Ethio unique tutorial
3.2K subscribers
1.19K photos
1 video
451 files
92 links
Well Come To Ethio unique tutorial

♀️Freshman Pdfs
♀️Mid and Final Exam
♀️Other Relevant materials.
♀️Dep't exam
➜department review
Our youtube channel
➜https://youtube.com/@ethiouniquetutorial?si=bMnwsw7S
Contact me for Support @Ethio_Supporter
Download Telegram
Ethio unique tutorial
Announcement For #2019AAU Freshman students @Ethio_Unique_Tutorial
የሚሰጡት ኮርሶች በየግቢው ስለሚለያዩ ይህ Addis Abeba University የ First semester ኮርሶች ናቸው ።
Addis abeba university

✨ Natural stream
1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English

✨Social Courses
1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship


Big News Coming Soon From This Channel
#Stay_Active #Stay_On🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial

Ethio Unique  Tutorial
We are always Unique
🥰
❤3🤩2
📌 ለአዲስ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።

@Ethio_Unique_Tutorial
❤5
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።

Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement
Ethio unique tutorial
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement
➜ሀዋሳ ዮኒቨርስቲ 2019 Freshman የደረሳችሁ  ለእናንተ ብቻ የተከፈተ Group join በማደረግ  More info መጠየቅ ትችላላችሁ። በተጨማሪ More material ለማገኘት አሁኑኑ join link👇👇👇👇
https://t.me/Hawassa_freshman2019
❤3
የሚሰጡት ኮርሶች በየግቢው ስለሚለያዩ እናንተ ከተመደባቹበት ግቢ አንፃር እነኚን የ First semester ኮርሶች ማንበብ ጀምሩ ።
Addis abeba university

✨ Natural stream
1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English
✨Social Courses

1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship

✨
jimma Universi
ty
👉 Natural Scienc
e
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
✨Hawassa university first semester

👉Natural Scie
n
ce
1.Logical and critical thinking
2.social Anthropology
3.General physics
4.physical fitness
5.communicative English
6.lntroduction to emerging thechnology
7.Mathimatics for natura
l

👉for social s
ci

ence
1 english
2 psychology
3 emerging technology
4 economics
5 logic and  critical thinking
6 geography of Ethiopian and th
e hor
n

✨
HARAMAYA U
NIVERSITY
👉 Natural
S
cience
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical f
itnes

s
✨ Bahirdar university
👉 for
so
ci
al scien
ce

1Emerging technology
2 Economics
3 Global trend
4 Entrepreneurship
5 Social Antropology
5  comm E

ngl
ish ski

ll1
👉F
or
  na
tural scie
nce

1Physical fit
2mathematics
3English
4Geography
5physics
6psychology
7Logi
c and cri

tica
l
✨ Dilla Un
iv
ersity

👉Natural S
cience

1,communicative english
2,general biology
3,general psychology
4,maths for natural
5,logic and critical....
6,physical fitness
7,geogra

py of e
thiopia and

the horn

✨
Meqdel am
ba
Univers
ity
👉 Natural
Science

1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 p

sycholo

gy
7 physica

l
fitness
✨ wollega
un
iversity
 

  

👉For Natur
al Science

1 General biology,
2 basic mathematics for natural science
3 geography of Ethiopia & the horn,
4 critical thinking,
5 general psychology and life skills
6 communicati

ve englis

h skill 1 & 7phys
ical f
itness
✨W
olayita sodo
University
👉Natu
ral Science

1Communicative English 1
2General physics
3General psychology
4Mathematics for natural science
5Logic & critical thinking
6Geograph

y of Ethiop

ia and the horn
7Ph
y
si
cal fitness
✨D
ILLA UNIVERSITY
👉 N
atural Science

1COMUNICATIVE ENGLISH SKILL
2GENERAL BIOLOGY
3GENERAL PSYCHOLOGY
4LOGIC&CRITICAL THINKING
5PHYSICAL FITNE
SS
6MATHS FOR NATURAL
SC
INCE
7G
EO
GRAPY

✨
Debrem
a
rkos University

👉For
natural science

1Antrophology
2Civics
3Entrepreneurship
4Psychology
5 G physics
6emer

ging technology

7Communcativ
e
English

8Maths fo
r NS
✨WOLKITE UNIVERSITY
👉 Natural Science

1 physics
2 mathematics
3 English
4 ge

ography
5 critical
thinking
6 psy
chology

7 physical fitness
Share ማድረግ እንዳይረሳ

Big News Coming Soon From This Channel #Stay_Active #Stay_On🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial

Ethio Unique  Tutorial
We are always Unique
🥰
❤6
📚JIMMA UNIVERSITY📚
Updated information


አድራሻ ❓

📚 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችዉ ከአድስ አበባ ደቡብ ምዕራብ በኩል የሚትገኝ ሲሆን ከአድስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነዉ።


የአየር ሁኔታ ❓

ሞቃታማ ፥ ከአዳማ እና ከመሰል ሞቃት ሃገሮች ለሚመጡ ተማሪዎች ሙቀቱ ምንም ዓይነት ተጽእኖ የለውም እንዲያውም ሊበርዳቸው ይችላል፤ በግልባጩ ደግሞ ከብርዳማ አከባቢ ለሚመጡ ተማሪዎች የሙቀቱ መጠን ከፍ ያለ ይሆንባቸዋል ።
ለማንኛውም ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው።


   ስለ ዮኒቨርስቲው  ❓

📚 ድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ ተብሎ በሚጠራዉ በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛዉም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነዉ ብለን የሚናስበዉ ዩኒቨርሲቲ ነዉ። ጅማ ታርካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታርክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲዉ ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ዉስጥ ነዉ ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል። ሌላዉ እና በጣም ደስ የሚል ታርካዊ ቦታ ቢኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነዉ። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነዉ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸዉ ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸዉ። ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም በፍጥነት እያደገች ትገኛለች።


  የካንፓሶች ብዛት ❓




📚 በጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት Campus ያለ ስሆን ከቅርብ ጊዜ በኋላ አንድ አድስ campus ስራ ይጀምራል ተብሎ ይገመታል። የአራቱ campuses ስማቸዉም እንደሚከተለዉ ነዉ፦

✅# ዋና ጊቢ ( Main campus)..
በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች ፦
# ጤና እንስቲትዩት
# ህግና አስተዳደር ኮሌጅ
# የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ
#ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና
# ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸዉ።

✅ ቤኮ ኮሌጅ ( College of business& economics) ከዋናዉ ግቢ ትንሽ የሚርቅና በመካከላቸዉ ትልቅ መንገድ ያለ ስሆን ዋናዉንና ቤኮ ግቢዉን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል። ከዚህ የተነሳ የዋና ግቢ ተማርዎችም ሆነ የቤኮ ( college of business& economics ) ተማርዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም መንገድ ችግር ይመላለሳሉ።


✅# የቴክኖሎጂ ግቢ የእንጂነርግ ተማሪዎች እና የcomputer science ግቢ ሲሆን ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ስሆን በመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎችን አሰራር ያዬ ሰዉ እዉነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነዉ ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም። የቴክኖሎጂ ግቢ ከዋናዉ ግቢ የ 25 ብር መንገድ ስሆን ከጅማ ከተማ ከመርካቶ የ 20 ብር መንገድ ነዉ።


✅4# የግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ፦ የሚገኘዉ ከቴክኖሎጂ ግቢና ከዋና ግቢ መሃል ይገኛል። የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ  ከዋናዉ ግቢ የ20ብር መንገድ ስሆን ከመርካቶ የ15 ብር መንገድ ነዉ። (በታክሲ)


📚በእያንዳንዱ ግቢ አንደኛ አመት ተማሪዎች ይመደባሉ ፤ የጂማ ዩኒቨርሲቲ ብሎኮች በጣም የሚያማምሩ ናቸው ። ትምሮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትንሽ ከበድ ሊልባቹህ ስለሚችል በግቢው ምቾት እንዳትታለሉ ።

የካፌ ምግብ  ❓

የምግብ ነገር ከሌሎች ግቢዎች በሚመጡ ተማሪዎች የተመሰከረለት ነው። የግቢ ካፌ በጣም ተስማሚ ከመሆኑ የተነሳ non ካፌዎች ቁጥር አናሳ ነው ።
ምግቡ Normal ነው አንዳንድ ምግቦች ሊደብሩ ይችላሉ በተለይ ለፍሬሽ ቢሆንም ግን ጨጓራ ምናምን አይነካም።


  ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግቦች  ❓

📚በካፌው በተጨማሪ ግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ አማራጮች አሉ። ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ ምግብ ቤቶች አሉ ፥ በአይነትም በጥራትም አሪፍ የሚባሉ ናቸው።

🎯 ፓስታ ፣ አይነት ፣ ሽሮ ምናምን ከግቢ ውጭ 100-120 ብር ሲሆኑ ግቢ ውስጥ ደግሞ 90-100 ብር ናቸው።

🎯  ሻይ 10 ብር ሲሆን ቡና ደግሞ 20 ብር ነው።  ከግቢ ውጭ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ማግኘት ይቻላል፤  🍌 ሙዝ ፣ ብርቱካን፣ አቩካዶ ምናምን ነፍ ነው ፤ ሌላም የተለያዩ ጁስ ቤቶች ይገኛሉ።

  ውሃ መብራት እና WIFI ❓

📚 የብዙ ግቢዎች ችግር የሆነው የውሃ ጉዳይ ነው፤ ውሃ ጅማ ውስጥ ለአንድ ቀን ጠፋ ማለት ኒዎርክ መብራት ጠፋ ማለት ነው። የውሃ ችግር ጅማ ውስጥ የለም ማለት ይቻላል እንዳያሳስባቹህ ግን ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም አይባልም ግን በዛ ቢባል ለአንድ ቀን ነው ።
መብራት ኖርማል ነው አንዳንዴ ብቻ ይጠፋል ፤ WIFI ለክፉ አይሰጥም አሁን ላይ መሻሻል እያሳዮ ነው ።


📚 በተረፈ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩንቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆኑ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አያጋጥማችሁም ።


የሽንት ቤት ❓

📚 በብዙ ግቢዎች እንደተለመደው ትንሽ የሚያስቸግር ነገር ቢኖረውም ከብዙ ካንፓሶች የተሻለ ነው ።


📌😁Eeee ስለ ጅማ የረሳው ነገር About educational እና ፈተናቸው😔
ካሉት ከኢትዮጵያ ግቢዎች ትንሽ ጠጠር ይላል ፣በደንብ ወጥራችሁና በደንብ ካለነበባችሁ GPA አትሰሩም። በደንብ ራሳችሁን አውቃችሁ ግቡ።
ይሄ ስባል ደግሞ አትፍሩ ማንበብ እና ማንበብ እና ደግሞ Online የሚሰጡት ቲቶሮችን በደንብ መከታተል ነው።

➜ጀማ ዮኒቨርስቲ 2019 የገባችሁ   ለእናንተ ብቻ የተከፈተ Group join በማደረግ  More info መጠየቅ ትችላላችሁ link👇👇👇👇
https://t.me/jimma_Unifreshman_2019


📝Something Big news coming soon stay active stay onfrom this channel

https://t.me/ethio_unique_tutorial
https://t.me/ethio_unique_tutorial
❤9
ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ “ማንም ያልነገረህ” 6 ነገሮች 🎓

1. ማንም እያስታወሰህ አይኖርም

⏰ Assignment አለህ? ራስህ ነው ማስታወስ ያለብህ።

Exam እየቀረበ ነው? ራስህ ነው መዘጋጀት ያለብህ። ዩኒቨርሲቲ የራስ-ኃላፊነት ጨዋታነው።

2. ከመጀመሪያው ቀን ፍጹም መሆን አያስፈልግም አዲስ ቦታ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ ትምህርት… መጀመሪያ ላይ መደናገር የተለመደ ነው። ቀን በቀን ትለምደዋለህ

3. ሁሉንም ነገር በአንድ ቀን
አትማር 📚 Lecture ብቻ መስማት ሁልጊዜ በቂ አይሆንም።

Notes አዘጋጅ፣ የማትገባህን ጠይቅ፣ ቀድመህ መድገም ጀምር።

Consistency > Last-minute studying.

4. ጊዜህን መቆጣጠር ተማር 🗓️

ትምህርት + ጓደኞች + እረፍት + የግል ሕይወት ሁሉንም ማመጣጠን ካልቻልክ አንዱ ሌላውን ይበላል። Time management በUniversity ትልቅ ሀብት ነው።

5. ከክፍልህ ውጭም ነገር ለራስህ ገንባ Skill ተማር። አዲስ ሰዎችን አግኝ።

Projects ሞክር። Portfolio ገንባ። Degreeህ ብቻ የሚያስፈልግህ ነገር አይደለም።

6. የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት ከወዲሁ ስራ 💪 “እገባለሁ” ብሎ ብቻ መመኘት አይበቃም።

የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት GPAህን በጥንቃቄ መገንባት አለብህ።

የዛሬ ጥረትህ የነገ ምርጫህን ይወስናል።

JOIN: @ethio_unique_tutorial👍
❤15👍2
Big Thing from this channel coming soon 🤩 for 2019 Freshman students 🥰 we will pass this journey by success so be ready

#Stay Active #Stay on Guys

@Ethio_Unique_Tutorial
❤5👏2🤩1
ስላም እንዴት  ናቸሁ የ 2019 Freshman ተማሪዎች ያው እንደሚታወቀው የ ግቢ Last year  exam  ማገኘት ከባድ ነው እኛ Ethio Unique Tutorial ደግሞ ይህ ለማስቀረት  ለሁሉም ግቢ የተለያዩ Group ከፍተናል  link ቸውን ነገ ጠብቁን  እነዚህ Group እንደሌላው Group አይደለሁም   በ የ Course  ppt እና የlast year Exam የ እናንተ ግቢ  ብቻ ይለቀቃል የሌላ ግቢ ለመሰራት ደግሞ እዚህ ቻናል ለይ እንለቃለን   በዛው  ሰለ ግቢያቹ ብዙ info & department  tip አለ ስለዚህ
Material እያስቀመጠን ስለሆነ  እሰከ ነገ በ ትዕግሥት ጠብቁን
።

እስኪ በ reaction This year freshmans አሳዩን እጂ 🥰
@Ethio_Unique_Tutorial

Another Big news Coming soon from this Channel #stay_active #Stay_On
❤14👏7🤩3
ስላም እንዴት  ናቸሁ የ 2019 Freshman ተማሪዎች ያው
በቃልችን መሰረት  የ ግቢ Last year  exam& Pdf  Upload እያደረገ ነው ።
እስካሁን ያልተቀላቀላችሁ አሁኑኑ  join በማደረግ  የእናንተ University Exam ማገኘት  ትችላላችሁ

➜ ለ ሀዋሳ (Hu) 2019 Freshman ብቻ የተከፈተ material & last year  Exam Group ለማገኘት 👇👇👇
https://t.me/Hawassa_freshman2019

➜ለ ጅማ(JU) 2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam
Group ለማገኘት👇👇👇👇
https://t.me/jimma_Unifreshman_2019

➜ለ ባህር ዳር(BDU) 2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam Group ለማገኘት👇👇👇👇
https://t.me/Bahirdar_freshman_2019

➜ ለ AAU ,AASTU &ASTU  2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam Group ለማገኘት👇👇👇👇
https://t.me/AddisAbebaU_Freshman_2019

➜ለ አርባ ምንጭ (AMU) 2019 Fresham  ብቻ የተከፈተ Material & last year Exam Group ለማገኘት👇
https://t.me/Arbaminch_freshman_2019

➜ ሁሉም የኢትዮጵያ University ዎች የተከፈተ የ Material & የ last year Exam Group ለማገኘት👇
https://t.me/other_University
ለ material ,Exam & discussion ብቻ የተከፈተ!

እስኪ በ reaction   This year freshmans  አሳዩን  እጂ 🥰


Another Big news Coming soon from this Channel
#stay_active #Stay_On
❤7🎉2🫡1
🥳እንኳን ደስ አላችሁ🥳እንኳን ደስ አለን 🥰

😘😘በጉጉት  ሲጠበቀ የነበረው የ 2019
Ethio Unique Freshman private
Tutorial ምዝገባ የሚጀመራበት  ቀን ታወቀ መሰከረም 12 ማለትም ማክሰኞ  ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ምዝገባ ይጀመራል ።

🙌ያው እንደሚታወቀው ግቢ ለይ  ውጤት  መሰረት ነው ከባድ 😒 ነገር  ይህ  ሁላችንም የምናውቀው እውነት ነው ። ይህን የሚረዳው  Ethio Unique Tutorial በ University ቆይታቸው Freshman  ለይ ጥሩ ውጤት A+ ብቻ (4.0) በመጡ ተማሪዎች ና የግቢ    መምህርን  Exam Based የሆነ  Tutorial  አዘጋጅቶ እናንተ እየጠበቆችሁ ነው።

📝 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ❓

ለ Natural Science እና ለ Social Science የጋራ የሆኑትን ኮርሶች በሙለ።

📝 ምዝገባው በምንድን ነው የሚከናወነው❓

📚ምዝገባው የሚከናወነው በ ቴሌግራም ቦት በኩል ነው። ማክሰኞ ምዝገባ ሲጀምር መመዝገቢያ ቦቱ ይፋ ይሆናል።

📝ትምህርቱ በምንድን ነው የሚሰጠው?

📚 ትምህርቱ የሚሰጠው በ ቴሌግራም  private ቻናል ነው ፤ የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ወደ ቻናሉ ይገባሉ።

📝ትምህርቱ እንዴት ነው የሚሰጠው❓

👉Theory የሆኑ ኮርሶችን የምናስተምረው ሞጁሉ ላይ ያሉ ኖቶችን በአማርኛ-እንግሊዝኛ ኖት አብራርተን ከግልፅ ምሳሌዎች ጋ ይቀርባሉ ፤
👉 የ Calculation ትምህርቶች የሚሰጡት ሙሉ በሙሉ በ video ነው።
👉ያለፉ ዓመታት University Mid and final exam Papers ጥርት ባለ  Note and videos ማብራሪያ
👉ከሁሉም Unit መጨረሻ  unit Summer questions ?

የበለጠ መረጃ ለማግኘት
     @Ethio_Unique_Support_bot
      
@Ethio_Supporter
❤11🎉1🤩1