#ዛሬ ይጠናቀቃል 🛑🛑🛑
የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ እንዲሁም የASTU &AASTU Freshman Student
Welcome to University ለማለት በማሰብ ለአንድ ዓመት በሙሉ እና በሴሚስተር የምን ስጠውን Freshman Tutorial Package ለይ 25% Discount አድርገናል ይህን እድል አለመጠቀም ሞኝነት ነው‼️
🛑350 ➜✔️300(Full year)
🛑200➜✔️150 (Semester )
✔️ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉ ከኢትዮጵያ በሙሉ ከተውጣጡ እና 12% ውስጥ ከግቡ ጋር ነው Competition ውስጥ ያላችሁት በ High school method ግቢ ላይ እሰራለሁ ማለት ዘበት ነው መዘግየት ዋጋ ያስከፍላል😩
#ማሳሰቢያ ይህ Discount የሚቆየው ለዛሬ ብቻ ነው ይህም ማለት መስከረም 20 እስከ ምሽት 4:30 ከዛ ወደነበረበት ይመለሳል አለመመዝገቡ በ Freshman Department ምርጫ ለይ መቀለድ ነው
🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot
✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter
📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial

❤4👏2👍1🎉1
🛑 የመጀመሪያው ሴሚስተር ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
▪️ ይህ መልዕክት ለዘንድሮ ለ 2019 ዓ.ም ፍሬሽማን ተማሪዎች ነው ፥ የፍሬሽማን የመጀመሪያውን ሴሚስተር ውጤት ግቢ ላይ ለምትቆዩበት አምስትና ከዛ በላይ አመታት መሰረት ነው።
▪️ የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት ፥ የምትገቡበትን ዲፓርትመንት ይወስናል። ከአዲሱ ካሪኩለም ትግበራ በሗላ ፥ የተማሪዎች የዲፓርትመንት ቅበላ ዋና መመዘኛው የፍሬሽማን ውጤት ነው። ፍሬሽማን 1st Semester ላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጣ ተማሪ የሚፈልገውን ዲፓርትመንት መርጦ ይገባል። በተለይም ደግሞ እንደ Medicine, Anesthesia, Pharmacy ና ሌሎችም የጤና ዘርፎች ፥ እንደ Software Engineering ና Computer Science ያሉ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ፥ እንደ Law ያሉ የህግ ዘርፎች ብዙ ተማሪዎች ስለሚፈልጓቸው ከብዙ ተማሪዎች ጋ ፉክክር ስለሚኖር 1st Semester ላይ ከፍተኛ ውጤት ካመጣችሁ እነዚህን ተፈላጊ ዘርፎች ታገኛላችሁ።
▪️ የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት የሚቀጥሉት የግቢ ቆይታችሁ ላይ ተፅዕኖ አለው። በተለይም ፍሬሽማን ላይ ከፍተኛ ውጤት(GPA) ካላችሁ ከፍሬሽማን በሗላ እንኳን ውጤት ቢወርድባችሁ ፍሬሽማን ላይ ያስመዘገባችሁት ውጤት ከፍ አድርጎ ያቆይላችሗል። ስለዚህ ፍሬሽማን ላይ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው።
▪️ ስለዚህ አላማውን ትምህርት አድርጎ ዩኒቨርሲቲ የሚሔድ ተማሪ ፥ ይህን ሴሚስተር ሰግጦ ያንብብ። ስታነቡ ደግሞ በብልጠት አንብቡ እንደው ላይብረሪ ውስጥ እስከ ሌሊት 10 ሰአት ማንጋቱ ብቻውን በቂ አይደለም:: የመረጃ ሰው መሆን አለባችሁ ስታነቡ ፅንሰ ሀሳብ ተኮር መሆን አለባችሁ። ይኸ ማለት ይኸ ነው እያላችሁ ብቻ አትሸምድዱ ሞጅሉ ላይ ያሉ ኖቶችን ከስር መሰረቱ ለመረዳት ሞክሩ። የግቢያችሁን ያለፉ አመታትት ፈተናዎች በደንብ ስሩ በምን መልኩ መዘጋጀት እንዳለባችሁ ፍንጭ ይሰጧችሗል።
▪️ የተለያዩ አመታት የፍሬሽማን ኮርሶችን የተለያዩ ግቢዎችን ጥያቄ ተመልካቻለሁ አብዛሀኛዎቹ ግቢዎች ፈተናቸው መማሪያ ሞጁላችሁን መሰረት ያደረገ ነው። ስለዚህ መጀመሪያ ሞጁላችሁን ማንበብ ከሞጁሉ ሰፋ ያለ ተጨማሪ ማብራሪያ ደግሞ ለማግኘት Ai መጠቀም አሪፍ ነው:: ጥሩ አድርጋችሁ Search ካደረጋችሁ ግልፅ የሆኑ ማብራሪያዎችን ከነምሳሌያቸው ታገኛላችሁ:: Even ፈተናዎች ሊወጡበትም ይችላሉ። ልክ አንድ part አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ በዛ Part ዙሪያ የወጡ የግቢዎችን ፈተና በደንብ መስራት ይኖርባቹሀል።
📍የጊዜ አጠቃቀማችሁን ለማስተካከል ሞክሩ። ግቢ እንደገባችሁ የመጀመሪያው ሳምንቱ ግቢውን መተዋወቅ ላይ ትኩረት አድርጉ። Orientation ይሰጣል እሱን ተከታተሉ። የግቢውን አሰራር ለማወቅ ሞክሩ። ላይብረሪውን ሆስፒታሉን መመገቢያ ካፌውን ክላሱን ዶርማችሁን ወዘተ scan የምታደርጉበት ሳምንት ለማድረግ ሞክሩ። ከዛ በሗላ አብዛሀኛው ትኩረታችሁ ትምህርታችሁ ላይ ይሁን። በአንድ ጊዜ ሁሉንም አንብቤ ነካክቼ ካልጨረስኩ አትበሉ። ቀስ በቀስ የሚያድግ የሚሻሻል ነገር እየሰራችሁ ሒዱ። ትምህርታችሁን ከስር ከስር አንብቡ። ፈተና ሲደርስ አነባለሁ ብላችሁ አትተኙ። እንደዛ ከሆነ ፈተና ሲደርስ ለማንበብ ብትሞክሩ ቴንሽኑ ራሱ አያስነብባችሁም። ከቻላችሁ ፈተና ከመድረሱ በፊት አጠናቃችሁ የፈተና ሰሞን አዕምሯችሁን ነፃ አድርጋችሁ Relax ለማድረግ ሞክሩ።
▪️ በተለይ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ስለ ግቢ የተጋነነ መረጃ ነው የሚሰጣችሁ። ሌላ አለም እንደሆነ ተደርጎ ነው የሚነገራችሁ ነገር ግን ምንም የተለየ ውስብስብ ነገር የለውም። በወሬ አትሸበሩ! አዲስ Environment ነው ፣ አዲስ Life Style ነው ፥ አዲስ መምህራን ናቸው ፥ ከቤተሰብ ትርቃላችሁ ለህይወታችሁ ሐላፊነት የምትወስዱት እናንተ ናችሁ። ልዩነቱ ይኼ ነው። ከዛ ውጪ ግቢ ማለት ይኸ ነው በዚህ ወጥቶ በዚህ ገብቶ የሚሏችሁን አትስሙ። ሌላው ትልቁ ነገር የጓደኛ ተፅዕኖ ከምታገኙት ነፃነት ጋ ተደማምሮ እያሳሳቀ ገደል እንዳይከታችሁ የአላማ ሰው ሁኑ በራሳችሁ አቋም እና እምነት ብቻ ተጓዙ።
🥳 በተረፈ ፈታ በሉ። አትጨናነቁ ያላችሁን ህይወት Enjoy አድርጉት:: የአላማ ሰው ሁኑ። እንወዳችሗለን በርቱ።
✔️ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉ ከኢትዮጵያ በሙሉ ከተውጣጡ እና 12% ውስጥ ከግቡ ጋር ነው Competition ውስጥ ያላችሁት

❤10👏1
ለ 2019 ዩኒቨርስቲ Freshman ተማሪዎች በሙሉ ‼️
👉በዚህ አመት ወደ ዩኒቨርስቲ የገባችሁ ተማሪዎች ይሄ የመጀመሪያ አመት በጣም ወሳኝ ነው! ምክንያቱም የኢንትራንስ ውጤታችሁ እና የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ ውጤታችሁ ተደምሮ ነው የምትፈልጉት ዲፓርትመት የምትገቡት።
👉የመጀመሪያ አመት ውጤታቸው ዝቅ በማለቱ ምክንያት ብዙ ልጆች የማይፈልጉትን ትምህርት ይማራሉ፤ ዩኒቨርስቲ የገቡ ታላላቆቻችሁን ጠይቋቸው፤ የማትፈልጉትን ነገር እንደመማር አስቸጋሪ ነገር የለም! ቀጣዮቹን ሁለት ሴሚስተሮች ምርጥ ውጤት ካመጣችሁ ግን የምትፈልጉት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።
✔️ እኛም ምርጥ ውጤት እንድታመጡ ለመርዳት ሁሉንም የዩኒቨርስቲ Common ኮርሶች እናስጠናችኋለን።
✔️ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉ ከኢትዮጵያ በሙሉ ከተውጣጡ እና 12% ውስጥ ከግቡ ጋር ነው Competition ውስጥ ያላችሁት
ክፍያው
➜Full year 350
➜ only First semester 200

❤6
📌 ለአዲስ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ
የ JIMMA University የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 4 እና 5/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።
@Ethio_Unique_Tutorial
የ JIMMA University የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 4 እና 5/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።
@Ethio_Unique_Tutorial
❤6👍1
Ethio unique tutorial
📌 ለአዲስ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ የ JIMMA University የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 4 እና 5/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። @Ethio_Unique_Tutorial
#JimmaUniversity #Freshman
የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 4–5 2019 ዓ.ም. በተመደባችሁበት ካምፓስ ይካሄዳል። የተመደባችሁበትን መረጃ በJU Portal ይመልከቱ እና አስፈላጊ ሰነዶችን ይዘው ይምጡ።
⚡️Natural Students --Institute Of Technology
⚡️Social Students --- College of Agriculture
⚡️Veternary Medicine --Jimma University
በዚህ Portal
👉 https://portal.ju.edu.et
Admission Number በማስገባት Dormitory, Cafeteria እና Section ማየት ትችላለችሁ ::

ለ2019 Freshman ተማሪዎች
✔️ አንድ ነገር ግን በጣም ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው አሁን ወደ ዩኒቨርሲቲ ግቡ ለተባላችሁ እና ምደባ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ University የሚያጋጥሟቹህ ነገሮች ሹክ ለማለት ነው።
➜ በደንብ አስቡበት university ከገባችሁ በሗላ especially first semester ላይ በጣም መጠንቀቅ የሚያስፈልገው time ነው በሂወታችሁ ውስጥ ሁሉ ነገር የሚበላሸውም የሚስተካከለውም በዚህ ወቅት ነው Then ትንሽ Second Semester ልታስተካክሉት ትችላላችሁ First Semester ያበላሻችሁትን በታምር ሂወታችሁን እንዳታበላሹት everything ከዚህ year በሗላ ይደርሳል focus on yourself and ur goal that's it ማለት university ከባድ year ልታሳልፉበት የምትችሉት በዚህ አመት ነው ምንም የምታቁት ነገር የለም ስለ አጠናን እስታይል፣ ስለ ፈተና አወጣጥ ፣ ምን ምን መምህራን እንደሚያጋጥማችሁ i swear they are totally different from highschool teacher . የሰው ልጅ በሁለት አይነት መንገድ እራሱን ያስተምራል አንድ በራሱ ሁለት ከሰው ይማራል እራሳቹን በተቻለ መጠን ከሰው ለመማር ሞክሩ አለበለዚያ መልሶ ያስከፍላችሗል ።
➜University ውስጥ ብዙ ነገሮች ይወራሉ ብሎም ቶሎ ነው ወሬው የሚዛመተው ከነሱም መካከል ፈተና ሲደርስ ስለ ፈተና በጣም ብዙ ነገሮች ይወራሉ እዚህ ጋር don't be foolish እሽ በቃ በተቻላችሁ መጠን ቀድማችሁ ለመጨረስ ሞክሩ እያዳንዷን ነገር አጣርታችሁ አድርጉ እና just ያላመናችሁበትን Social Media ውስጥ አትሁኑ Just በደንብ የምትጠቀሙበትን ለዩ እና በጣም ወሳኝ ነው አሪፍ ወይም የሚያስፈልግ መርጃ ይዞ መንቀሳቀስ Like አንዳንዶች ተማሪን Attract ለማድረግ Even Exam ሲለቁ አመተምህረት የተሳሳተ ሊለቁ ይችላሉ እና ብዙ ..... ብቻ ገብቷችሗል AASTU and ASTU የገባችሁ ግማሾቻሁ አንድ ስህተት ሰርታችሗል አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ገና ናችሁ ቀጣይ ስህተታችሁ ደግሞ የሚሆነው CGPA ላይ ነው then department አመራረጥ ላይ ነው ሁሉም ተያያዥነት አላቸው then ደግሞ NG መባል ሲወራ ቀላል ይመስላል ግን በቃ የልጅነት ህልማችሁን ነው የሚያጨልመው በተቻለን መጠን እናስረዳለን ግን የምንልከውን በደንብ የማያነብም አለ አምና ብዙ ተማሪ በInbox የሚለኝ ነገር ነው ካለፈ በሗላ ነው ፁሁፉ እራሱ ምን እንደሚል የሚገባቸው በደንብ የተረዱኝ ግን they did great በሂወታቸው ላይ እና life ይቀጥላል ከስተታችሁ ቢሆን እየተማራችሁ ግን እንዳልኳችሁ ከሰው ተማሩ
➜ሴቶች please focus on ur goal እስኪ እዩት ስንት ተማሪ ነው በInbox ያወራችሁ don't be foolish ማንም ወንድ ግድ አይሰጠውም ለናንተ ሲሰክሷቹሁ ነው 😩 even you don't believe me check it pp እየቀየራችሁ maybe the same man ልጀነጅናችሁ ይችላል ደግሞም ትደርሱበታላችሁ first CGPA እስከ ምትመረቁ ድረስ እሷን ነው የምትጠቀሙት so ሰቀል አድርጓት
✔️ Don't expect too much እራሳችሁንም ልታጡ ትችላላችሁ just as much as you can do it እና በምትከተሉት እምነት ጠንክሩ እሱ ይሞለዋል የቀረውን 🙏
➜ እና እንዳንኳችሁ First Semester በጣም ወሳኝ ነው ከዚያ በሗላ እየከበደ ነው የሚመጣው so በደንብ ለመስራት ሞክሩ ። ምን ምን ነገሮች እንደሚያስፈልጓችሁ ምን ምን ማጥናት እንዳለባችሁ በተቻለ መጠን እናሳውቃለን🙏
🤚አስተውሉ የFreshman GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።

❤8👌1
የEthio Unique private Tutorial Class ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ።
✔️ አብዛኞዎቹ ግቢዎች ከዛሬ ጀምሮ በሚቀጥሉት ሳምንቶች ለአዲስ ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያቀርባሉ። ስለዚህ እናንተም ዝግጁ መሆን ይኖርባቹሀል።
✔️ ዩኒቨርሲቲ እንደ High School አይደለም። አስተማሪዎቹ አንድ Chapter በአንድ ቀን ነው የሚጨርሱት Spoon Feeding የሆነ የመማር ማስተማር ሒደት እዛ አታገኙም። ክላስ ከጀመራችሁም በኋላ ጊዜ አይኖራችሁም። ሁሉም አስተማሪ በአሳይመንት፣ በፈተና በQuiz ስለሚያጨናንቋችሁ እያንዳንዱ ኮርሶችን Cover ማድረግ ይከብዳቹሀል።
✔️ስለዚህ ከአሁኑ ጀምራችው Cover ማድረግ ያለባችሁን አድርጉ። Freshman ላይ የምትሰሩት GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ ዋጋ አለው። ብዙ ተማሪ Freshman ላይ የሰራው ስህተት ዋጋ አስከፍሎት መግባት የሚፈልገው Department ሳይገባ ቀርቷል። ስለዚህ እናንተም ከአሁኑ ጀምሩ።
✔️ የFreshman አመታችሁን ከእኛ ጋር ተማሩ ከኮርሶቹ በተጨማሪ ከSenior ተማሪዎች እገዛ ታገኛላችሁ።
➜ 200 ብር ለአንድ ሴሚስተር( First Semester)
W
➜ 350 ብር ለሁለቱም ሴሚስተር ( Full Year Package) ይሔን ነፃ በሉት 🙌
🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot
✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter
📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
✔️ አብዛኞዎቹ ግቢዎች ከዛሬ ጀምሮ በሚቀጥሉት ሳምንቶች ለአዲስ ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያቀርባሉ። ስለዚህ እናንተም ዝግጁ መሆን ይኖርባቹሀል።
✔️ ዩኒቨርሲቲ እንደ High School አይደለም። አስተማሪዎቹ አንድ Chapter በአንድ ቀን ነው የሚጨርሱት Spoon Feeding የሆነ የመማር ማስተማር ሒደት እዛ አታገኙም። ክላስ ከጀመራችሁም በኋላ ጊዜ አይኖራችሁም። ሁሉም አስተማሪ በአሳይመንት፣ በፈተና በQuiz ስለሚያጨናንቋችሁ እያንዳንዱ ኮርሶችን Cover ማድረግ ይከብዳቹሀል።
✔️ስለዚህ ከአሁኑ ጀምራችው Cover ማድረግ ያለባችሁን አድርጉ። Freshman ላይ የምትሰሩት GPA ለምትመርጡት Department ትልቅ ዋጋ አለው። ብዙ ተማሪ Freshman ላይ የሰራው ስህተት ዋጋ አስከፍሎት መግባት የሚፈልገው Department ሳይገባ ቀርቷል። ስለዚህ እናንተም ከአሁኑ ጀምሩ።
✔️ የFreshman አመታችሁን ከእኛ ጋር ተማሩ ከኮርሶቹ በተጨማሪ ከSenior ተማሪዎች እገዛ ታገኛላችሁ።
W
➜ 350 ብር ለሁለቱም ሴሚስተር ( Full Year Package) ይሔን ነፃ በሉት
🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot
✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter
📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤6
Gary_Chartrand,_Albert_D_Polimeni,_Ping_Zhang_Mathematical_Proofs.pdf
7.2 MB
📚 Mathematics
📚ብዙ ጥያቄዎች አሉት፣ አብዛኞቹ ሌክቸረሮች ይጠቀሙበታል❗️
📚 ይድረስ ለፍሬሽማን ተማሪዎች
ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
📚ብዙ ጥያቄዎች አሉት፣ አብዛኞቹ ሌክቸረሮች ይጠቀሙበታል❗️
📚 ይድረስ ለፍሬሽማን ተማሪዎች
ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤5
Level_12_Passage_1.pdf
437.4 KB
📚 Communicative English Skill I.
📚 Passage I Worksheet.
📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።
#CommunicativeEng

Level_12_Passage_2.pdf
445.6 KB
📚 Communicative English Skill I.
📚 Passage II Worksheet.

Level_12_Passage_3.pdf
482.1 KB
📚 Communicative English Skill I.
📚 Passage III Worksheet.

Level_12_Passage_4.pdf
447.9 KB
📚 Communicative English Skill I.
📚 Passage IV Worksheet.

Level_12_Passage_5.pdf
496.2 KB
📚 Communicative English Skill I.
📚 Passage V Worksheet.
📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።
@Ethio_Unique_Tutorial
📚 Passage V Worksheet.
📚 ግቢ ላይ passage ግዴታ ፈተናችሁ ላይ ይካተታል። ስለዚህ መለማመድ ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። ለፈተናችሁ ሊጠቅሙ የሚችሉ በጣም አሪፍ አሪፍ የ passage ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል ተለማመዱባቸው። መልሶቹ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አሉ።
@Ethio_Unique_Tutorial
❤7
➡️ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ጥሩ ዉጤት ለመስራት ምን ማድረግ አለባችሁ?
👉 ዛሬ ዩኒቨርሲቲ ላይ ጥሩ ዉጤት አምጥታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት እንድትገቡ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እና እንደሌለባችሁ ልንገራችሁ።
👉 ግቢ ስትገቡ ጎበዝ ተማሪ ሆናችሁም አሪፍ ዉጤት ሳታመጡ ልትቀሩ ትችላላችሁ።
ይህ የሚሆንበት ምክንያት ደግሞ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ዝቅ የሚያደርገውን ነገር አለማወቃችሁ ነው።
➡️ ውጤታችሁን ምን ሊያወርደው ይችላል?
1. Mid ፈተናን ትኩረት ሰጥቶ አለመስራት
👉 የአብዛኛውን ተማሪ ውጤት የሚያወርደው ይህ ነው። Mid ከ30 percent ነው። ስለዚህ "ምን ችግር አለው? ይህን ባልሰራ Final ቼክየ አንብቤ ከ50 አሪፍ ውጤት እሰራለሁ፣ ይስተካከላል" እያላችሁ ራሳችሁን በመሸወድ ትዘናጋላችሁ። እና Final በሆነ ምክንያት ሳትሰሩ ከቀራችሁ፣ ከዛ በምን በምንም አታስተካክሉትም። መጨረሻችሁ መምህር 0.5 markመለመን ይሆናል። ያኔ "Mid ብሰራ እኮ!" ትላላችሁ።
ስለዚህ Grade መስራት ከፈለጋችሁ Mid Exam ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩ።
2. Assignmentን በጊዜው አለመስራት! 📝⏰
👉 ሌላው ትልቅ ፈተና ደግሞ የአሳይመንት ነገር ነው! አሳይመንት ስትቀበሉ ለመስሪያ የሚሆን በጣም ብዙ ጊዜ ይሰጣችኋል።
ያኔ ? "ኧረ አሁን ገና ነው! ብዙ ጊዜ አለን እኮ..." እያላችሁ ሳታስቡት ጊዜው ይነጉዳል! 😅
👉 ግቢ ውስጥ ደግሞ ጊዜ ሲሄድ አታውቁትም፤ ይሮጣል ነው የምላችሁ! 🏃♂️💨 በተለይ ደግሞ የፈተና ጊዜ ሲቀርብ ጭንቀቱ ይጀምራል። ከዛስ? ደርሶ በደርሶ የሆነ ነገር እንደነገሩ ሰርታችሁ ትሰጣላችሁ። በቃ ያኔ ሳታስቡት ከ A ወደ A- ወረዳችሁ ማለት ነው! 😭
👉 ሌላው አሳይመንት ላይ ልትጠነቀቁበት የሚገባ ነገር "ኧረ እገሌ ይሰራዋል!" ብላችሁ ዝም ብላችሁ በሰው አትመኑ! 🙅♂️ የሚሰራው ልጅ "እኔ ፈተና እሰራለሁ፣ ስለዚህ ለ assignment አልጨነቅም" ሊል ይችላል፤ ምን ይታወቃል? 🤷♂️ ስለዚህ ለራሳችሁ ጊዜ ሰጥታችሁ ራሳችሁ ስሩ! እንዲሁም Assignment በቡድን ወይም በግል Present የሚደረግ ከሆነ (Presentation ካለው) ቀድማችሁ በደንብ ተዘጋጁበት! 🎤🔥
3. Module ብቻ ማንበብ! 📖
👉 ይህ ደግሞ ብዙ ተማሪዎችን ግራ የሚያጋባ ትልቅ ወጥመድ ነው! ግቢ ውስጥ የምትቀበሉት ሞጁል ለማንበብ በፍጹም አይመችም! 😁 እናንተዬ... አንድን ሃሳብ ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም ነው የሚሄደው! አንብባችሁ ስትጨርሱ "ቆይ እኔ ምኑን ነው እያነበብኩ የነበረው?" ብላችሁ ራሳችሁን ልትጠይቁ ትችላላችሁ! 🤣 ስለዚህ ሞጁል ላይ ብቻ ተስፋ አታድርጉ!
👉 በእሱ ፈንታ ምን ማድረግ አለባችሁ?
ከተለያዩ Sourceዎች አጠር ተደርገው የተጻፉ Short Noteዎችን ጨምራችሁ አንብቡ! 📝 ዋናውን ሃሳብ በቀላሉ ከተረዳችሁት በኋላ፣ ወደ ሞጁሉ ተመልሳችሁ ስታነቡት ያለምንም ጭንቀት ፅንሰ-ሃሳቡ በደንብ ይገባችኋል! ለዚህ ደግሞ Ethio Unique Tutorial ላይ ምርጥ ምርጥ ኖቶች እናንተን እየጠበቁ ነው:: ተጠቀሙበት:: የአምና ፍሬሽማን ተማሪዎች በደንብ አድርገው ተጠቅመውታል:: እናንተም 👍
4. መምህሩ ሳያስተምር አላነብም ማለት!
👉 የግቢ ትልቁ እና ዋነኛው ችግር እዚች ጋር ነው! ግቢ ውስጥ አሪፍ ዉጤት ለመስራት ከ 95% በላይ የእናንተ የራሳችሁ ጥረት ነው የሚያስፈልገው! 💯💪 የግቢ መምህር ልክ የሃይስኩል መምህር እንዳስለመዳችሁ እያንዳንዱን ነገር መስመር በመስመር አይዘረዝርላችሁም፤ ኧረ እንደውም በደንብ ርዕሱን እንኳን ጥሩ አድርጎ አይነግራችሁም! 😅 ሶስት ሰዓት ሙሉ ቆሞ ስለ ምን እያስተማረ እንደሆነ እንኳን ሳታውቁትና ሳይገባችሁ ወጥቶ ነው የሚሄደው! 🚶♂️💨 በእርግጥ ከስንት አንድ ጥሩ መምህር አይጠፋም... ያም ሆኖ ግን ለፈተና በቂ አይደለም! አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ መምህር በጥቂቱም ቢሆን ሳያስተምር አዲስ Topic (ርዕስ) ራሳቸው አውጥተው ማንበብ አይወዱም! 😬 ይህ ልምድ ግን የሃይስኩል ልምዳችሁ ነው፤ እዚያው ካልጣላችሁት ግን ግቢ ውስጥ ትበላላችሁ (ውጤታችሁ ይበላሻል)! 😭📉
ስለዚህ የግቢ መምህርን እርሱት! ራሳችሁ Note አውጥታችሁ አንብባችሁ እንደምትፈተኑ ከአሁኑ አውቃችሁ ራሳችሁን አዘጋጁ! 🔥 አይዞን ያለምንም ጭንቀት የፍሬሽማን ጊዜያችሁን የምታሳልፉበት የኛ Tutorial አለላችሁ:: " Ethio Unique Tutorial" Module, ልዩ ልዩ ኖቶች, ቪዲዮ ቱቶሪያል, ከ10,000 በላይ የፍሬሽማን ጥያቄዎች ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር እናንተን እየጠበቀ ነው:: ዛሬውኑ ተቀላቀሉን:: ጊዜው የመረጃ ነው:: መረጃውን በደንብ የተጠቀመ ደግሞ ዉጤት ይሰቅላል::
📌 ጠቃሚ መረጃ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ Like and Share አድርጉት::
✔️ የFreshman አመታችሁን ከእኛ ጋር ተማሩ ከኮርሶቹ በተጨማሪ ከSenior ተማሪዎች እገዛ ታገኛላችሁ።
➜ 200 ብር ለአንድ ሴሚስተር( First Semester)
W
➜ 350 ብር ለሁለቱም ሴሚስተር ( Full Year Package) ይሔን ነፃ በሉት 🙌
🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot
✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter
📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
👉 ዛሬ ዩኒቨርሲቲ ላይ ጥሩ ዉጤት አምጥታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት እንድትገቡ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እና እንደሌለባችሁ ልንገራችሁ።
👉 ግቢ ስትገቡ ጎበዝ ተማሪ ሆናችሁም አሪፍ ዉጤት ሳታመጡ ልትቀሩ ትችላላችሁ።
ይህ የሚሆንበት ምክንያት ደግሞ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ዝቅ የሚያደርገውን ነገር አለማወቃችሁ ነው።
➡️ ውጤታችሁን ምን ሊያወርደው ይችላል?
1. Mid ፈተናን ትኩረት ሰጥቶ አለመስራት
👉 የአብዛኛውን ተማሪ ውጤት የሚያወርደው ይህ ነው። Mid ከ30 percent ነው። ስለዚህ "ምን ችግር አለው? ይህን ባልሰራ Final ቼክየ አንብቤ ከ50 አሪፍ ውጤት እሰራለሁ፣ ይስተካከላል" እያላችሁ ራሳችሁን በመሸወድ ትዘናጋላችሁ። እና Final በሆነ ምክንያት ሳትሰሩ ከቀራችሁ፣ ከዛ በምን በምንም አታስተካክሉትም። መጨረሻችሁ መምህር 0.5 markመለመን ይሆናል። ያኔ "Mid ብሰራ እኮ!" ትላላችሁ።
ስለዚህ Grade መስራት ከፈለጋችሁ Mid Exam ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩ።
2. Assignmentን በጊዜው አለመስራት! 📝⏰
👉 ሌላው ትልቅ ፈተና ደግሞ የአሳይመንት ነገር ነው! አሳይመንት ስትቀበሉ ለመስሪያ የሚሆን በጣም ብዙ ጊዜ ይሰጣችኋል።
ያኔ ? "ኧረ አሁን ገና ነው! ብዙ ጊዜ አለን እኮ..." እያላችሁ ሳታስቡት ጊዜው ይነጉዳል! 😅
👉 ግቢ ውስጥ ደግሞ ጊዜ ሲሄድ አታውቁትም፤ ይሮጣል ነው የምላችሁ! 🏃♂️💨 በተለይ ደግሞ የፈተና ጊዜ ሲቀርብ ጭንቀቱ ይጀምራል። ከዛስ? ደርሶ በደርሶ የሆነ ነገር እንደነገሩ ሰርታችሁ ትሰጣላችሁ። በቃ ያኔ ሳታስቡት ከ A ወደ A- ወረዳችሁ ማለት ነው! 😭
👉 ሌላው አሳይመንት ላይ ልትጠነቀቁበት የሚገባ ነገር "ኧረ እገሌ ይሰራዋል!" ብላችሁ ዝም ብላችሁ በሰው አትመኑ! 🙅♂️ የሚሰራው ልጅ "እኔ ፈተና እሰራለሁ፣ ስለዚህ ለ assignment አልጨነቅም" ሊል ይችላል፤ ምን ይታወቃል? 🤷♂️ ስለዚህ ለራሳችሁ ጊዜ ሰጥታችሁ ራሳችሁ ስሩ! እንዲሁም Assignment በቡድን ወይም በግል Present የሚደረግ ከሆነ (Presentation ካለው) ቀድማችሁ በደንብ ተዘጋጁበት! 🎤🔥
3. Module ብቻ ማንበብ! 📖
👉 ይህ ደግሞ ብዙ ተማሪዎችን ግራ የሚያጋባ ትልቅ ወጥመድ ነው! ግቢ ውስጥ የምትቀበሉት ሞጁል ለማንበብ በፍጹም አይመችም! 😁 እናንተዬ... አንድን ሃሳብ ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም ነው የሚሄደው! አንብባችሁ ስትጨርሱ "ቆይ እኔ ምኑን ነው እያነበብኩ የነበረው?" ብላችሁ ራሳችሁን ልትጠይቁ ትችላላችሁ! 🤣 ስለዚህ ሞጁል ላይ ብቻ ተስፋ አታድርጉ!
👉 በእሱ ፈንታ ምን ማድረግ አለባችሁ?
ከተለያዩ Sourceዎች አጠር ተደርገው የተጻፉ Short Noteዎችን ጨምራችሁ አንብቡ! 📝 ዋናውን ሃሳብ በቀላሉ ከተረዳችሁት በኋላ፣ ወደ ሞጁሉ ተመልሳችሁ ስታነቡት ያለምንም ጭንቀት ፅንሰ-ሃሳቡ በደንብ ይገባችኋል! ለዚህ ደግሞ Ethio Unique Tutorial ላይ ምርጥ ምርጥ ኖቶች እናንተን እየጠበቁ ነው:: ተጠቀሙበት:: የአምና ፍሬሽማን ተማሪዎች በደንብ አድርገው ተጠቅመውታል:: እናንተም 👍
4. መምህሩ ሳያስተምር አላነብም ማለት!
👉 የግቢ ትልቁ እና ዋነኛው ችግር እዚች ጋር ነው! ግቢ ውስጥ አሪፍ ዉጤት ለመስራት ከ 95% በላይ የእናንተ የራሳችሁ ጥረት ነው የሚያስፈልገው! 💯💪 የግቢ መምህር ልክ የሃይስኩል መምህር እንዳስለመዳችሁ እያንዳንዱን ነገር መስመር በመስመር አይዘረዝርላችሁም፤ ኧረ እንደውም በደንብ ርዕሱን እንኳን ጥሩ አድርጎ አይነግራችሁም! 😅 ሶስት ሰዓት ሙሉ ቆሞ ስለ ምን እያስተማረ እንደሆነ እንኳን ሳታውቁትና ሳይገባችሁ ወጥቶ ነው የሚሄደው! 🚶♂️💨 በእርግጥ ከስንት አንድ ጥሩ መምህር አይጠፋም... ያም ሆኖ ግን ለፈተና በቂ አይደለም! አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ መምህር በጥቂቱም ቢሆን ሳያስተምር አዲስ Topic (ርዕስ) ራሳቸው አውጥተው ማንበብ አይወዱም! 😬 ይህ ልምድ ግን የሃይስኩል ልምዳችሁ ነው፤ እዚያው ካልጣላችሁት ግን ግቢ ውስጥ ትበላላችሁ (ውጤታችሁ ይበላሻል)! 😭📉
ስለዚህ የግቢ መምህርን እርሱት! ራሳችሁ Note አውጥታችሁ አንብባችሁ እንደምትፈተኑ ከአሁኑ አውቃችሁ ራሳችሁን አዘጋጁ! 🔥 አይዞን ያለምንም ጭንቀት የፍሬሽማን ጊዜያችሁን የምታሳልፉበት የኛ Tutorial አለላችሁ:: " Ethio Unique Tutorial" Module, ልዩ ልዩ ኖቶች, ቪዲዮ ቱቶሪያል, ከ10,000 በላይ የፍሬሽማን ጥያቄዎች ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር እናንተን እየጠበቀ ነው:: ዛሬውኑ ተቀላቀሉን:: ጊዜው የመረጃ ነው:: መረጃውን በደንብ የተጠቀመ ደግሞ ዉጤት ይሰቅላል::
📌 ጠቃሚ መረጃ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ Like and Share አድርጉት::
✔️ የFreshman አመታችሁን ከእኛ ጋር ተማሩ ከኮርሶቹ በተጨማሪ ከSenior ተማሪዎች እገዛ ታገኛላችሁ።
W
➜ 350 ብር ለሁለቱም ሴሚስተር ( Full Year Package) ይሔን ነፃ በሉት
🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot
✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter
📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤8
#HawassaUniversity
በ2019 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 03-04/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1. የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
2. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
3. አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
4. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ፣ እና የስፖርት ትጥቅ
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

👍4