🚨 አዲስ ሹመት!
ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መስከረም 18/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒን በኃላፊነቱ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴርን በባለቤትነት በመምራት፤ የአሠራር ሥርዓቶች እንዲዘምኑ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ቤተሰብ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋናውን አቅርቦ፣ በአዲሱ የሥራ ዘመናቸው መልካም ሁሉ እንዲገጥማቸው ተመኝቷል።
#ኢትዮኮን #የፌዴራልቤቶችኮርፖሬሽን #ሹመት #ኢትዮጵያ
─────────────────────────────
📌 የተዘጋጀው በ: [ኢትዮ ኮን - Ethio Con]
🔗 ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/ethioconradio
⚠️ የቅጂ መብት © 2026. ይዘቱን ከዚህ ቻናል ውጭ ማስተላለፍ የሚቻለው ምንጩን (ኢትዮ ኮን) በመጥቀስ ብቻ ነው።

❤1🙏1
🏗️ የግንባታ ማቴሪያሎች
ጥራት ለጠንካራ ህንፃ እና ለዜጎች ደህንነት ወሳኝ መስመር
የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ ቢመጣም፣ በግንባታ ማቴሪያሎች ጥራት እና ቁጥጥር ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች ግን አሁንም ትኩረት የሚሹ ናቸው። ጥራት የሌላቸው ግብአቶች መባባስ በህንፃዎች ጽናት ላይ ብቻ ሳይሆን በዜጎች ደህንነት እና በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ አደጋ ይፈጥራሉ።
1. በገበያው ውስጥ የሚስተዋሉ የጥራት ችግሮች
የብረት እና ሲሚንቶ ደረጃዎች
የሚመረቱ ወይም ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግንባታ እቃዎች ከተቀመጠላቸው የኢትዮጵያ ደረጃዎች (ES) በታች ማመዝናቸው ወይም በቂ የላብራቶሪ ምርመራ ሳይደረግባቸው ወደ ገበያ መግባታቸው።
በግንባታ ስራዎች ወቅት የአሸዋ፣ የጠጠር እና የማዕድን ውጤቶች ጥራት አለመጠበቅ የኮንክሪት ጥንካሬን (Concrete Strength) በእጅጉ ይቀንሰዋል።
2. የጥራት መጓደል የሚያስከትላቸው አደጋዎች
የህንፃዎች ያለጊዜው መጎዳት
በደረጃው ያልተገነቡ ቤቶች ስንጥቅ ማሳየት፣ የውሃ መፍሰስ እና ሌሎች የግንባታ ጉድለቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ ይከሰቱባቸዋል።
በድጋሚ ጥገናዎች እና በፈረሰ የግንባታ ክፍል ምክንያት ባለቤቶች ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ይገጥማቸዋል።
3. መፍትሄዎች እና የባለሙያዎች ምክር
አግባብነት ያላቸው አካላት በግንባታ እቃዎች አቅራቢዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ ይኖርባቸዋል።
ማንኛውም ገንቢ ፕሮጀክት ከመጀመሩ በፊት ማቴሪያሎቹን በገለልተኛ እና ብቁ ላብራቶሪዎች ማስመርመር ይገባል።

Telegram
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio program/
በግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የባለሙያዎች የሬድዮ ፕሮግራም የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ከአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር
ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2፡00-3፡30 ሰዓት የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው።

🙏2
👉 የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረውን የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ምክንያት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አስታወቀ፡፡
ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ፡-
👉ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ (22 ወይም ጎላጎል አደባባይ ላይ እና ታች)
👉ከአድዋ ድልድይ ወደ ዘሪሁን ህንፃ እና ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ)
👉ከአትላስ መብራት ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ (ፒኮክ መብራት)
👉ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ወደ መስቀል አደባባይ (ወሎ ሠፈር አደባባይ ላይ እና ታች)
👉ከጋዜቦ አደባባይ በደንበል ህንፃ ጀርባ ወደ ፊላሚንጎ እንዲሁም ከጋዜቦ አደባባይ በአዲሱ መንገድ ወደ ለገሃር መብራት (ጋዜቦ አደባባይ)
👉ከቅዱስ ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት (ቅዱስ ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ መብራት)
👉ከቀድሞው ብርሃን ኢትዮጵያ መስቀለኛ በአዲሱ መንገድ ወደ ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን (ብርሃን ኢትዮጵያ መስቀለኛ)
👉ከአፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ)
👉ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አፍሪካ ህብረት መብራት)
👉ከከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ)
👉ከሜክሲኮ አረቁ ፋብሪካ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አረቄ ፋብሪካ መስቀለኛ)
👉ከሰንጋ ተራ 40/60 ቤቶች መገንጠያ ወደ ሠንጋ ተራ መብራት (ሠንጋ ተራ 40/60 መገንጠያ)
👉ከጎማ ቁጠባ መብራት ወደ ብሔራዊ ቴአትር (ጎማ ቁጠባ መብራት)
👉ከሜትሮሎጂ መታጠፊያ ወደ ፖስታ ቤት መብራት (ሜትዮሮሎጂ መታጠፊያ)
👉ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኤሚግሬሽን መብራት ( ጥቁር አንበሳ መስቀለኛ)
👉ከጎላ ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ኤሚግሬሽን መብራት (ጎላ ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ)
👉ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ኤሚግሬሽን መብራት (ቴዎድሮስ አደባባይ)
👉ከንግድ ማተሚያ መታጠፊያ ወደ ፍል ውሃ መስቀለኛ (ንግድ መታጠፊያ)
👉ከፓርላማ መብራት ወደ ውጭ ጉዳይ (ፓርላማ መብራት ላይ)
👉ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ (ሴቶች አደባባይ)
ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ የሚዘጋ ሲሆን አሽከርካሪዎች አስቀድመው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያሳሰበ ከንጋቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ በተጠቀሱት መንገዶች ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርካሪ ማቆም የተከለከለ መሆኑን አሳስቧል።
ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ ጥቆማ ለመስጠት በ01-11-11-01-11 እና በ990 ነፃ የስልክ መስመር መጠቀም እንደሚቻል ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
Addis Ababa Police

❤3
ዶ/ር የትምጌታ አስራት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ
ሹመቱ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባዔውን እያካሄደ ሲሆን፤ በጉባዔው ዶ/ር ትምጌታ አስራትን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።
ቃለመሃላ፦ አዲሱ ርዕሰ መስተዳድር በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለመሃላ ፈጽመዋል።

❤1👍1
ሰላም የኢትዮ ኮን ተከታታዮች! በዚህ ሳምንት በአለም አቀፍ የኮንስትራክሽን፣ የኢንፍራስትራክቸር እና የሪል እስቴት ዘርፎች የተከናወኑትን ዋና ዋና ሰበር ዜናዎችና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እንደሚከተለው አጠናቅረን አቅርበናል።
ዘመናዊ የ3ዲ ህንፃ ማተሚያ ቴክኖሎጂዎች መስፋፋት፦ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ትላልቅ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች የጉልበት እጥረትን ለመቅረፍ እና የግንባታ ጊዜን እስከ 50 በመቶ ለማሳጠር የሚያስችሉ ግዙፍ የ3ዲ ማተሚያ (3D Printing) ማሽኖችን በስራ ላይ ማዋል ጀምረዋል። ቴክኖሎጂው በተለይ Affordable Housing (ተመጣጣኝ መኖሪያ ቤቶችን) በፍጥነት ለመገንባት ቁልፍ መፍትሄ እየሆነ መጥቷል።
አረንጓዴ ሕንፃዎች እና የካርቦን ልቀት ቅነሳ ፖሊሲዎች፦ አለም አቀፍ የከተማ ፕላን ድርጅቶች በሲሚንቶ እና በብረት ምርት ላይ የሚወጣውን የካርቦን ልቀት ለመቆጣጠር አዳዲስ ጥብቅ መመሪያዎችን አጽድቀዋል። በዚህም መሰረት አዳዲስ ግዙፍ ፕሮጀክቶች እንደ ዝቅተኛ-ካርቦን ኮንክሪት (Low-Carbon Concrete) እና እንደ እንደገና ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የግንባታ እቃዎችን እንዲጠቀሙ ግዴታ እየተጣለባቸው ይገኛል።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በጣቢያ አስተዳደር ላይ ያለው ሚና፦ በሳምንቱ በተደረጉ አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውይይቶች ላይ፣ የ AI ቴክኖሎጂዎች የፕሮጀክት ስጋቶችን አስቀድሞ በመተንበይ፣ የቁሳቁስ ግዥን በማቀናጀት እና በግንባታ ቦታዎች ላይ የሚከሰቱ አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ እያስመዘገቡት ያለው ከፍተኛ ለውጥ ተገምግሟል።
በታዳሽ ሃይል የሚንቀሳቀሱ የግንባታ ማሽነሪዎች፦ የከባድ ማሽነሪ አምራቾች ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ እና በሃይድሮጅን ሃይል የሚሰሩ አዳዲስ ኤክስካቫተሮችን እና ሎደሮችን ወደ ገበያ ማስገባት ጀምረዋል። ይህ እርምጃ የኮንስትራክሽን ጣቢያዎችን የናፍጣ ጥገኝነት እና የድምፅ ብክለት በእጅጉ እየቀነሰው ይገኛል።
ለዛሬ ያዘጋጀናቸው አለም አቀፍ ዜናዎች እነዚህ ይመስላሉ።
─────────────────────────────
📌 የተዘጋጀው በ: [ኢትዮ ኮን - Ethio Con]
🔗 ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/ethioconradio
⚠️ የቅጂ መብት © 2026. ይዘቱን ከዚህ ቻናል ውጭ ማስተላለፍ የሚቻለው ምንጩን (ኢትዮ ኮን) በመጥቀስ ብቻ ነው።
─────────────────────────────
ዘመናዊ የ3ዲ ህንፃ ማተሚያ ቴክኖሎጂዎች መስፋፋት፦ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ትላልቅ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች የጉልበት እጥረትን ለመቅረፍ እና የግንባታ ጊዜን እስከ 50 በመቶ ለማሳጠር የሚያስችሉ ግዙፍ የ3ዲ ማተሚያ (3D Printing) ማሽኖችን በስራ ላይ ማዋል ጀምረዋል። ቴክኖሎጂው በተለይ Affordable Housing (ተመጣጣኝ መኖሪያ ቤቶችን) በፍጥነት ለመገንባት ቁልፍ መፍትሄ እየሆነ መጥቷል።
አረንጓዴ ሕንፃዎች እና የካርቦን ልቀት ቅነሳ ፖሊሲዎች፦ አለም አቀፍ የከተማ ፕላን ድርጅቶች በሲሚንቶ እና በብረት ምርት ላይ የሚወጣውን የካርቦን ልቀት ለመቆጣጠር አዳዲስ ጥብቅ መመሪያዎችን አጽድቀዋል። በዚህም መሰረት አዳዲስ ግዙፍ ፕሮጀክቶች እንደ ዝቅተኛ-ካርቦን ኮንክሪት (Low-Carbon Concrete) እና እንደ እንደገና ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የግንባታ እቃዎችን እንዲጠቀሙ ግዴታ እየተጣለባቸው ይገኛል።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በጣቢያ አስተዳደር ላይ ያለው ሚና፦ በሳምንቱ በተደረጉ አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውይይቶች ላይ፣ የ AI ቴክኖሎጂዎች የፕሮጀክት ስጋቶችን አስቀድሞ በመተንበይ፣ የቁሳቁስ ግዥን በማቀናጀት እና በግንባታ ቦታዎች ላይ የሚከሰቱ አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ እያስመዘገቡት ያለው ከፍተኛ ለውጥ ተገምግሟል።
በታዳሽ ሃይል የሚንቀሳቀሱ የግንባታ ማሽነሪዎች፦ የከባድ ማሽነሪ አምራቾች ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ እና በሃይድሮጅን ሃይል የሚሰሩ አዳዲስ ኤክስካቫተሮችን እና ሎደሮችን ወደ ገበያ ማስገባት ጀምረዋል። ይህ እርምጃ የኮንስትራክሽን ጣቢያዎችን የናፍጣ ጥገኝነት እና የድምፅ ብክለት በእጅጉ እየቀነሰው ይገኛል።
ለዛሬ ያዘጋጀናቸው አለም አቀፍ ዜናዎች እነዚህ ይመስላሉ።
─────────────────────────────
📌 የተዘጋጀው በ: [ኢትዮ ኮን - Ethio Con]
🔗 ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/ethioconradio
⚠️ የቅጂ መብት © 2026. ይዘቱን ከዚህ ቻናል ውጭ ማስተላለፍ የሚቻለው ምንጩን (ኢትዮ ኮን) በመጥቀስ ብቻ ነው።
─────────────────────────────
Telegram
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio program/
በግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የባለሙያዎች የሬድዮ ፕሮግራም የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ከአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር
ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2፡00-3፡30 ሰዓት የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው።
ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2፡00-3፡30 ሰዓት የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው።
❤3🙏1
📢 የዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ምሽት የቀጥታ ስርጭት መርሃ ግብር!
ሰላም የ“ኢትዮ ኮን” ቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች፤ ዛሬ ማታ በሚኖረን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም በሁለት አጓጊ እና አንገብጋቢ ዋና ዋና ክፍሎች ወደ እናንተ የሚደርሱ ፕሮግራሞች ናቸው።
📌 ምዕራፍ 1፡ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም እና ኤግዚቢሽን ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከ"ኢትዮ ቴሌኮም" ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ታላቁ የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም እና የፋይናንስ ኤግዚቢሽን ከመስከረም 19 ተጀምሮ እስከ ሐሙስ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በታሪካዊው የአድዋ መታሰቢያ ሙዝየም (ፒያሳ) ተካሂዷል። ይህንን በዛሬው ወቅታዊ ፕሮግራማችን እንመለከተዋለን።
📌 ምዕራፍ 2፡ የእንግዳ ሰዓት
በዛሬው ፕሮግራማችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከ40 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያካበቱ፣ በተለያዩ የግንባታ ሥራዎች የተሳተፉ እና ኢንዱስትሪውን በረጅም የሙያ ጉዞ የሚያውቁ ልዩ እንግዳ አጋብዘናል።
ውይይታችን በኮንስትራክሽን ብቻ የማይወሰን ሆኖ፤ ከዚህ ረጅም የግንባታ ልምድ በመነሳት ወደ ሪል እስቴት ኢንዱስትሪ የገቡበትን መንገድ፣ በሁለቱ ዘርፎች መካከል ያለውን ትስስር እና ሌሎችንም እያነሳን በቀጥታ ስርጭት ቆይታ እናደርጋለን
⏰ ቀጥታ ስርጭት ጥሪ፡
ክቡራን አድማጮቻችን፣ እነዚህን ሁለቱን እጅግ ጠቃሚ ምዕራፎች የያዘውን የዛሬውን ፕሮግራማችንን ዛሬ ምሽት በቀጥታ ስርጭት ምሽት ከ 2:00 - 3:30 በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ይጠብቁን!
💬 ሀሳብ እና አስተያየት፡
ለዛሬው ፕሮግራም ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ፣ ጥያቄ እና አስተያየት በ0974466655ማካፈል ትችላላችሁ። የእናንተ አስተያየት ለቀጣይ ሥራዎቻችን ትልቅ ግብአት ነው!
🏗 “የነገውን ግንባታ በጋራ እንገንባ!” 🇪🇹

👌2❤1
👉 ማስታወቂያ
ለአገር ውስጥ ሥራ ተቋራጮች
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የግዥ ሥርዓት የመሳተፍ ዕድል!
ለተከበራችሁ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችና ሥራ ተቋራጮች
መስከረም 21 ቀን UNECA አዳራሽ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የግዥ ሥርዓት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር ላይ ማኅበራችን በንቃት ተሳትፏል።
መድረኩ አገር ውስጥ የሚገኙ ተቋማት በዓለም አቀፉ ገበያ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ሰፊ ዕድል ያመላከተ ነበር።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኤጀንሲዎች ከአነስተኛና መካከለኛ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶች እስከ ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ድረስ ለአገር ውስጥ ተቋማት ሰፊ የሥራ ዕድል የሚያቀርቡ በመሆኑ፣ ፍላጎቱ ያላችኹ የማኅበራችን አባላት የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች በማሟላት እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን።
📋 ተፈላጊ ቅድመ-ሁኔታዎች
1. ምዝገባ፦ በዩኤንጂኤም (UNGM - United Nations Global Marketplace) በሥራ ተቋራጭነት መመዝገብ፣
2. ሥነ-ምግባር፦ ዓለም አቀፍ የግዥና የሙያ ሥነ-ምግባር ደንቦችን ማሟላት፣
3. ብቃት፦ የተቀላጠፈና ጥራቱን የጠበቀ የፕሮጀክት አስተዳደር አቅም ማሳየት።
⏰ የማመልከቻ ጊዜ ገደብ
የመጨረሻ ቀን
መስከረም 30 / October 10, 2026
🔗 የምዝገባ መረጃ እና ማመልከቻ ማድረሻ
ይህንን ዕድል በመጠቀም ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦
👉 https://unicef-ethiopia-suppliers.com/
ለማንኛው እገዛና ጥያቄ: +251 98 477 7722
🔷 የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

Unicef-Ethiopia-Suppliers
UNICEF Ethiopia — Expression of Interest: Supplier Registration and Prequalification
UNICEF Ethiopia is undertaking a market survey to identify, profile and evaluate potential suppliers, service providers and contractors for goods, institutional services and construction works.
❤2
https://www.tiktok.com/@ethioconstruction0?_r=1&_t=ZS-9AM4jTrLpb8
ኢትዮ ኮን የቲክቶክ ገፅ
🏗️ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከ40 ዓመት በላይ ልምድ ያካበቱት ኢንጂነር አብርሀም ደምሴ በአሀዱ ሬድዮ 94.3 (ኢትዮ ኮን ሬድዮ ፕሮግራም) ስለ ራሳቸው የሰጡትን ማብራሪያ ተከታተሉ....
የዝቋላ ኮንስትራክሽን እና ሪል እስቴት ባለቤት የሆኑት ኢንጂነር አብርሀም ማን ናቸው?
ይህንን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት
❤️ ላይክ
🔄 ሼር
➕ ፍሎ (Follow) ማድረግዎን አይርሱ!

TikTok
Visit TikTok to discover profiles!
Watch, follow, and discover more trending content.
👌1
"ማስታወቂያ*
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘዉ መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታዉ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ እና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራ ተቋራጮችን በመስፈርቱ መሰረት ማወዳደሩ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሠረት ተወዳዳሪ የሥራ ተቋራጮች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 3 የቴክኒክ ምዘና ውጤታቸዉ ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረበ ሲሆን በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተወዳዳሪ ቅሬታ ካለዉ ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ጊዜ አንስቶ የሚቆጠር ለተከታታይ አምስት(5) ቀናት ዉስጥ ቅዳሜን ጨምሮ በኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ቢሮ (2ኛ ፎቅ) በጽሁፍ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ቴክኒክ ኮሚቴዉ
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም

❤1
https://vt.tiktok.com/ZSbbfhGmA/
ዝቋላ ኮንስትራክሽን የሚለውን ስያሜ እንዴት አገኘ?
ኢ/ር አብርሃም ደምሴ የዝቋላ ኮንስትራክሽን እና የዝቋላ ሪል እስቴት ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ምላሽ ይሰጣሉ።
https://www.tiktok.com/@ethioconstruction0?_r=1&_t=ZS-9AM4jTrLpb8
ኢትዮ ኮን የቲክቶክ ገፅ ቤተሰብ ይሁኑ!