Ethio unique tutorial
3.2K subscribers
1.19K photos
1 video
451 files
92 links
Well Come To Ethio unique tutorial

♀️Freshman Pdfs
♀️Mid and Final Exam
♀️Other Relevant materials.
♀️Dep't exam
➜department review
Our youtube channel
➜https://youtube.com/@ethiouniquetutorial?si=bMnwsw7S
Contact me for Support @Ethio_Supporter
Download Telegram
✅አዲስ ግቢ የምትገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

በመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች እንደዩኒቨርሲቲው ቢለያዩም አብዛኛዎቹ ግን በሌሎቹ ዩኒቨርሲቲዎች Second Semester የሚሰጡትን በመጀመሪያ Semester ትወስዳላችሁ:: እንደ አዱስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባሉ ግቢዎች እነዚህን ኮርሶች First Semester ላይ ትወስዳላችሁ:-

✅ Mathematics( for natural science)
✅ General Physics
✅ Geography
✅ Logic and Critical Thinking
✅ Psychology
✅ Communicative English
✅ History of Ethiopia and The Horn
✅ Physical Fitness

እሲቲ እያንዳንዱን ኮርሶች ገር ገረፍ እያረግን እንመልከት😊😊

1️⃣. Mathematics:-

✅ከዚህኛው ኮርስ ጋር almost familiar ናችሁ። አብዛኛው Contentochum ከ11 እና ከ12 ኛ ክፍል ካለው Mathematics ጋር ተመሳሳይ ናቸው። ብቻ ምን አለፋችሁ High school ላይ ጥሩ Base ካላችሁ ጥሩ ውጤት ነው ምታመጡት። አራት chapteroch ብቻ ሲኖሩት እያንዱም chapteroch በጣም ቀላልና የምታውቋቸው ናቸው::
   ⭐ Logic and Set Theory:-  More Grade 11 እና Grade 9 የተማራቹሀቸው ናቸው። ምንም የተለወጠ ነገር የለም።
   ⭐Numbers system:- ስለ Complex እና Real Number System High School ላይ የተማራችሁትን ነው ምትደግሙት::
  ⭐ Functions (እዚህ ላይም ተመሳሳይ ነገር ነው ምታገኙት ስለ Power,Logarithmic, Exponential, Hyperbolic ,Polynomial....)
  ⭐ Analytical Geometry (Circle,Ellipse, Parabola,Hyperbola ....)

⚡️ነገር ግን አደራ ምላችሁ ነገር Don't Expect High School Based exam. There is no choice, True false Questions exam ምናምን ነገር😕 Exam ጥያቄዎቹ Workout እና Short answer ናቸው(ለምሳሌ የሆነ ጥያቄ ይሰጣችሁና መልሱን ብቻ ማስቀመጥ)
ሌላው ነገር ደግሞ Evaluation Process is difficult if you are not experienced with those kinds of Questions in high school. ለምሳሌ አንድ workout ጥያቄ 6 point ሊኖረው ይችላል ብቻ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው Matric ላይ እንደተፈተናችሁ Exam እንዳትጠብቁ The exam and Evaluation process is different.
በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ በጣም ወሳኝ ነው:: Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ Module ላይ ያለውን በደንብ ያዙ:: Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::

2️⃣. Logic and Critical Thinking:-

✅ይህ course ለእናንተ አዲስ ነው። የReasoning Abilityachhun የሚያሳድግ ደስ እያላችሁ የምተማሩት course ነው:: ስለArguments፣ Fallacy በደንብ ትፈተፍቱታላችሁ:: Specially ደግሞ የconcept እና reasoning ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል:: እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም።

▪️There are some References for this course እነዚህ Reference Bookoch እጃችሁ ላይ ከሌለ ውሀ በላችሁ::

➡️Concise Introduction To Logic:-  This one is different....በቃ High School እያላችሁ ከምታውቁት Extreme በላይ ነው:: አንብባችሁ ከዚህ ጥያቄ ካልሰራችሁ ውሀ ብቻ ሳይሆን ጎርፍ ጭምር ነው ሚበላችሁ😄 በተለይም ደግሞ First Generation ዩኒቨርሲቲዎች የምትገቡ ከሆነ በሚገባ ያስፈልጋቹሀል:: በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው::

3⃣. Communicative English skill I

✅ ይህ ኮርስ ላይ ብዙ የተለየ ነገር የለውም:: ምን አልባት እንደ AAU ያሉ ግቢዎች ምትገቡ ከሆነ እንደየ አስተማሪዎቹ ሊወሰንባችሁ ይችላል። If u are Lucky እና ጥሩ አስተማሪ ከገጠማችሁ ያለምንም ጥርጥር በደንብ ትሰሩታላችሁ።  Final exam ለሁሉም ተማሪዎች ተመመሳሳይ ነው ነገር ግን Class assessment እንደየመምህሩ ይወሰናል። ብቻ ግን The course is Very Simple.
 
4⃣. Geography:-

✅ለGeographyም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም ደጋግማችሁ ማንበብ ይጠበቅባቹሀል:: ከModule ውጪ ፈተና አይወጣም:: ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ በምታገኙት ማንኛውም PPT ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ::

5⃣. Psychology:-

✅ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየት የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር ጥያቄዎችን በደንብ መስራት ይኖርባቹል:: ብዙ ጊዜ ጥያቄዎቹ Case Based ስለሆኑ Module በማንበብ ብቻ ፈተና ላይ መቀመጥ የለባችሁም:: በደንብ ጥያቄዎችን መስራትና መለማመድ ይኖርባቹል::

6⃣. General Physics:-

✅General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም:: Final Exam በጣም ሊከብድባችሁ ስለሚችል:: ጥያቄዎችን በደንንብ Practice ማድረግ ይኖርባቹሀል::

7️⃣. Physical fitness:-

✅ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል እንዳትረሱ😀። ይህ ኮርስ Grade የለውም::  Pass or Fail ነው የምትባሉት።

8️⃣. History:-

✅ ይህም Course እንደ Geography HighSchool ካለው ጋር ተመሳሳይ ነው:: ለNatural ተማሪዎች የተወሰነ ሊያስቸግራችሁ ይችላል ነገር ግን በደንብ ካነበባችሁና ጥያቄዎችን ከሰራችሁ በጣም በሚገባ ትሰራላችሁ።


በቀጣይ ሙሉ Course pdf እንለቃለን ።
🙏Join and share🙏

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤9
📢 UAT ውጤት ተለቋል።
ለNatural 76.15
ለSocial 58.75

ውጤት ለማየት
https://admission.aau.edu.et/dashboard


UAT Exam pass ያላችሁ ተማሪዎች ስለ Addis Abeba university full info👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethio_unique_tutorial/2221
@Ethio_Unique_tutorial
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም መሰረት ከላይ የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም
❤4
🔄 የዶርም ህይወት በጥቂቱ እናጋራቹ

🛡ግቢ ውስጥ ከምንም በላይ ደስ የሚልና የማይረሱ ብዙ ክስተቶችን የምናሳልፈው በዶርም ህይወታችን ውስጥ ሲሆን በቆይታችንም እጅግ በጣም ብዙ አይነት ትምህርቶችን እንማራለን ።(የቀለም ትምህርት አላልኩም)

⛔በብዙ ግቢዎች የሎከር በተወሰነ መልኩ አለ ፡ እናም በሎከር እጥረት ምክንያት አንድ ሎከር ለሁለትና ከዛም በላይ በመጠቀም ደስ የሚል መተሳሰብም አለ ፤ ባንፃሩ ደግሞ የዶርም ጭቅጭቅም በብዙ ነገራቶች ይፈጠራል ገና ከጅምሩ በሎከርና በአልጋ ምርጫ የሚጨቃጨቅ ተማሪ አይጠፋም ።

⛔ሎከር ላይ ያለው ንትርክ ቀድሞ የያዘው ተማሪ ለሁለት ወይም ከዚያ በላይ አልደበልም በማለት ሲሆን የአልጋው ግን ብዙ ጊዜ ከታች ያሉትን አልጋዎች ፍለጋ የሚፈጠር ሹኩቻ ነው ። ከላይ ያሉት አልጋዎች የመብራት ብርሃን💡 ስለሚያስቸግርና አንዳንድ ተማሪዎችም ስለማይፈልጉ or ስለማይመቻቸው ይመስለኛል (ሎከር ላይ ያለው ነገር በስምምነት ይፈታል ከቻላቹ ለመቅደም ሞክሩ ከተቀደማቹ ደግሞ አምባጓሮ ሳትፈጥሩ በpeace....)

🔅ዶርም ውስጥ በምትኖሩበት ጊዜ ከተለያዩ ተማሪዎች ጋር ስለምትኖሩ ፀባያችሁን በጣም መግራት ይጠበቅባቹሃል ። ለምሳሌ በአንድ ዶርም ውስጥ 8 ተማሪ ቢኖር ከሰባቱም ተማሪ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ፀባይ ላይኖረን ይችላል ።
ያንተ ፀባይ የቱንም ያህል አሪፍ ቢሆን ምንም ደስተኛ የማይሆን የዶርም አባል ሊኖር ይችላል ። በዚህ ጊዜ ከኛ የሚጠበቀው እንደዛ አይነት ተማሪዎችን ለማስደሰት መፍጨርጨር አልያም በንዴት እነሱን ፊት መንሳት ሳይሆን ባለንበት ጥሩ ፀባይ ለመፅናት መሞከር ነው ።

👋ተመልከቱ እንግዲህ ከሰባት ተማሪ ጋር ሆኖ ሰባት አይነት ፀባይ መቻል እንዴት እንደሚከብድ ? ዋናው love❤️ ነው ብላቹህ የምታምኑ ከሆነ ግን ለሀያ ምናምን መኖርም አይከብዳችሁም ።

✅ዶርም ላይ

🌗በጣም ሀይማኖተኛ
🌗በጣም ነጭናጫ
🌗በጣም ሱሳም
🌗ከፊል ዘረኛ
🌗በጣም ዝርክርክ
🌗በጣም ተጠራጣሪ
🌗መቼም የማያወራ (ልጉም)
🌗ለሰከንድ ዝም ማለት የማይችል (BBC).....

👋እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን አይነት ተማሪዎች ያጋጥሙሃል/ሻል የናንተም የሆነ type of ፀባይ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ።

🎧እናም ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም አይነት ፀባይ ያላቸውን ተማሪዎች እንደ አመጣጣቸው ማስተናገድ ይኖርባቹሃል ማለት ነው ።

🔵አንዳንዴ ደግሞ ደባሪ ነገሮችንም ልታስተናግድ ትችላላችሁ ። ለምሳሌ አንድ የዶርም አባል ቅዳሜን አክባሪ ከሆነ ጨብሶ በመምጣት ቁም ስቅላችሁን ያሳያቹሃል (ቅዳሜ የመጠጥ 🍻ቀን ናት ብለው ስለሚያስቡ ነው) እናም የጨበሰው ወይም የጨበሰችው ተማሪ ዶርም ውስጥ በብዙ አይነት መልኩ አዛ ያደርጓቹሃል ።

🤮ሻታ በርግደው የዶርሙን ንፅህና በማስዋብ (ምን ማድረግ ይሻላል🥹? ማልቀስም አይሻልም😭 ...ማለት ከዚህ ላይ ነው)

🍆በተኛችሁበት ብርድ ልብስ በመግፈፍ
ከአልጋ ለማስወረድ በመታገል

😡ሳትፈልጉ በስካር ቅላፄ ዘፈን መጋበዝ (ወይኔ በላቸው ...እስክትሉ)

❗️ሌሎችንም like this የመሳሰሉትን የስካር  አመሎችን ሊያሳዩ ስለሚችሉ በተቻላቹ አቅም ስካራቸው እስኪለቃቸው በትዕግስት በመቻል እንዴትም ጊዜዋን ማሳለፍ ይጠበቅባችዋል ።

👱‍♂👱‍♀ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወንዶችን ብቻ የሚመለከቱ አይደለም ከወንዶች ባልተናነሰ መልኩ የሴቶች በሽታ ነው ።


BIG NEWS COMING SOON FROM THIS CHANNEL #STAY_ACTIVE
#STAY_ON

Ethio Unique Tutorial
We are always Unique

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤7❤‍🔥2🤩1🆒1
Announcement For #2019AAU Freshman students
@Ethio_Unique_Tutorial
❤6
Ethio unique tutorial
Announcement For #2019AAU Freshman students @Ethio_Unique_Tutorial
የሚሰጡት ኮርሶች በየግቢው ስለሚለያዩ ይህ Addis Abeba University የ First semester ኮርሶች ናቸው ።
Addis abeba university

✨ Natural stream
1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English

✨Social Courses
1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship


Big News Coming Soon From This Channel
#Stay_Active #Stay_On🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial

Ethio Unique  Tutorial
We are always Unique
🥰
❤3🤩2