The Voice of Ethio Agri-CEFT
268 subscribers
215 photos
10 videos
20 files
8 links
The Biggest Player in The Agricultural Industry of Ethiopia since 1997
Download Telegram
ኢትዮ አግሪ-ሴፍት ኃ.የተ. የግል ማኀበር
በ9th international HortiFlora 2025 ትርዒት ተሳተፈ
ኩባንያው በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ከመጋቢት 23-25/2017 ዓ.ም. እየተካሄደ ባለው 9ኛ አለም አቀፍ የሆርቲ ፍሎራ 2025 ( 9th International Floriculture and Horticulture Trade Fair) የንግድ ትርዒት ላይ እየተሳተፈ ነው።
ሆርቲ ፍሎራ 2025 (HortiFlora 2025) በአበባ ልማት ኢንዱስትሪ ውስጥ በጣም ተቀባይነት ካላቸው የንግድ ትርኢቶች አንዱ ሲሆን አብቃዮችን፣ ላኪዎችን፣ አቅራቢዎችን እና ገዥዎችን ከዓለም ዙሪያ በማሰባሰብ ይታወቃል። ይህ ዝግጅት በአለምአቀፍ የአበባ ንግድ ውስጥ ያሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን፣ የገበያ እድሎችን፣ ኢንቨትመንቶች እና አለም አቀፍ ግንኙነቶችን ለማጠናከር የሚያስችል መድረክ ነው።
ኩባንያው ለአለም አቀፍ ገበያ የሚያቀርበውን የጽጌረዳ ምሮቶች የአመራረት ሂደት፣ የጥራት ደረጃዎች እና ወደ ውጭ የመላክ አቅሞ እንዲሁም እያደገ የመጣውን የአበባ ፍላጎት ለማሟላትና የበለጠ ተደራሽነቱን እያሰፋ ለማስቀጠል ያለውን ቁርጠኝነት ለማሳየት ያስችለዋል።
በዘንድሮው ሆርቲ ፍሎራ 2025 (HortFlora 2025) የንግድ ትርዒት በአበባ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የእሴት ሰንሰለት የተሰማሩ ከ133 በላይ ሀገራት ተሳትፈዋል።
12 April 2025
MIDROC Investment Group appoints Million Moges as General Manager

Ethio Agri-CEFT PLC announced today that MIDROC Investment Group has appointed Mr. Million Moges as General Manager, effective April 9, 2025. Mr. Million’s career of more than 30 years in the agriculture industry has allowed him to gain extensive technical and managerial experience. Most recently Mr. Million was Corporate Director Planning & Monitoring, Agro-Cluster of MIDROC Investment Group. Mr. Million Moges succeeds Bahariw Semere who was the General Manager since May 3, 2022.


We welcome Mr. Million and look forward to working with him as he brings his leadership experience and professional insights to drive the continued success of Ethio Agri-CEFT PLC.
👍20👏5
እንኳን ደስ ያላችሁ!
ኢትዮ አግሪ-ሴፍት ኃላ. የተ. የግ. ማኀበር በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2017 ዓ.ም ታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
6