አየር ጤና ዲሽ ስራ
59 subscribers
4 photos
13 files
6 links
Download Telegram
የምንሰጣቸው አገልግሎት
amo
Yahsat
Nailsat
Eutelsat
Canal+
አየርጤና እና እካባቢዋላይ እንሰራለን
0909588976
0947636046
👍1
🆎😍 ከኢትዮ ሳት ጠፍተው የነበሩ የዉጭ የዜና  ቻነሎች  BBC , AL JAZEERA , CNN አሁን ተመልሰዋል!
DUBAI ONE
CNN
Bbc
ALJAZEERS
🛰 Ethiosat 57°E
📶 10985 H/V 45000
🔐 Encryption : FREE

    @ethiodish0
👍1
STAR TRACK SRT-5600 NEW HD PLUS.BIN
4 MB
👆👆ይሔ

✔️የSTAR TRACK STR-5600 Mini HD Software ነው

⚠️ሞዴል እያያችሁ⚠️

የራሱ ሪሞት ከተበላሽ ወይም ከተስበረ

✔️የ SALVADOR 9090 ሪሞት መጠቀም ይቻላል

✔️Server enable ለማድረግ 8899 ማስገባት

@Ethiodish0
ለኢትዮ ሳዐት ተጣቃሚወች
DUBAI ONE
10983H45000
N24+PLUS FOREVER_G3.bin
4.4 MB
👆👆👆ይሄ የLEG N24+ plus FOREVER ዲኮደር አዲስ ሶፍትዌር ነዉ!

🙈ምን አዲስ ነገር አለዉ🙈

|ይህ ዲኮደር ያላችሁ  ሪሲቨሩ ላይ የGshare Server አማራጭ እንዲኖረው ተደርጓል ይሄም በአነስተኛ ዋጋ ሰርቨር ለመሙላት ይረዳችኋል!

📅 አዲሱ software  02/09
/22
👍2
rbox.apk
8.8 MB
በHD በSD የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን የምንከታተልበት ምርጥ አፕ በትንሽየ ኔቶርክ 2mb

📤SHARE
ቻናላች @ethiodish0
🔥 ይፋዊ ያልሆነ ከታጂኪስታን የስፖርት እና የእግር ኳስ ቻናል ገፅ የተወሰደ
ሁለት ታዋቂ ቻናሎች TV VARZISH HD እና FOOTBALL ቲቪ ታጂክ ከዛሬ ሴፕቴምበር 3፣ 2022 ጀምሮ የእንግሊዘኛ/ስፓኒሽ፣ጣሊያን፣ጀርመን እና ፈረንሳይ ሊጎችን የማሰራጨት መብት አግኝተዋል።
@Ethiodis0
🔥TV VARZISH መመለሱን ተከትሎ ብዙ ሰዎች የ bisskey አገባብ ፍላጎት እያሳዩ ነው
=============================
የተለያዩ Decoderዎች Bisskey አገባብ ለጥፈናል።
🖥 LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+
👉የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ SCRAMBLE  ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው
🖥 LEG N24 + 
👉 ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡
____
🖥  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ

👉 የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ Football HD የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡    
🖥 SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus 

👉  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡
🖥 SM 9700 GOLD + CA HD
👉የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡
🖥 SM 2550 HD CA MINI
👉በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡

🖥 SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD

👉ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡
🖥 Eurostar EB 9600,9200,9300
👉እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን
🖥 IBOX 3030 HD  
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
👉 የመጀመርያው መንገድ
በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ
👉    ሁለተኛው መንገድ

ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡
🖥 CORNOT HD RECIVERS
👉ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡
🖥 HD WORLD   RECIVERS
👉የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ
ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ። 

🖥 SM     F18 HD RECIVER
👉በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡
🖥  GSKY V6 RECIVERS
👉  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛይከፍታል ማለት ነው

🖥  TIGER HIGH CLASS V2
👉ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን
🖥 STAR GOLD MINI
👉 MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡
🖥  ALL FREE SAT RECIVERS
👉 BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው።

🖥 TIGER E12 HD ULTRA RF
👉ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡

https://t.me/Ethiodish0
https://t.me/Ethiodish0
30 ken cccam
smart4k.cf 18002 0963784 6751249
iBRAVEBOX_V8 FINDER 20220510.bin
8 MB
አዲስ Software ለ Ibravebox V8 Finder
10/05/2022
👉Quality ሲያመጣ ያለው ፍጥነት ተጨምሯል።
👉የምስል ጠራት ተጨምሯል።
👉አዲስ BOOT LOGO ተቀይሯል።

👉በምትጭኑ ወቅት በFlash ብቻ ተጠቀሙ! ቻርጅም እንዳይዘጋብዎ ይጠንቀቁ!

More info...
@ethiodish0
N24+PLUS FOREVER_G3.bin
4.4 MB
የ LEG N24+ plus FOREVER Software ነው።

🔴 What New🔴
☑️ Add Super Gshare Plus Server ተጨምሮበታል።

Date 02/09

More info...
@ethiodish0
👍1
base.apk
5.2 MB
Yacine Tv Application እንዲሰራላቹ ይሄን YTP player App ጫኑት።

https://t.me/Ethiodish0
iBRAVEBOX_V8 FINDER 20220510.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ
የ Ibravebox V8 Finder የመጨረሻ ሶፍትዌር ነው።

👁What's New👁
🔥 Quality ሲያመጣ ያለው ፍጥነት ተጨምሯል።
🔥 የምስል ጠራት ተጨምሯል።
🔥 አዲስ BOOT LOGO ተቀይሯል።

⚠️በምትጭኑ ወቅት በFlash ብቻ ተጠቀሙ! ቻርጅም እንዳይዘጋብዎ ይጠንቀቁ!!!
10/05/2022
@Ethiodish0
StarSat_SR-200HD EXTREME_V1.32(24183)_31082022.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ
የ Starsat 200 HD 4K EXTREME የመጨረሻ ሶፍትዌር ነው።

👁What's New👁
🔥 Fix Some Bug

@ethiodish0
ሰበር ዜና #Breaking

ኢትዮ ሳት ላይ ቻናሎች ገብተዋል 3 ገብተዋል🛰

የገብ ቻናሎች
tv 9 ethiopia
የልጆች አለም
ሀድያቲቪ

Tp

1105 h 4500

https://t.me/+WOovUQziGFJlNzRk

💁‍♂ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

Ⓒethiodisho
1
የሚሸጥ ፋይደር ያለው በዚ ያውራኝ
@Ethiodish_bot
G-V2 vanstar V8&V8 Plus New Software @samidish20211229.bin
4 MB
ተሻሽሎ ዛሬ የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር

☞Vanstar v8
☞Superstar v8
☞Vanstar v8 plus
☞Superstar v8 plus


update date 29_12_2021
-------------------------------------------
☞WiFi connect ሲደረግ ስታክ ሚያረገውን አስተካክለናል

☞Gshare plus Version 2
☞YouTube fix
☞Amos stable and fast to op