Ethio unique tutorial
3.2K subscribers
1.19K photos
1 video
451 files
92 links
Well Come To Ethio unique tutorial

♀️Freshman Pdfs
♀️Mid and Final Exam
♀️Other Relevant materials.
♀️Dep't exam
➜department review
Our youtube channel
➜https://youtube.com/@ethiouniquetutorial?si=bMnwsw7S
Contact me for Support @Ethio_Supporter
Download Telegram
የEthio Unique private Tutorial  Class  ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ።

✔️ አብዛኞዎቹ ግቢዎች ከዛሬ ጀምሮ በሚቀጥሉት ሳምንቶች ለአዲስ ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያቀርባሉ። ስለዚህ እናንተም ዝግጁ መሆን ይኖርባቹሀል።

✔️ ዩኒቨርሲቲ እንደ High School አይደለም። አስተማሪዎቹ አንድ Chapter በአንድ ቀን ነው የሚጨርሱት Spoon Feeding የሆነ የመማር ማስተማር ሒደት እዛ አታገኙም። ክላስ ከጀመራችሁም በኋላ ጊዜ አይኖራችሁም። ሁሉም አስተማሪ በአሳይመንት፣ በፈተና በQuiz ስለሚያጨናንቋችሁ እያንዳንዱ ኮርሶችን Cover ማድረግ ይከብዳቹሀል።

✔️ስለዚህ ከአሁኑ ጀምራችው Cover ማድረግ ያለባችሁን አድርጉ። Freshman ላይ የምትሰሩት GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ ዋጋ አለው። ብዙ ተማሪ Freshman ላይ የሰራው ስህተት ዋጋ አስከፍሎት መግባት የሚፈልገው Department ሳይገባ ቀርቷል። ስለዚህ እናንተም ከአሁኑ ጀምሩ።

✔️ የFreshman አመታችሁን ከእኛ ጋር ተማሩ ከኮርሶቹ በተጨማሪ ከSenior ተማሪዎች እገዛ ታገኛላችሁ።

➜ 200 ብር ለአንድ ሴሚስተር( First Semester)
W
➜  350 ብር ለሁለቱም ሴሚስተር ( Full Year Package) ይሔን ነፃ በሉት
🙌

🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot

✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter


📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤6
Gary_Chartrand,_Albert_D_Polimeni,_Ping_Zhang_Mathematical_Proofs.pdf
7.2 MB
📚 Mathematics

📚ብዙ ጥያቄዎች አሉት፣ አብዛኞቹ ሌክቸረሮች ይጠቀሙበታል❗️

📚 ይድረስ ለፍሬሽማን ተማሪዎች


ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤5
Level_12_Passage_1.pdf
437.4 KB
📚 Communicative English Skill I.

📚 Passage I Worksheet.

📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።

#CommunicativeEng

@Ethio_Unique_Tutorial
Level_12_Passage_2.pdf
445.6 KB
📚 Communicative English Skill I.

📚 Passage II Worksheet.

📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።

@Ethio_Unique_Tutorial
Level_12_Passage_3.pdf
482.1 KB
📚 Communicative English Skill I.

📚 Passage III Worksheet.

📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።

@Ethio_Unique_Tutorial
Level_12_Passage_4.pdf
447.9 KB
📚 Communicative English Skill I.

📚 Passage IV Worksheet.

📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።
@Ethio_Unique_Tutorial
Level_12_Passage_5.pdf
496.2 KB
📚 Communicative English Skill I.

📚 Passage V Worksheet.

📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።

@Ethio_Unique_Tutorial
❤7
➡️ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ጥሩ ዉጤት ለመስራት ምን ማድረግ አለባችሁ?

👉 ዛሬ ዩኒቨርሲቲ ላይ ጥሩ ዉጤት አምጥታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት እንድትገቡ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እና እንደሌለባችሁ ልንገራችሁ።

👉 ግቢ ስትገቡ ጎበዝ ተማሪ ሆናችሁም አሪፍ ዉጤት ሳታመጡ ልትቀሩ ትችላላችሁ።
ይህ የሚሆንበት ምክንያት ደግሞ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ዝቅ የሚያደርገውን ነገር አለማወቃችሁ ነው።

➡️ ውጤታችሁን ምን ሊያወርደው ይችላል?

1. Mid ፈተናን ትኩረት ሰጥቶ አለመስራት

👉 የአብዛኛውን ተማሪ ውጤት የሚያወርደው ይህ ነው። Mid ከ30 percent ነው። ስለዚህ "ምን ችግር አለው? ይህን ባልሰራ Final ቼክየ  አንብቤ ከ50 አሪፍ ውጤት እሰራለሁ፣ ይስተካከላል" እያላችሁ ራሳችሁን በመሸወድ ትዘናጋላችሁ። እና Final በሆነ ምክንያት ሳትሰሩ ከቀራችሁ፣ ከዛ በምን በምንም አታስተካክሉትም። መጨረሻችሁ መምህር 0.5 markመለመን ይሆናል። ያኔ "Mid ብሰራ እኮ!" ትላላችሁ።
ስለዚህ Grade መስራት ከፈለጋችሁ Mid Exam ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩ።

2. Assignmentን በጊዜው አለመስራት! 📝⏰

👉 ሌላው ትልቅ ፈተና ደግሞ የአሳይመንት ነገር ነው! አሳይመንት ስትቀበሉ ለመስሪያ የሚሆን በጣም ብዙ ጊዜ ይሰጣችኋል።
ያኔ ? "ኧረ አሁን ገና ነው! ብዙ ጊዜ አለን እኮ..." እያላችሁ ሳታስቡት ጊዜው ይነጉዳል! 😅

👉 ግቢ ውስጥ ደግሞ ጊዜ ሲሄድ አታውቁትም፤ ይሮጣል ነው የምላችሁ! 🏃‍♂️💨 በተለይ ደግሞ የፈተና ጊዜ ሲቀርብ ጭንቀቱ ይጀምራል። ከዛስ? ደርሶ በደርሶ የሆነ ነገር እንደነገሩ ሰርታችሁ ትሰጣላችሁ። በቃ ያኔ ሳታስቡት ከ A ወደ A- ወረዳችሁ ማለት ነው! 😭

👉 ሌላው አሳይመንት ላይ ልትጠነቀቁበት የሚገባ ነገር "ኧረ እገሌ ይሰራዋል!" ብላችሁ ዝም ብላችሁ በሰው አትመኑ! 🙅‍♂️ የሚሰራው ልጅ "እኔ ፈተና እሰራለሁ፣ ስለዚህ ለ assignment አልጨነቅም" ሊል ይችላል፤ ምን ይታወቃል? 🤷‍♂️ ስለዚህ ለራሳችሁ ጊዜ ሰጥታችሁ ራሳችሁ ስሩ! እንዲሁም Assignment በቡድን ወይም በግል Present የሚደረግ ከሆነ (Presentation ካለው) ቀድማችሁ በደንብ ተዘጋጁበት! 🎤🔥

3. Module ብቻ ማንበብ! 📖

👉 ይህ ደግሞ ብዙ ተማሪዎችን ግራ የሚያጋባ ትልቅ ወጥመድ ነው! ግቢ ውስጥ የምትቀበሉት ሞጁል ለማንበብ በፍጹም አይመችም! 😁 እናንተዬ... አንድን ሃሳብ ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም ነው የሚሄደው! አንብባችሁ ስትጨርሱ "ቆይ እኔ ምኑን ነው እያነበብኩ የነበረው?" ብላችሁ ራሳችሁን ልትጠይቁ ትችላላችሁ! 🤣 ስለዚህ ሞጁል ላይ ብቻ ተስፋ አታድርጉ!

👉 በእሱ ፈንታ ምን ማድረግ አለባችሁ?
ከተለያዩ Sourceዎች አጠር ተደርገው የተጻፉ Short Noteዎችን ጨምራችሁ አንብቡ! 📝 ዋናውን ሃሳብ በቀላሉ ከተረዳችሁት በኋላ፣ ወደ ሞጁሉ ተመልሳችሁ ስታነቡት ያለምንም ጭንቀት ፅንሰ-ሃሳቡ በደንብ ይገባችኋል! ለዚህ ደግሞ Ethio Unique Tutorial ላይ ምርጥ ምርጥ ኖቶች እናንተን እየጠበቁ ነው:: ተጠቀሙበት:: የአምና ፍሬሽማን ተማሪዎች በደንብ አድርገው ተጠቅመውታል:: እናንተም 👍

4. መምህሩ ሳያስተምር አላነብም ማለት!

👉 የግቢ ትልቁ እና ዋነኛው ችግር እዚች ጋር ነው! ግቢ ውስጥ አሪፍ ዉጤት ለመስራት ከ 95% በላይ የእናንተ የራሳችሁ ጥረት ነው የሚያስፈልገው! 💯💪 የግቢ መምህር ልክ የሃይስኩል መምህር እንዳስለመዳችሁ እያንዳንዱን ነገር መስመር በመስመር አይዘረዝርላችሁም፤ ኧረ እንደውም በደንብ ርዕሱን እንኳን ጥሩ አድርጎ አይነግራችሁም! 😅 ሶስት ሰዓት ሙሉ ቆሞ ስለ ምን እያስተማረ እንደሆነ እንኳን ሳታውቁትና ሳይገባችሁ ወጥቶ ነው የሚሄደው! 🚶‍♂️💨 በእርግጥ ከስንት አንድ ጥሩ መምህር አይጠፋም... ያም ሆኖ ግን ለፈተና በቂ አይደለም! አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ መምህር በጥቂቱም ቢሆን ሳያስተምር አዲስ Topic (ርዕስ) ራሳቸው አውጥተው ማንበብ አይወዱም! 😬 ይህ ልምድ ግን የሃይስኩል ልምዳችሁ ነው፤ እዚያው ካልጣላችሁት ግን ግቢ ውስጥ ትበላላችሁ (ውጤታችሁ ይበላሻል)! 😭📉
ስለዚህ  የግቢ መምህርን እርሱት! ራሳችሁ Note አውጥታችሁ አንብባችሁ እንደምትፈተኑ ከአሁኑ አውቃችሁ ራሳችሁን አዘጋጁ! 🔥 አይዞን ያለምንም ጭንቀት የፍሬሽማን ጊዜያችሁን የምታሳልፉበት የኛ Tutorial አለላችሁ:: " Ethio Unique Tutorial" Module, ልዩ ልዩ ኖቶች, ቪዲዮ ቱቶሪያል, ከ10,000 በላይ የፍሬሽማን ጥያቄዎች ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር እናንተን እየጠበቀ ነው:: ዛሬውኑ ተቀላቀሉን:: ጊዜው የመረጃ ነው:: መረጃውን በደንብ የተጠቀመ ደግሞ ዉጤት ይሰቅላል::

📌 ጠቃሚ መረጃ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ Like and Share አድርጉት::


✔️ የFreshman አመታችሁን ከእኛ ጋር ተማሩ ከኮርሶቹ በተጨማሪ ከSenior ተማሪዎች እገዛ ታገኛላችሁ።

➜ 200 ብር ለአንድ ሴሚስተር( First Semester)
W
➜  350 ብር ለሁለቱም ሴሚስተር ( Full Year Package) ይሔን ነፃ በሉት
🙌

🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot

✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter


📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤8
#HawassaUniversity

በ2019 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 03-04/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1. የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
2. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
3. አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
4. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ፣ እና የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
👍6
#HaramayaUniversity

በ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
ሐረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፍኬት፣
➻ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➻ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርቲፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ 6 ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፎች፣
➻ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።

ከላይ የተገለፁትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ጉርድ ፎቶግራፍ ስካን በማድረግ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
❤3