የ100 ሰከንድ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉
እንደተለመደው በቃላችን መሰረት ለአሸናፊዎች ሽልማታቸውን አስረክበናል!
እርስዎም ወደ *636# በመደወል እና ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 100ሺ ብር እንዲሁም በየወሩ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ!
በቀን 3 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

✨ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ይሸለሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም
💬 በአጭር መልእክት ወይም
🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ
ቴሌብር ሱፐርአፕን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ በመተግበሪያው ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ በእያንዳንዳቸው የ30 ብር ስጦታን ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ታብሌቶችና ስማርት ስልኮች እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ባካተተው ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

💡 አዳዲስ እውቀት ለመገብየት አልያም ዘና ለማለት ዩትዩብን ይጠቀሙ !
👍🏿 እስቲ የሚወዷቸውን እና በተደጋጋሚ የሚመለከቱትን የዩትዩብ ቻናል ኮመንት ላይ አስቀምጡ!
ዩትዩብን ጨምሮ ሌሎች ጠቃሚ የጎግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን አዳዲሶቹን ዘመናዊ የእጅ ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ
▶️ የ2 ጊ.ባ ወርኃዊ የዩትዩብ ጥቅል ለአንድ ዓመት እንዲሁም ተጨማሪ የጥቅል ስጦታ ያገኛሉ!
📍 በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ መግዛት ትችላላችሁ!

የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ የማዞሪያ ቴክኒሻን የነበሩት አቶ ንጋቱ ታደሰ የሪሌይ ሞዲፊኬሽን ስራ ሲያከናውኑ !
#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ
#ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

እስካሁን አልተመዘገቡም?
የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እየተካሄደ ይገኛል !
በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ውስጥ በተካተተው አቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ በመታገዝ አቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከል ይወቁ፤ በአካል ቀርበው በነፃ ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/45NUZRy ይጎብኙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalID #Fayda #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የሳይበር ጥቃትን ለመቋቋም የሚያስችል ሥነ-ምህዳር መገንባት!
5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር
#cybersecurityawarenessmonth
#cybersecurity
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር
#cybersecurityawarenessmonth
#cybersecurity
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኩባንያችን ድጋፍ የሚሹ ወገኖቻችንን በዘላቂነት ተጠቃሚ የሚያደርጉ የማህበራዊ ኃላፊነት ተግባራት ላይ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑ ይታወቃል ዘንድሮም እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን የሚያሳትፍ የማህበራዊ ሚድያ ለበጎነት ተሳትፎ ዛሬ አስጀምሯል። ይሳተፉ ወገንዎን ይደግፉ!
ጥቅምትን ለአበበች ጎበና ቻሪቲ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለአበበች ጎበና ቻሪቲ እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ትዊተር |ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥቅምትን ለአበበች ጎበና ቻሪቲ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለአበበች ጎበና ቻሪቲ እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ትዊተር |ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ውድ ኢትዮጵያውያን!
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
በ2016 በጀት አመት ኩባንያችን 27.2 ቢሊዮን ብር ዓመታዊ ግብር በመክፈል በአንደኛ ደረጃ የፕላቲኒየም ታማኝ ግብር ከፋይ እውቅና ተበርክቶለታል።
እንዲሁም ላለፉት ተከታታይ 4 አመታት ግብርን በግንባር ቀደምነት በመክፈል ልዩ ተሸላሚ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
ኩባንያችን ባለፉት 6 ዓመታት ከ120 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር በመክፈል የዜጎችን ሁሉንአቀፍ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ በትምህርት፣ በጤና፣ በመንገድ እና በሌሎች ለማህበራዊ ዕድገት ፋይዳ ያላቸው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ በማበርከቱ ኩራትይሰማዋል፡፡
ክቡራን ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን፤ ኩባንያችን የኮሙኒኬሽን፣ የዲጂታል ሶሉሽን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ከማስፋፋት ባሻገር፣ ግብርን በታማኝነት በመክፈል ለማህበረሰባችን ህይወት መሻሻል እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንዲሁም ለሀገር ግንባታ ጉልህ ሚናውን ለመወጣት እንዲችል አብሮነታችሁ ስላልተለየን ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
ስለተሰጠን እውቅና ከልብ እናመሰግናለን!
ግብር፥ ለሀገር ክብር!
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

በኢንፎርሜሽን መረብ ደህነት አስተዳደር አዘጋጅነት “የቁልፍ መሰረተ ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ዋና ስራ አስፈጻሚያችን ፓናሊስት ሆነው ተገኝተዋል፡፡
በፓነል ውይይቱ ላይ ዋና ስራ አስፈጻሚያችን በዲጂታል ኢትዮጲያ እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ጉዞ የመሠረተ ልማቶችን ደህንነት ማስጠበቅ ወሳኝና የቅድሚያ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ገልጸዋል፣ ኢትዮ ቴሌኮም ቁልፍ የሀገር የመሰረተ ልማት ከሚገነቡ እና ከሚያስተዳድሩ ተቋማት መካከል አንዱ መሆኑን በመግለጽ፤ ቁልፍ የተሰኘበትም ምክንያት ኩባንያችን በርካታ የኮሙኒኬሽን እና የዲጂታል መሰረተልማቶችን በመገንባት ሁሉን አቀፍ የኮሙኒኬሽን፣ የዲጂታል እና ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎትን በማቅረብ እንዲሁም የሀገራችን ልማትና እድገት ለማፋጠን ሌሎች ዘርፎችን በቴክኖሎጂ በማስታጠቅ የዲጂታል ኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት በመሆኑ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
አክለውም ኩባንያችን ለሀገራችን እድገት እና ልማት ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ እነኚህን ግዙፍ ቁልፍ መሰረተ ልማቶችን ደህንነታቸውን ለማስጠበቅና ሊቃጣባቸው ከሚችሉ የሳይበር ጥቃቶች እንደሚከላከል በዝርዝር አስረድተዋል። ኩባንያችን ለሳይበር ደህንነት ትኩረት በመስጠት በልዩ ሁኔታ የስራ ክፍል በማዋቀር፣ ብቁ የሰው ኃይል በመመደብ፣ አለም አቀፍ አሰራሮችን በመቀመር፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመታጠቅ የሳይበር ጥቃትን በመመከት ላይ እንደሚገኝ አስረድተዋል፡፡
በዚህ አጋጣሚ የሀገርን መሠረተ ልማት ደህንነት ለማረጋገጥ የባለድርሻ አካላት ትብብር በመሆኑ መሠረተ ልማቶቻችንን ከሳይበር ጥቃት በመከላከል የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በአስተማማኝ ለማስቀጠል ሁሉም ባለድርሻ የበኩሉን ጥረት እንዲያደርግ ጥሪ እናቀርባለን፡፡