Ethio unique tutorial
3.21K subscribers
1.19K photos
1 video
451 files
92 links
Well Come To Ethio unique tutorial

♀️Freshman Pdfs
♀️Mid and Final Exam
♀️Other Relevant materials.
♀️Dep't exam
➜department review
Our youtube channel
➜https://youtube.com/@ethiouniquetutorial?si=bMnwsw7S
Contact me for Support @Ethio_Supporter
Download Telegram
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም መሰረት ከላይ የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም
❤4
🔄 የዶርም ህይወት በጥቂቱ እናጋራቹ

🛡ግቢ ውስጥ ከምንም በላይ ደስ የሚልና የማይረሱ ብዙ ክስተቶችን የምናሳልፈው በዶርም ህይወታችን ውስጥ ሲሆን በቆይታችንም እጅግ በጣም ብዙ አይነት ትምህርቶችን እንማራለን ።(የቀለም ትምህርት አላልኩም)

⛔በብዙ ግቢዎች የሎከር በተወሰነ መልኩ አለ ፡ እናም በሎከር እጥረት ምክንያት አንድ ሎከር ለሁለትና ከዛም በላይ በመጠቀም ደስ የሚል መተሳሰብም አለ ፤ ባንፃሩ ደግሞ የዶርም ጭቅጭቅም በብዙ ነገራቶች ይፈጠራል ገና ከጅምሩ በሎከርና በአልጋ ምርጫ የሚጨቃጨቅ ተማሪ አይጠፋም ።

⛔ሎከር ላይ ያለው ንትርክ ቀድሞ የያዘው ተማሪ ለሁለት ወይም ከዚያ በላይ አልደበልም በማለት ሲሆን የአልጋው ግን ብዙ ጊዜ ከታች ያሉትን አልጋዎች ፍለጋ የሚፈጠር ሹኩቻ ነው ። ከላይ ያሉት አልጋዎች የመብራት ብርሃን💡 ስለሚያስቸግርና አንዳንድ ተማሪዎችም ስለማይፈልጉ or ስለማይመቻቸው ይመስለኛል (ሎከር ላይ ያለው ነገር በስምምነት ይፈታል ከቻላቹ ለመቅደም ሞክሩ ከተቀደማቹ ደግሞ አምባጓሮ ሳትፈጥሩ በpeace....)

🔅ዶርም ውስጥ በምትኖሩበት ጊዜ ከተለያዩ ተማሪዎች ጋር ስለምትኖሩ ፀባያችሁን በጣም መግራት ይጠበቅባቹሃል ። ለምሳሌ በአንድ ዶርም ውስጥ 8 ተማሪ ቢኖር ከሰባቱም ተማሪ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ፀባይ ላይኖረን ይችላል ።
ያንተ ፀባይ የቱንም ያህል አሪፍ ቢሆን ምንም ደስተኛ የማይሆን የዶርም አባል ሊኖር ይችላል ። በዚህ ጊዜ ከኛ የሚጠበቀው እንደዛ አይነት ተማሪዎችን ለማስደሰት መፍጨርጨር አልያም በንዴት እነሱን ፊት መንሳት ሳይሆን ባለንበት ጥሩ ፀባይ ለመፅናት መሞከር ነው ።

👋ተመልከቱ እንግዲህ ከሰባት ተማሪ ጋር ሆኖ ሰባት አይነት ፀባይ መቻል እንዴት እንደሚከብድ ? ዋናው love❤️ ነው ብላቹህ የምታምኑ ከሆነ ግን ለሀያ ምናምን መኖርም አይከብዳችሁም ።

✅ዶርም ላይ

🌗በጣም ሀይማኖተኛ
🌗በጣም ነጭናጫ
🌗በጣም ሱሳም
🌗ከፊል ዘረኛ
🌗በጣም ዝርክርክ
🌗በጣም ተጠራጣሪ
🌗መቼም የማያወራ (ልጉም)
🌗ለሰከንድ ዝም ማለት የማይችል (BBC).....

👋እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን አይነት ተማሪዎች ያጋጥሙሃል/ሻል የናንተም የሆነ type of ፀባይ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ።

🎧እናም ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም አይነት ፀባይ ያላቸውን ተማሪዎች እንደ አመጣጣቸው ማስተናገድ ይኖርባቹሃል ማለት ነው ።

🔵አንዳንዴ ደግሞ ደባሪ ነገሮችንም ልታስተናግድ ትችላላችሁ ። ለምሳሌ አንድ የዶርም አባል ቅዳሜን አክባሪ ከሆነ ጨብሶ በመምጣት ቁም ስቅላችሁን ያሳያቹሃል (ቅዳሜ የመጠጥ 🍻ቀን ናት ብለው ስለሚያስቡ ነው) እናም የጨበሰው ወይም የጨበሰችው ተማሪ ዶርም ውስጥ በብዙ አይነት መልኩ አዛ ያደርጓቹሃል ።

🤮ሻታ በርግደው የዶርሙን ንፅህና በማስዋብ (ምን ማድረግ ይሻላል🥹? ማልቀስም አይሻልም😭 ...ማለት ከዚህ ላይ ነው)

🍆በተኛችሁበት ብርድ ልብስ በመግፈፍ
ከአልጋ ለማስወረድ በመታገል

😡ሳትፈልጉ በስካር ቅላፄ ዘፈን መጋበዝ (ወይኔ በላቸው ...እስክትሉ)

❗️ሌሎችንም like this የመሳሰሉትን የስካር  አመሎችን ሊያሳዩ ስለሚችሉ በተቻላቹ አቅም ስካራቸው እስኪለቃቸው በትዕግስት በመቻል እንዴትም ጊዜዋን ማሳለፍ ይጠበቅባችዋል ።

👱‍♂👱‍♀ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወንዶችን ብቻ የሚመለከቱ አይደለም ከወንዶች ባልተናነሰ መልኩ የሴቶች በሽታ ነው ።


BIG NEWS COMING SOON FROM THIS CHANNEL #STAY_ACTIVE
#STAY_ON

Ethio Unique Tutorial
We are always Unique

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤7❤‍🔥2🤩1🆒1
Announcement For #2019AAU Freshman students
@Ethio_Unique_Tutorial
❤6
Ethio unique tutorial
Announcement For #2019AAU Freshman students @Ethio_Unique_Tutorial
የሚሰጡት ኮርሶች በየግቢው ስለሚለያዩ ይህ Addis Abeba University የ First semester ኮርሶች ናቸው ።
Addis abeba university

✨ Natural stream
1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English

✨Social Courses
1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship


Big News Coming Soon From This Channel
#Stay_Active #Stay_On🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial

Ethio Unique  Tutorial
We are always Unique
🥰
❤3🤩2
📌 ለአዲስ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።

@Ethio_Unique_Tutorial
❤5
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።

Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement