ᗴᎢᕼᏆᝪ ᗯᗴᗷ ᗞᗴᐯᗴᏞᝪᑭᗴᖇᔑ
127 subscribers
123 photos
2 videos
4 files
11 links
ᗴᎢᕼᏆᝪ ᗯᗴᗷ ᗞᗴᐯᗴᏞᝪᑭᗴᖇᔑ
Get in touch:
📢 @ethio_web_developers
🤖 @ethio_web_developers_bot
👤 @Mrbereket

🔊SHARE AND SUPPORT US🔊
Download Telegram
Full-Stack Web Development

Frontend
📌 (HTML,
CSS, JavaScript)

Backend
📌 (PHP, JavaScript, Python)

Database
📌 SQ
L
📌 PostgreSQL
📌 MongoDB
📌 Firebase

Version Contro
l
📌 GitHub

Integrations
📌 PayPal
📌 YenePay (የኔፔይ)

Plugins & Frameworks
📌 (Bootstrap & JQuery)

Interface Design Tools
📌 (Adobe XD & Figma)

Deve
lopment Tools
📌 (VS Code & PyCharm)

📢 @ethio_web_developers
🤖 @ethio_web_developers_bot
👏1
Which interface design tool you prefer ?
Anonymous Poll
54%
Adobe XD
46%
Figma
JavaScript_Data_Structures_and_Algorithms_An_Introduction_to_Un.pdf
5.9 MB
♨️JavaScript Data Structures and Algorithms♨️
- - - - - - - - - - - - - -
This book📚 and the accompanying code provide that essential foundation for doing so. With JavaScript Data Structures and Algorithms you can start developing your knowledge and applying it to your JavaScript projects today😎.

📚 Book 👉 : JavaScript Data Structures and Algorithms
👤 Author 👉 Sammie Bae

📢 @ethio_web_developers
🤖 @ethio_web_developers_bot
👍1
What is your Best Code Editor ?
Anonymous Poll
74%
Vs - Code
13%
Sublime
4%
Brackets
9%
Notepad ++
Forwarded from Deleted Account
Only for people who think out side the box can join😉😉
👇👇👇👇👇👇
w3schools Offline Version 2022@freecodecs.rar
32 MB
W3school Offline Version

W3school
የሚጠቅመን ከመጀምሪያ ጀምሮ ፕሮግራሚንግ ለመማር በጣም ጥሩ ከሆኑ ዌብሳይት መካከል አንዱ ነው። HTML፣ CSS፣ JavaScript፣ PHP፣ Python እና ሌሎች በርካታ ድህረገፅ ልማት ጋር የተያያዙ ቋንቋዎችን መማር እንችላለን።

የኢንተርኔት መቆራረጥ🌐 ወይም በሌለበት ቦታ የምትኖሩ ከሆነ የW3Schoolsን በቀላሉ ከኢንተርኔት ውጭ ማግኘት የምትችሉበት Offline Version ነው።
አንዴ የW3chools Offline ፋይሉን ካወረድን በኋላ extract በማለት ወደ extract ወደሆነው ፎልደር ከገባን በኋላ default.html ን በመክፈት መጠቀም እንችላለን።

ዓመተ ምህረት፡ 2022 GC
የፋይል ትልቀት፡ 32MB
የፋይል አይነት፡ RAR

ይህን ዌብሳይት በነጻ ተጋበዙልን 📚
መልካም ትምርት
!
—
📢 @ethio_web_developers
🤖 @ethio_web_developers_bot
👍3❤1
#ፍላሽ_ዲስክ_እንዴት_በፓስዎርድ_መቆለፍ_ይቻላል?
#security
በፍላሽ ዲስክ የተለያዪ ሚስጥራዊ ዳታዎች እንይዛለን! ከራሳችሁ ውጪ ሌላ ማንም ሰው እንዳያየው የምትፈልጉት ዳታ(ፋይል፣ቪድዮ፣ፎቶዎች ወዘተ) በፍላሽ ዲስክ ትይዛላችሁ።

ስለዚህ ሚስጥራዊ ዳታችሁን ከናንተ ውጪ ማንም ሰው እንዳያየው ወይም እንዳይጠቀምበት የግድ ፍላሽ ዲስኩን በፓስወርድ መቆለፍ ይኖርባችኋል።

እሺ windows 10 የምትጠቀሙ ሰዎች ፍላሽ ዲስካችሁን በፖስወርድ ለመቆለፍ የሚከተሉትን ስቴፖች በመከተል መቆለፍ ትችላላችሁ።
1-ፍላሽ ዲስኩን ኮምፒውተራችሁ ላይ ሰኩት እና"This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ አድርጉት...

2- "This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ ስታደርጉት የሚመጣው ቦክስ ውስጥ ፍላሽ ዲስካችሁ ይመጣል

3- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አድርጉ

4- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አ.ስታደርጉ "Turn BitLocker on" የሚለውን ሴሌክት ማድረግ

5- ከዚያ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል፣ የማትረሱት ፓስወርድ አስገቡና "next" በሉት

6- ከዚያ "Encrypt entire drive" የሚለውን ሴሌክት በማድረግ "next" ማለት። በቃ አለቀ።ፍላሽ ዲስኩ በፓስውርድ ተቆለፈ።
ከዚህ በኋላ ያለ እናንት ሌላ ማንም ሰው ፍላሹን መጠቀም አይችልም።

ፍላሽ ዲስኩን መጠቀም ስትፈልጉ ኮምፒውተራችሁ ላይ ፍላሹን ደብል ክሊክ ስታደርጉ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል።ፓስወርድ በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ😊

📢 @ethio_web_developers
🤖 @ethio_web_developers_bot
What Is OTP ?
#otp
OTP stands for One-Time Password. It is a unique and temporary password that is generated for a single use and expires after a short period of time. OTPs are commonly used as a security measure to authenticate a user's identity during online transactions, such as online banking, e-commerce, and other sensitive activities.

The purpose of OTP is to provide an additional layer of security to protect against unauthorized access to sensitive information or transactions. OTPs are typically sent to the user's registered mobile number or email address and must be entered within a specified time frame to complete the transaction. This helps to prevent fraud and unauthorized access to user accounts.

OTP can be generated using various methods such as SMS, email, mobile apps, hardware tokens, or biometric authentication. It is a simple and effective way to enhance the security of online transactions and protect user data.

📢 @ethio_web_developers
🤖 @ethio_web_developers_bot
የ Notcoin የመጀመሪያው Task Friend Invite ማድረግ ነው!

Notcoin 2.0 🔥 🔥
ብዙዎችን ያንበሸበሸው ኖትኮይን እንደ አዲስ ጀምሯል🤗🤗
አሁን ላይ invite ምርጥ ሲሆን በቀጣይ task ይጨመርበታል!!
Invite friend limit 50 ብቻ ነው ማድረግ የምትችሉት!

በዚህ ሊንክ ጀምሩ 👉 Notcoin 2
Forwarded from LIFE
Dagmawi Assefa
CBE: 1000310977938
ዳሽን 🏦: 5016527877077
አቢሲኒያ 🏦: 39796821


ኑ! አብሬን የ57 ብር (1 dollar) ዘር እንዝራ!

@Epignosis_Tube
ዳግማዊ አሰፋን ሁላችሁም ታውቁታላችሁ ብዬ አስባለሁ፤ አሁኑ ባለቤት ሁኔታ በትክክል የምሰራ ከአንገት በላይ ያሉ አካሉ ብቻ ነው...የቀረው የሰውን አካሉን የምንቀሳቀሰው በሰው እርዳታ ነው...በአንድ ጊዜ ዳጊ እንድህ ብሎ ነበረ..." እጆቼ ብቻ እንድሰሩልኝ ከረዳኝ ፈጣሪን ሌላ ነገር አላስቼግረውም" ...


ከፈጣሪ በታች ውስብስብ ለሆነ ለነርቭ ህኪምና ይረዳው ዘንድ የ57 ብር ዘር እንዝራ፤ እጆቹ ታካመው፣ ለብዙዎቻችን የምተርፉ ድንቅ መጽሐፍትን መድረስ እንድችል።

©Bina-95
4 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል 🤑
Ava coin 20,000,000 token ሊያከፋፍል 4 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል!!
ያልጀመራቹ
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=283449f2a71af74a0054
❤1