Ethio unique tutorial
3.2K subscribers
1.19K photos
1 video
451 files
92 links
Well Come To Ethio unique tutorial

♀️Freshman Pdfs
♀️Mid and Final Exam
♀️Other Relevant materials.
♀️Dep't exam
➜department review
Our youtube channel
➜https://youtube.com/@ethiouniquetutorial?si=bMnwsw7S
Contact me for Support @Ethio_Supporter
Download Telegram
ስለ Hawassa university see this info about hu

https://vt.tiktok.com/ZSqok69sY/
❤1
✔️የCommon Courses አጭር ገለጻ

ለመሆኑ Global Trends, Anthropology , Inclusiveness ,Entrepreneurship እና Emerging Technology ስለምድነው ሚያጠኑት?


✔️በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው ኮርሶች የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የMOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሆነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ።

🙌 Global Trends

➜ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation)  የሚሳተፉ  ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር።  ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና።

✔️Entrepreneurship

🥳 ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ  በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል። 

✔️ Anthropology

🎓Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ  ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው።

   ✔️Inclusiveness

🔜ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን  Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው። የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው።

✔️  Emerging Technology

➜ Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው። Emerging technology የሚለው ቃልም  አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ  ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ  ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው።
Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል። መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች😉

➜🎓🎓የዮኒቨርስቲ የመጀመሪያ አመት ከእኛ ጋር ለማሳመር እና የምትፈልጉትን
Department ለመገባት🥳🥳🥳🥳
ዛሬም ምዝገባ እንደቀጠለ ነው

✔️ለመመዝገብ ይህን Bot ይጠቀሙ👇

@EthioUniTutorialReg_Bot

if you need support ❓👇
@Ethio_Unique_Suupporter
@Ethio_Supporter

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤10👍1🆒1
Emerging_Technologies_Chapter_1 (1).html
1.1 MB
📝 Emerging Technology

📖 CHAPTER-ONE

🌐 Introduction to Emerging Technology

📚በአማርኛ እና እንግሊዝኛ በተብራራ Note


🙌Sample  Tutorial
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አስተውሉ Freshman ላይ የምትሰሩት GPA መግባት ለምትፈልጉት Department በጣም ትልቅ አስተዋፅእ አለው። University ያለው Education እንደ High School አይደለም። ስለዚህ እኛን በመቀላቀል የFreshman ቆይታችሁን ስኬታማ አድርጉ። ከ Tutor  በላይ ልምዶችንና Guidance ታገኛላችሁ።

ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ  ተቀላቀሉ ከኢትዮጵያ በሙሉ  ከተውጣጡ እና 12% ውስጥ ከግቡ ጋር ነው  Competition ውስጥ  ያላችሁት  በ High school  method  ግቢ ላይ እሰራለሁ ማለት ዘበት ነው መዘግየት ዋጋ
ያስከፍላል 😩

በ 200 ብር ብቻ የ Freshman journey ስኬታማ ለማደረግ 👇👇👇

🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot

✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter


📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤7🤩1
Ethio unique tutorial
Emerging_Technologies_Chapter_1 (1).html
2019 Freshmans about Freshman journey live program ትፈልጋለች እንዴ እስኪ በ Reaction አሳዩን 🥰
🫡5🆒4🎉1
⭐ ምዝገባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው

Ethio Unique Freshman Tutorial ዘንድሮም የፍሬሽማን አንደኛ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በኦንላይን በቴሌግራም ምቹ በሆነ በኖትና በቪድዮ የተብራሩ ቲቶሪያሎችንና ጥያቄዎች ይዘን  ለማስተማር ሙሉ በሙሉ Ready ነን ምን  እየጠበቃችሁ ነው ከኢትዮጵያ በሙሉ ከተውጣጡ  ተማሪዎች  ጋር ነው  ውድድር  ያለባችሁ ስለዚህ መቅደም  የተሻለ  ያደረጋል። 🙌🎓

📝Ethio Unique Freshman Tutorial እኛን ልዩ እና ተመራጭ የሚያደርጉን ነገሮች👇👇👇

➜ ብዙወች የመሰከሩለት📢 የትምህርት አሰጣጥና የትምህርት ጥራታችን🎓 እንዲሁም ግልፅ እና ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ✍️ ትምህርቶችን መስጠታችን🥰

➜ ሌሎች ቦታወች  ላይ ለብቻ  በክፍያ ሚሰጡትን 🗒ያለፉ አመት ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያው  እኛ ጋር  አብረን አንድ ላይ ተጨማሪ መስጠታችን🙌

➜ እኛ ብቻ የምንዘጋጀውን Uniques  Cours Map  በመመልከት ብቻ ትምርህቱን በአጭር ጊዜ እንደተረዳሁት ያስችላቸዋል።

➜ በchapterኡ መጨረሻ ከቻፕተሩ የወጡ ጥያቄዎች በተለየ ሁኔታ ይሰራሉ፣የግቢ ጥያቄዎም እንደዛው☑️

➜ክፍያው ደግሞ እሱ ነፃ በሉት አሁን የ Freshman tutorial ከ 300 በላይ በሆነበት ጊዜ እኛ ጋር በ 200 ብቻ እንዳያመልጣቹ ተጠቀሙበት ።

✔️ለመመዝገብ  ይህን Bot ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

 
@EthioUniTutorialReg_Bot

we are always  Unique

📌If you need suppprt👇
@Ethio_Supporter
@Ethio_Unique_Suupporter

↔️የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
        
@Ethio_Unique_Tutorial
🤩5❤2
Forwarded from Ethio unique tutorial
ስላም እንዴት  ናቸሁ የ 2019 Freshman ተማሪዎች ያው
በቃልችን መሰረት  የ ግቢ Last year  exam& Pdf  Upload እያደረገ ነው ።
እስካሁን ያልተቀላቀላችሁ አሁኑኑ  join በማደረግ  የእናንተ University Exam ማገኘት  ትችላላችሁ

➜ ለ ሀዋሳ (Hu) 2019 Freshman ብቻ የተከፈተ material & last year  Exam Group ለማገኘት 👇👇👇
https://t.me/Hawassa_freshman2019

➜ለ ጅማ(JU) 2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam
Group ለማገኘት👇👇👇👇
https://t.me/jimma_Unifreshman_2019

➜ለ ባህር ዳር(BDU) 2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam Group ለማገኘት👇👇👇👇
https://t.me/Bahirdar_freshman_2019

➜ ለ AAU ,AASTU &ASTU  2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam Group ለማገኘት👇👇👇👇
https://t.me/AddisAbebaU_Freshman_2019

➜ለ አርባ ምንጭ (AMU) 2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam Group ለማገኘት👇
https://t.me/Arbaminch_freshman_2019

➜ ሁሉም የኢትዮጵያ University ዎች የተከፈተ የ Material & የ last year Exam Group ለማገኘት👇
https://t.me/other_University
ለ material ,Exam & discussion ብቻ የተከፈተ!

እስኪ በ reaction   This year freshmans  አሳዩን  እጂ 🥰


Another Big news Coming soon from this Channel
#stay_active #Stay_On
❤4
Guys this message is very useful for this year freshman students
❤11👍1👌1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ፤ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም የፍቅር የአብሮነት እና የወንድማማችነት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።

@Ethio_Unique_Tutorial
❤11
Guys more info about Hawassa University and don't forget to like and Copy link

https://vt.tiktok.com/ZSbYA9yYy/