Ethio unique tutorial
3.21K subscribers
1.19K photos
1 video
451 files
92 links
Well Come To Ethio unique tutorial

♀️Freshman Pdfs
♀️Mid and Final Exam
♀️Other Relevant materials.
♀️Dep't exam
➜department review
Our youtube channel
➜https://youtube.com/@ethiouniquetutorial?si=bMnwsw7S
Contact me for Support @Ethio_Supporter
Download Telegram
logic-1.html
943.6 KB
📝 Logic and Critical Thinking

📖 CHAPTER-ONE

🌐 Introducing Logic and Critical Thinking

📚በአማርኛ እና እንግሊዝኛ በተብራራ Note


🙌Sample  Tutorial
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🚨ምዝገባ ማክሰኞ (Tomorrow) 12/01/19 ይጀመራል 🥰

✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter


📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤6🤩1
ሰለ Departmen Freshmans see this videos

➜ሰለ pre  engineering  እውነት  ማወቅ ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/A_8ekBhCjEQ?si=CxD0I9HjZfduJTUG

➜ሰለ  other natural  ምርጥ departments  ማወቅ ለምትፈልጉ 👇👇
https://youtu.be/fl4UYnHcW_Y?si=TJZPqWL9wDJhhkV9

➜ምን department   ልምረጥ   ብላቹሁ 
ለምታስቡ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/u6iDCFOVBGs?si=w6Qel3RlxtC-7VbR
➜ ምርጥ 10 natural science departments 👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/nDpnZOJqHQ0

➜ምርጥ 5 Social science departments👇👇👇
https://youtu.be/ITGP9NDVtJk?si=N47MZwBUWNbW1fFB
❤6
🔳📚Ethio Unique Freshman Tutorial ምንድን ነው ❓

የዩኒቨርሲቲ ህይወት ከሃይስኩል ትምህርት ሙሉ ለሙሉ የተለየ አዲስ ምዕራፍ ነው:: ተማሪዎች ቤተሰብን ርቀው ራሳቸውን ችለው ማጥናት ሲጀምሩ ብዙ ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል:: በተለይም አንደኛ አመት (Freshman) ላይ የሚመጣው ውጤት ቀሪ የካምፓስ ቆይታን ብሎም የህይወት አቅጣጫን የሚወስን በመሆኑ ከፍተኛ ፉክክር ይታይበታል:: በዚህ ወሳኝ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች በውጤት ማነስ እና በጭንቀት ሲፈተኑ እናያለን:: Ethio Unique Tutorial ይህንን ክፍተት ለመሙላት እና ተማሪዎች ያለምንም ስጋት ከፍተኛ ውጤት (GPA) አምጥተው የልባቸውን ዲፓርትመንት እንዲቀላቀሉ የተመሰረተ ግዙፍ የትምህርት ማዕከል ነው::

📚ምን የተለየ አገልግሎት ይዟል ❓

በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ትልልቅ መጽሃፍትን እና ረዣዥም ኖቶችን ማንበብ ብቻውን ውጤታማ አያደርግም:: የካምፓስ ትምህርት የራሱ የሆነ የተለየ የአጠናን ስልት እና ጥበብ ይፈልጋል:: እኛ ጋር ስትመዘገቡ ይህንን የውጤታማነት ሚስጥር በቀላሉ ትረዱታላችሁ:: ተማሪዎች ጊዜያቸውን በአግባቡ ተጠቅመው፣ የትምህርት ጫና ሳይበዛባቸው እና ያለምንም መደናገር የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ የሚያስችል እጅግ ዘመናዊ እና የተፈተነ የማስተማሪያ መንገድ ዘርግተናል:: መምህሮቻችን የካምፓስን የፈተና አወጣጥ ስልት ጠንቅቀው የሚያውቁ በመሆናቸው ቀጥታ ወደ ዋናው ቁምነገር ነው የምንወስዳችሁ::

📜 ትምህርቱ በምን አይነት መንገድ ይሰጣል ❓

አሰልቺ የሆኑ እና እንቅልፍ የሚያመጡ የድሮ የማስተማሪያ መንገዶችን ሙሉ በሙሉ ወደ ጎን ትተናል:: ትምህርቱን እጅግ ማራኪ እና አእምሮ ውስጥ በቀላሉ በሚቀረጽ መልኩ በሚከተሉት መንገዶች እናቀርባለን::

🔸 በቪዲዮ የተደገፉ ቲቶሪያሎች ፡ ከባድ የሚባሉ ኮርሶችን እና የሂሳብ ስሌቶችን ልክ ክፍል ውስጥ እንዳላችሁ ሆናችሁ በግልጽ እንሰራላችኋለን::

🔸 ሰፊ የድምጽ ማብራሪያዎች ፡ ኖቶችን እያነበባችሁ ማብራሪያውን በድምጽ መስማት እንድትችሉ በቂ ማብራሪያ አዘጋጅተናል::

🔸 ባለሁለት ቋንቋ ጽሁፎች ፡ የቋንቋ ችግር እንቅፋት እንዳይሆንባችሁ እንግሊዘኛን ከአማርኛ ጋር ባቀናጀ መልኩ የተብራሩ ጽሁፎችን ታገኛላችሁ::

🔸 አጫጭር ማጠቃለያዎች (PPT) ፡ ጊዜ በማይወስዱ እና ዋና ዋና ነጥቦችን ብቻ በያዙ አጫጭር ፒፒቲዎች የፈተና ጊዜ ጥናታችሁን እናቀልላለን::

🔸 የማስታወሻ ዘዴዎች (Mind maps) ፡ ሰፋፊ ሀሳቦችን በቀላሉ ለማስታወስ የሚረዱ ስልቶችን እና አቋራጭ መንገዶችን እናሳያለን::

🔸 ምዘናዎች ፡ እያንዳንዱን ምዕራፍ ስንጨርስ በሚሰጡ ፈተናዎች እንዲሁም የ ሚድ እና የ ፋይናል ሞዴል ፈተናዎች ራሳችሁን እንድትመዝኑ እናደርጋለን::

📚 ብመዘገብ ምን የተለየ ጥቅም አገኛለሁ ❓

ካምፓስ ውስጥ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ እና የየራሳቸው ትምህርት ቤት አንደኛ ከነበሩ ምርጥ ተማሪዎች ጋር ነው የምትወዳደሩት:: በዚህ ከፍተኛ ፉክክር ውስጥ ጎልቶ ለመውጣት እና የተሻለ ነጥብ ለማምጣት ጠንክሮ ማንበብ ብቻውን በቂ ላይሆን ይችላል:: ብልጥ ሆኖ ማጥናት (Smart study) ያስፈልጋል:: የግቢውን የፈተና አወጣጥ ስልት ማወቅ፣ ከዚህ በፊት የወጡ ጥያቄዎችን መስራት፣ እንዲሁም ትክክለኛ መረጃ ማግኘት እጅግ ወሳኝ ነው:: የ Ethio Unique ቤተሰብ ስትሆኑ እነዚህን ወሳኝ ልምዶች ከተሳካላቸው ነባር ተማሪዎች በቀላሉ ትጋራላችሁ::

📕 ትምህርቱ የት ነው የሚሰጠው ❓

ይህ ሁሉ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጠው ለሁላችንም በሚቀለው፣ ብዙ ዳታ በማይበላው እና አጠቃቀሙ እጅግ ቀላል በሆነው የቴሌግራም መተግበሪያ ላይ ነው::

🔘 መረጃዎች አንዴ ከተጫኑ በኋላ ስለማይጠፉ፣ ከዚህ በፊት የተለቀቁትን ትምህርቶች ወደኋላ ተመልሳችሁ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ::

🔘 ኖቶቹን እና ቪዲዮዎቹን አንዴ ዳውንሎድ ካደረጋችሁ በኋላ ኢንተርኔት በሌለበት ሰአትም ቢሆን መጠቀም ይቻላል::

🔘 ትምህርት ለመከታተል ሁልጊዜ ኦንላይን መገኘት አይጠበቅባችሁም:: እንደየራሳችሁ የጊዜ ሰሌዳ እና አመቺነት ማጥናት ትችላላችሁ::

🔘 ነገር ግን ሞዴል ፈተናዎች (Mid እና Final) እንዲሁም የቻፕተር ጥያቄዎች (Quizzes) በሚሰጡበት ሰዓት ላይ ብቻ ኦንላይን በመገኘት እውቀታችሁን ትፈትናላችሁ::

📝ክፍያ ስንት ነው ?እንዴት ነው 

➜ ክፍያ ለሴሚስተሩ አንድጊዜ ሲሆን በዚህ ጊዜ 300 ብር በታች Tutorial ባይኖርም እኛ ግን አቅም የሌላቸው ተማሪዎች በማገናዘብ ለ አንድ Semester በ 200ብር ብቻ ነው ፤ ነፃ በሉት 🙌 ግን  እኛ  ከየት እንደሚመጣ እናውቃለን ። ለዚህ ነው  ከገንዘብ በላይ  የእናንተ ጥሩ Department መገባት  ነው የሚያስጨንቀን ።

🔜ምዝገባ ዛሬ መሰከረም 12/2016 ከምሽቱ 12:00 ላይ ይጀምራል



ለተጨማሪ መረጃ 👇

  ° +251799870200
  ° @Ethio_Supporter
  ° @Ethio_Unique_Support_bot

የቤተሰባችን አባል ለመሆን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

🎯 Channal :https://t.me/Ethio_Unique_Tutorial

🎯 Group  : https://t.me/Ethio_unique_G
😘4❤3🙏2👏1🤩1
⭐ የምስራች ለ2019 የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ በይፋ ተጀመረ

Ethio Unique Freshman Tutorial ዘንድሮም የፍሬሽማን አንደኛ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በኦንላይን በቴሌግራም ምቹ በሆነ በኖትና በቪድዮ የተብራሩ ቲቶሪያሎችንና ጥያቄዎች ይዘን  ለማስተማር ሙሉ በሙሉ Ready ነን ምን  እየጠበቃችሁ ነው ከኢትዮጵያ በሙሉ ከተውጣጡ  ተማሪዎች  ጋር ነው  ውድድር  ያለባችሁ ስለዚህ መቅደም  የተሻለ  ያደረጋል። 🙌🎓

📝Ethio Unique Freshman Tutorial እኛን ልዩ እና ተመራጭ የሚያደርጉን ነገሮች👇👇👇

➜ ብዙወች የመሰከሩለት📢 የትምህርት አሰጣጥና የትምህርት ጥራታችን🎓 እንዲሁም ግልፅ እና ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ✍️ ትምህርቶችን መስጠታችን🥰

➜ ሌሎች ቦታወች  ላይ ለብቻ  በክፍያ ሚሰጡትን 🗒ያለፉ አመት ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያው  እኛ ጋር  አብረን አንድ ላይ ተጨማሪ መስጠታችን🙌

➜ እኛ ብቻ የምንዘጋጀውን Uniques  Cours Map  በመመልከት ብቻ ትምርህቱን በአጭር ጊዜ እንደተረዳሁት ያስችላቸዋል።

➜ በchapterኡ መጨረሻ ከቻፕተሩ የወጡ ጥያቄዎች በተለየ ሁኔታ ይሰራሉ፣የግቢ ጥያቄዎም እንደዛው☑️

➜ክፍያው ደግሞ እሱ ነፃ በሉት አሁን የ Freshman tutorial 300 በላይ በሆነበት ጊዜ እኛ ጋር በ 200 ብቻ እንዳያመልጣቹ ተጠቀሙበት ።

✔️ለመመዝገብ  ይህን Bot ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

 
@EthioUniTutorialReg_Bot

we are always  Unique

📌If you need suppprt👇
@Ethio_Supporter
@Ethio_Unique_Suupporter

↔️የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
        
@Ethio_Unique_Tutorial
❤7🤩2👍1
ስለ Hawassa university see this info about hu

https://vt.tiktok.com/ZSqok69sY/
❤1
✔️የCommon Courses አጭር ገለጻ

ለመሆኑ Global Trends, Anthropology , Inclusiveness ,Entrepreneurship እና Emerging Technology ስለምድነው ሚያጠኑት?


✔️በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው ኮርሶች የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የMOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሆነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ።

🙌 Global Trends

➜ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation)  የሚሳተፉ  ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር።  ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና።

✔️Entrepreneurship

🥳 ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ  በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል። 

✔️ Anthropology

🎓Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ  ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው።

   ✔️Inclusiveness

🔜ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን  Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው። የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው።

✔️  Emerging Technology

➜ Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው። Emerging technology የሚለው ቃልም  አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ  ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ  ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው።
Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል። መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች😉

➜🎓🎓የዮኒቨርስቲ የመጀመሪያ አመት ከእኛ ጋር ለማሳመር እና የምትፈልጉትን
Department ለመገባት🥳🥳🥳🥳
ዛሬም ምዝገባ እንደቀጠለ ነው

✔️ለመመዝገብ ይህን Bot ይጠቀሙ👇

@EthioUniTutorialReg_Bot

if you need support ❓👇
@Ethio_Unique_Suupporter
@Ethio_Supporter

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤10👍1🆒1
Emerging_Technologies_Chapter_1 (1).html
1.1 MB
📝 Emerging Technology

📖 CHAPTER-ONE

🌐 Introduction to Emerging Technology

📚በአማርኛ እና እንግሊዝኛ በተብራራ Note


🙌Sample  Tutorial
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አስተውሉ Freshman ላይ የምትሰሩት GPA መግባት ለምትፈልጉት Department በጣም ትልቅ አስተዋፅእ አለው። University ያለው Education እንደ High School አይደለም። ስለዚህ እኛን በመቀላቀል የFreshman ቆይታችሁን ስኬታማ አድርጉ። ከ Tutor  በላይ ልምዶችንና Guidance ታገኛላችሁ።

ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ  ተቀላቀሉ ከኢትዮጵያ በሙሉ  ከተውጣጡ እና 12% ውስጥ ከግቡ ጋር ነው  Competition ውስጥ  ያላችሁት  በ High school  method  ግቢ ላይ እሰራለሁ ማለት ዘበት ነው መዘግየት ዋጋ
ያስከፍላል 😩

በ 200 ብር ብቻ የ Freshman journey ስኬታማ ለማደረግ 👇👇👇

🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot

✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter


📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤7🤩1
Ethio unique tutorial
Emerging_Technologies_Chapter_1 (1).html
2019 Freshmans about Freshman journey live program ትፈልጋለች እንዴ እስኪ በ Reaction አሳዩን 🥰
🫡5🆒4🎉1
⭐ ምዝገባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው

Ethio Unique Freshman Tutorial ዘንድሮም የፍሬሽማን አንደኛ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በኦንላይን በቴሌግራም ምቹ በሆነ በኖትና በቪድዮ የተብራሩ ቲቶሪያሎችንና ጥያቄዎች ይዘን  ለማስተማር ሙሉ በሙሉ Ready ነን ምን  እየጠበቃችሁ ነው ከኢትዮጵያ በሙሉ ከተውጣጡ  ተማሪዎች  ጋር ነው  ውድድር  ያለባችሁ ስለዚህ መቅደም  የተሻለ  ያደረጋል። 🙌🎓

📝Ethio Unique Freshman Tutorial እኛን ልዩ እና ተመራጭ የሚያደርጉን ነገሮች👇👇👇

➜ ብዙወች የመሰከሩለት📢 የትምህርት አሰጣጥና የትምህርት ጥራታችን🎓 እንዲሁም ግልፅ እና ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ✍️ ትምህርቶችን መስጠታችን🥰

➜ ሌሎች ቦታወች  ላይ ለብቻ  በክፍያ ሚሰጡትን 🗒ያለፉ አመት ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያው  እኛ ጋር  አብረን አንድ ላይ ተጨማሪ መስጠታችን🙌

➜ እኛ ብቻ የምንዘጋጀውን Uniques  Cours Map  በመመልከት ብቻ ትምርህቱን በአጭር ጊዜ እንደተረዳሁት ያስችላቸዋል።

➜ በchapterኡ መጨረሻ ከቻፕተሩ የወጡ ጥያቄዎች በተለየ ሁኔታ ይሰራሉ፣የግቢ ጥያቄዎም እንደዛው☑️

➜ክፍያው ደግሞ እሱ ነፃ በሉት አሁን የ Freshman tutorial ከ 300 በላይ በሆነበት ጊዜ እኛ ጋር በ 200 ብቻ እንዳያመልጣቹ ተጠቀሙበት ።

✔️ለመመዝገብ  ይህን Bot ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

 
@EthioUniTutorialReg_Bot

we are always  Unique

📌If you need suppprt👇
@Ethio_Supporter
@Ethio_Unique_Suupporter

↔️የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
        
@Ethio_Unique_Tutorial
🤩5❤2