገር ዞን ደገም ወረዳ የሚገኙ የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ አካላት ገንዘቡን ቀምተው አስረዋቸዋል ተብሏል።
የጸጥታ አካላቱ እገታውን ማስቆምም ሆነ ታጋቾቹን ማስለቀቅ ባልቻሉበት ሁኔታ፣ በጭንቅ ላይ ያሉ የቤተሰብ አባላትን ማሰርና ገንዘብ መንጠቅ ፍጹም ስህተት መሆኑን የገለጹት ቅሬታ አቅራቢዎች፤ የታሰሩት ቤተሰቦችና ገንዘባቸው በአስቸኳይ ተለቀው የታጋቾችን ሕይወት እንዲታደጉ ጥሪ አቅርበዋል።

❤8
በራያ ቆቦ አካባቢ ውጊያ መቀስቀሱ ተሰምቷል።
👉ዛሬ ረቡዕ በራያ ቆቦ አካባቢ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮ ፋስት መረጃ ምንጮች የገለፁ ሲሆን፣ በጉዳዩ ላይ የሌሎች ወገኖች ጣልቃ ገብነት ሊኖር እንደሚችል ተገምቷል።የህውሃት ታጣቂዎች ከሰሞኑ በእግር ወደ ወሎ ቀጣ እንድጓዙ ታዘው የነበረው ለዚህ ሳይሆን እንዳልቀረ ተነግሯል።
👉ግጭቱን ተከትሎ በአላማጣ፣ ጨርጨር እና ቢሶበርን ጨምሮ ሙሉ የራያ አካባቢዎች ከፍተኛ የድሮን እንቅስቃሴ በመታየቱ ህዝቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠይቋል።
👉በሌላ በኩል በመጋለ አቅጣጫ የህውሃት ታጣቂዎች ስብስብ (እንቅስቃሴ) በስፋት መታየቱን ተከትሎ የአፋር ክልል የፀጥታ ኃይሎች በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኝ ታውቋል።በአቅራቢያ የሃራ መሬት ኃይሎች መኖራቸው ተነግሯል።

❤3
ለወራት በሆርሙዝ ሰርጥ ተይዛ ቆይታ የነበረችው "MV ጊቤ" መርከባችን ወደ ጅቡቲ እየተመለሰች ነው::