📚Updated university info📚
🏢 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 🏬
አድራሻ....❓
💬 በኢትዮጽያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛል ።
የአየር ሁኔታ ...❓
💬 የመጀመሪያዎቹ ወራቶች መጠነኛ ብርዳማ ሆነው ወደ ኋላ ላይ ግን ሞቃታማ የአየር ንብረት አለው ።
የካንፓሶች ብዛት ❓
📚 በጣም ብዙ ማለትም አስራ ሰባት ይደርሳሉ ። እያንዳንዱ ካንፓስ የተለያየ ፊልድ ይሰጣል ።
ያሉት ካንፓሶች ፦
6 ኪሎ ፣
5 ኪሎ ፣
4 ኪሎ ፣
ሜክሲኮ ፣
ልደታ ፣
18 ማዞሪያ
ጥቁር አንበሳ ( hospital)
ቃሊቲ ፤
ቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ፤
ላምበረት ......ካንፓሶችን ያካትታል ።
በካንፓሶች የሚሰጡ ፊልዶች ❓
🏠6 kilo
💡 ለሶሻል ተማሪዎች ብቻ የሶሻል ዘርፍ ትምህርቶችን ይሰጣል ።
🏠5 kilo
💡 ለኢንጂነሪግ ( Software , electrical , biomedical , mechanical , civil , chemical ..የሚሰጥበት ካንፓስ ነው ።
✅ biomedical engineering ከሚሰጥባቸው ጥቂት ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነው።
🏠4 kilo
💡 በዚ ካንፓስ computer science እና computer engineering ይሰጣል ።
🏠 18 ማዞሪያ
💡 የሜዲሲን ዘርፎች በ Other health የሚካተቱትን ይሰጣል ።
🏠 ጥቁር አንበሳ
💡 ይህ ካንፓስ አንጋፋ ሲሆን በውስጡም የMedicine ኮርስን ይሰጣል ፤ ተማሪዎች አፓረንትም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ይወጣሉ ።
🏠 ላም በረት
💡 በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ብቻ አተኩሮ የሚሰራ ካንፓስ ነው ፤ AASTU የሚገኝበት ሲሆን APPLIED እና Enginering ኮርሶችን ይሰጣል ።
🏠ልደታ
💡በልደታ ካንፓስ የሚሰጡት ፊልዶች architecture ፤ cottom ፤ urban plannig እና የመሳሉትን ያካትታል ።
🏠 ሜክሲኮ
💡 ይህ ካንፓስ የcommerce ግቢ ነው ። ( marketing management , business administration, management የሚሰጥበት ካንፓስ ነው ።)
🏠 ሰፈረ ሰላም
📚 የጤና ዘርፍ ግቢ ነው ፤ ሜዲስን ነርሲንግ እና የመሳሰሉት ወደ ጥቁር አንበሳ 3ተኛ አመት ላይ ከመሄዳቸው በፊት የማሩበት ግቢ ነው ።
🏠 ቢሾፍቱ ካንፓስ
📚 AAU ደብረዘይት ላይ Veterinary medicine & Science collage አለው ። ደብረዘይት ነው የሚገኘው ካንፓሱ በጤና እና ሳይንስ ዘርፍ ይሰጣል ..!
💬ለኢንጅነሪግ ተማሪዎች ፧
➡ የdrawing መሳሪያዎች መያዝ አለባችሁ
➡ Mathematics and Mechanics Statics guide books ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው ።
የካፊው ምግብ ❓
📚 ምግቡ ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ከሌሎች ዮኒቨርሲቲዎች የተሻለ ነው ፤ በተለይ ደግሞ ሰፈረ ሰላም ካንፓስ ደስ የሚል ነው ።
📚2017 ላይ ትምህርት ሚንስትር ባወጣው የምግብ መኑ መሠረት አብዛኛው ግቢ የምግብ ችግር እየቀረፈ ነው ፏ ነው🤗
✍ያም ለአንድ ተማሪ ለቀን ውሎ የሚመደበው 100 ብር ስለሆነ Non caffe ለመሆንም Advantage አለው።
ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ❓
📚 ከሌሎች ግቢዎች የተለየ አይደለም ነገር ግን 4 ኪሎ ግቢ ምግብ ከሚታሰበው በላይ ቅናሽ ነው ። ዋጋቸው ከታች ተቀምጧል ...!
ቀላል ምግቦች ፓስታ ፍርፍር... etc 90-120 ብር
ከባድ ምግቦች እንቁላል ፤ ስጋ ..etc 150-200 ብር
ሻይ እና ቡና ...etc 15-25 ብር ይሆናል ።
የሎከር ነገር ❓
📚 ሎከር በጣም አስቸጋሪ ነው ፤ በዶርም ውስጥ አንድም የሚሰራ ሎከር ማግኘተ ይከብዳል ። አብዛኛው ተበላሽቷል አይሰራም ።
ውሃ ❓
📚ውሃ በተደጋጋሚ ይጠፋል ፤ በተለይ ደሞ የዕረፍት ቀናት ለአንድ ሰዓት ብቻ ተለቆ ይቆማል ፤ ከተማዋ ላይ የውሃ እጥረት ስላለ ግቢ ውስጥም የተለየ ነገር የለም ..!
...ሽንት ቤት ...❓
📚 እንደ ካንፓሶቹ ቢለያይም አብዛኛው ግን በጣም አሪፍ የሚባል ነው ፤ በተለይ 4 ኪሎ በየቦታው ይገኛል ፤ የሚያስከፋ ነገር የለውም ሻል ያለ ነው ።
በግቢው ስላለ የዕቃ ስርቆት፦! ❓
📚 እንደካንፓሶቹ ቢለያይም ግርግር ፤ ረብሽ የሚባል ነገር ስለሌለ የስርቆት ነገር በጣም rare ነው ፤ ቸልተኛ ካልሆነ ስርቆቶ ብዙ የሚያሳስብ ነገር አይደለም ።
የትምህርት እና Department ነገር❓❓
✍ያው AAU የሚገቡ ተማሪዎች ቸካይ ስለሆኑ እናንተም በደንብ ካልሸገጣችሁ የምትፈልጉትን Department አታገኙም።
ወደ ማትፈልጉት ትመደባላችሁ Plus መጫርም አለ😞
የሃይማኖታዊ ተቋማት ፦ ❓
📚 በብዙዎቹ ካንፓሶች በአቅራቢያቸው መስኪድ እና ቤተስኪያን ስላለ ሀይማኖታዊ ጉዳዮችን ለመከውን አያዳግትም ።
N.B የምግብ ጥራትንና አንዳንድ ነገሮችን በምስል ከፈለጋችሁ Comment ላይ አሳውቁን 😎
Join us👇👇👇
@Ethio_Unique_tutorial
❤7🤩1
መረጃ_ስለ_ሁሉም_ዪኒቨርሲቲዎች_.pdf
1 MB
📚የሁሉም University መረጃ የያዘች PDF ናት እዩት😉
📚May be መረጃው የቆየ ልሆን ስለምችል Update እያደረጋችሁ አንብቡት because ከ3 ዓመት በፊት የተጻፈ ጽሑፍ ስለሆነ🙏
@Ethio_Unique_tutorial @Ethio_Unique_tutorial
For support 👇👇👇
@Ethio_Unique_Support_bot
📚May be መረጃው የቆየ ልሆን ስለምችል Update እያደረጋችሁ አንብቡት because ከ3 ዓመት በፊት የተጻፈ ጽሑፍ ስለሆነ🙏
@Ethio_Unique_tutorial @Ethio_Unique_tutorial
For support 👇👇👇
@Ethio_Unique_Support_bot
🤩3❤2
Ethio unique tutorial
መረጃ_ስለ_ሁሉም_ዪኒቨርሲቲዎች_.pdf
ምደባ መሙላት ዛሬ ያበቃል ! እስካሁን ያልጨረሳችሁ አጠናቁ ።
#ምርጥ_5 የኢትዮጵያ ዮኒቨርስቲ በአሁን ስዓት ከ ሰላም አንፃር
1,Adiss Abeba University
2,Adiss Abeba science and technology University
3,Ethiopia civil service University
4,Hawassa University
5,ASTU
#ምርጥ_5 የኢትዮጵያ ዮኒቨርስቲ በአሁን ስዓት ከ ሰላም አንፃር
1,Adiss Abeba University
2,Adiss Abeba science and technology University
3,Ethiopia civil service University
4,Hawassa University
5,ASTU
❤5
❗️እስካሁን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዘር!
🪛 Debra Birhan University
-Health Students --መስከረም 5
-ነባር ተማሪዎች ---መስከረም 7-8
🪛 Mekelle University ---መስከረም 9-10
🪛 Odabultum University -- መስከረም 7-8
🪛 Werabe University--- መስከረም 8-9
🪛 Mettu University ---መስከረም 7-8
🪛 Selale University ---መስከረም 7-8
🪛 Mekdela Amba University --- መስከረም 7-8
🪛 Bonga University -- መስከረም 7-8
🪛 Wollo University -- መስከረም 11-12
🪛 Wolkite University -- መስከረም 4-5
🪛 Ambo University -- መስከረም 18-19
🪛 Aksum University -- መስከረም 14-15
🪛 Borana University -- መስከረም 7-8
🪛 Gambella University -- መስከረም 5
🪛 Kebridehar University -- መስከረም 10-11
🪛 Dirre Dawa University -- መስከረም
9-10
🪛 Hawassa University -- መስከረም 21- 22
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
@ethio_unique_tutorial
🪛 Debra Birhan University
-Health Students --መስከረም 5
-ነባር ተማሪዎች ---መስከረም 7-8
🪛 Mekelle University ---መስከረም 9-10
🪛 Odabultum University -- መስከረም 7-8
🪛 Werabe University--- መስከረም 8-9
🪛 Mettu University ---መስከረም 7-8
🪛 Selale University ---መስከረም 7-8
🪛 Mekdela Amba University --- መስከረም 7-8
🪛 Bonga University -- መስከረም 7-8
🪛 Wollo University -- መስከረም 11-12
🪛 Wolkite University -- መስከረም 4-5
🪛 Ambo University -- መስከረም 18-19
🪛 Aksum University -- መስከረም 14-15
🪛 Borana University -- መስከረም 7-8
🪛 Gambella University -- መስከረም 5
🪛 Kebridehar University -- መስከረም 10-11
🪛 Dirre Dawa University -- መስከረም
9-10
🪛 Hawassa University -- መስከረም 21- 22
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
@ethio_unique_tutorial
❤12
የተከበራችሁ የ Ethio Unique Tutorial ቤተሰቦች በሙሉ!
🌻🌻🌻እንኳን ለ 2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።🌻🌻🌻
🎁አዲሱ አመት የሰላም እና የደስታ አመት እንዲሆንላችሁ Ethio Unique Tutorial እንመኝላቹሀለን🥰
🙌በአዲሱ አመትም ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት የምትፈልጉትን ሁሉ የሚሆንበት የስኬት የደስታ አመት ይሁንላችሁ🙏
ይህን የ Tutorial ቻናል የ እናንተ ምረጫ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን ።🙏🥰
በድጋሚ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ!

❤10
✅አዲስ ግቢ የምትገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።
በመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች እንደዩኒቨርሲቲው ቢለያዩም አብዛኛዎቹ ግን በሌሎቹ ዩኒቨርሲቲዎች Second Semester የሚሰጡትን በመጀመሪያ Semester ትወስዳላችሁ:: እንደ አዱስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባሉ ግቢዎች እነዚህን ኮርሶች First Semester ላይ ትወስዳላችሁ:-
✅ Mathematics( for natural science)
✅ General Physics
✅ Geography
✅ Logic and Critical Thinking
✅ Psychology
✅ Communicative English
✅ History of Ethiopia and The Horn
✅ Physical Fitness
እሲቲ እያንዳንዱን ኮርሶች ገር ገረፍ እያረግን እንመልከት😊😊
1️⃣. Mathematics:-
✅ከዚህኛው ኮርስ ጋር almost familiar ናችሁ። አብዛኛው Contentochum ከ11 እና ከ12 ኛ ክፍል ካለው Mathematics ጋር ተመሳሳይ ናቸው። ብቻ ምን አለፋችሁ High school ላይ ጥሩ Base ካላችሁ ጥሩ ውጤት ነው ምታመጡት። አራት chapteroch ብቻ ሲኖሩት እያንዱም chapteroch በጣም ቀላልና የምታውቋቸው ናቸው::
⭐ Logic and Set Theory:- More Grade 11 እና Grade 9 የተማራቹሀቸው ናቸው። ምንም የተለወጠ ነገር የለም።
⭐Numbers system:- ስለ Complex እና Real Number System High School ላይ የተማራችሁትን ነው ምትደግሙት::
⭐ Functions (እዚህ ላይም ተመሳሳይ ነገር ነው ምታገኙት ስለ Power,Logarithmic, Exponential, Hyperbolic ,Polynomial....)
⭐ Analytical Geometry (Circle,Ellipse, Parabola,Hyperbola ....)
⚡️ነገር ግን አደራ ምላችሁ ነገር Don't Expect High School Based exam. There is no choice, True false Questions exam ምናምን ነገር😕 Exam ጥያቄዎቹ Workout እና Short answer ናቸው(ለምሳሌ የሆነ ጥያቄ ይሰጣችሁና መልሱን ብቻ ማስቀመጥ)
ሌላው ነገር ደግሞ Evaluation Process is difficult if you are not experienced with those kinds of Questions in high school. ለምሳሌ አንድ workout ጥያቄ 6 point ሊኖረው ይችላል ብቻ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው Matric ላይ እንደተፈተናችሁ Exam እንዳትጠብቁ The exam and Evaluation process is different.
በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ በጣም ወሳኝ ነው:: Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ Module ላይ ያለውን በደንብ ያዙ:: Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::
2️⃣. Logic and Critical Thinking:-
✅ይህ course ለእናንተ አዲስ ነው። የReasoning Abilityachhun የሚያሳድግ ደስ እያላችሁ የምተማሩት course ነው:: ስለArguments፣ Fallacy በደንብ ትፈተፍቱታላችሁ:: Specially ደግሞ የconcept እና reasoning ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል:: እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም።
▪️There are some References for this course እነዚህ Reference Bookoch እጃችሁ ላይ ከሌለ ውሀ በላችሁ::
➡️Concise Introduction To Logic:- This one is different....በቃ High School እያላችሁ ከምታውቁት Extreme በላይ ነው:: አንብባችሁ ከዚህ ጥያቄ ካልሰራችሁ ውሀ ብቻ ሳይሆን ጎርፍ ጭምር ነው ሚበላችሁ😄 በተለይም ደግሞ First Generation ዩኒቨርሲቲዎች የምትገቡ ከሆነ በሚገባ ያስፈልጋቹሀል:: በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው::
3⃣. Communicative English skill I
✅ ይህ ኮርስ ላይ ብዙ የተለየ ነገር የለውም:: ምን አልባት እንደ AAU ያሉ ግቢዎች ምትገቡ ከሆነ እንደየ አስተማሪዎቹ ሊወሰንባችሁ ይችላል። If u are Lucky እና ጥሩ አስተማሪ ከገጠማችሁ ያለምንም ጥርጥር በደንብ ትሰሩታላችሁ። Final exam ለሁሉም ተማሪዎች ተመመሳሳይ ነው ነገር ግን Class assessment እንደየመምህሩ ይወሰናል። ብቻ ግን The course is Very Simple.
4⃣. Geography:-
✅ለGeographyም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም ደጋግማችሁ ማንበብ ይጠበቅባቹሀል:: ከModule ውጪ ፈተና አይወጣም:: ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ በምታገኙት ማንኛውም PPT ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ::
5⃣. Psychology:-
✅ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየት የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር ጥያቄዎችን በደንብ መስራት ይኖርባቹል:: ብዙ ጊዜ ጥያቄዎቹ Case Based ስለሆኑ Module በማንበብ ብቻ ፈተና ላይ መቀመጥ የለባችሁም:: በደንብ ጥያቄዎችን መስራትና መለማመድ ይኖርባቹል::
6⃣. General Physics:-
✅General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም:: Final Exam በጣም ሊከብድባችሁ ስለሚችል:: ጥያቄዎችን በደንንብ Practice ማድረግ ይኖርባቹሀል::
7️⃣. Physical fitness:-
✅ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል እንዳትረሱ😀። ይህ ኮርስ Grade የለውም:: Pass or Fail ነው የምትባሉት።
8️⃣. History:-
✅ ይህም Course እንደ Geography HighSchool ካለው ጋር ተመሳሳይ ነው:: ለNatural ተማሪዎች የተወሰነ ሊያስቸግራችሁ ይችላል ነገር ግን በደንብ ካነበባችሁና ጥያቄዎችን ከሰራችሁ በጣም በሚገባ ትሰራላችሁ።
በቀጣይ ሙሉ Course pdf እንለቃለን ።
🙏Join and share🙏
@Ethio_Unique_Tutorial

❤9
📢 UAT ውጤት ተለቋል።
ለNatural 76.15
ለSocial 58.75
ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard
UAT Exam pass ያላችሁ ተማሪዎች ስለ Addis Abeba university full info👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethio_unique_tutorial/2221

Physical Fitness.pdf
2.3 MB
🛡First Semester Freshman Courses For Social Science Students.
የእገዛ መስመር፦ ለማንኛውም ጥያቄ በ [ @Ethio_Unique_Support_bot] ያግኙን።
➡️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
የእገዛ መስመር፦ ለማንኛውም ጥያቄ በ [ @Ethio_Unique_Support_bot] ያግኙን።
➡️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤5👍1😱1
Physical Fitness Module final - FINAL.pdf
2.4 MB
🛡First Semester Freshman Courses For Natural Science Students.
የእገዛ መስመር፦ ለማንኛውም ጥያቄ በ [ @Ethio_Unique_Support_bot] ያግኙን።
➡️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN:@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
የእገዛ መስመር፦ ለማንኛውም ጥያቄ በ [ @Ethio_Unique_Support_bot] ያግኙን።
➡️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN:@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤4👍1