Ethio telecom
349K subscribers
6.94K photos
122 videos
121 files
2.32K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
በኢ-ኬር ድረ-ገጽ በኩል በአገልግሎት ቁጥርዎ የተሟላ የደንበኞች መስተንግዶ ካሉበት ሆነው ያግኙ፤ ውድ ጊዜዎትን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ!

👉🏼ወርሃዊ ሂሳብ ለመክፈል
👉🏼የአየር ሰዓት ለመሙላት
👉🏼ለወርኃዊ የድህረ-ክፍያ ቢል እና የአጠቃቀም መረጃ
👉🏼የአገልግሎት ቋንቋ ለመቀየር
👉🏼ለፒን እና ፒዩኬ
👉🏼 አሻም ቴሌን ለማስተዳደር እና

ለሌሎች በርካታ አገልግሎቶች በኢ-ኬር ለማግኘት https://www.ecare.ethiotelecom.et ይመዝገቡ፤ ይጠቀሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
በድርጅት የስልክ ጥሪ መለያ (Call signature) ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ!

ሠራተኞችዎ ጥሪ ሲቀበሉ/ሲደውሉ በደንበኞች የሞባይል ስክሪን ላይ በሚላክ ጽሑፍ የድርጅትዎን መልዕክት ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ https://bit.ly/3K803qo ይጎብኙ

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ግብር ከፋይ ነዎት?

ከእንግዲህ ግብር ለመክፈል ከስራ ገበታዎ ላይ በፍጹም አይነሱም! በ ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m
ወይም *127# ካሉበት ቦታ ሆነው ግብርዎን ይክፈሉ!

ሥራን በክብር፤ ግብርዎን በቴሌብር!
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
በ ትውስታ የኋሊት ገስግሰን በቀድሞው ሰሜን ክፍለ ሀገር የመቀሌ ኦፕሬተሮቻችን ስራቸውን በትጋት ሲከውኑ የሚያሳይ ምስል ከማህደራችን እናጋራችሁ!

#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ቃላችንን ጠብቀን ለኢትዮ ቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን አበርክተናል።

አሁንም እስከ 50,000 ሺህ ብር የማሸነፍ ዕድል አለዎት!

ወደ *636*1# ይደውሉ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 10ሺ በሳምንት እስከ 50ሺ ብር ይሸለሙ!


#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ልዩ የአድዋ በዓል የማህበራዊ ሚዲያ የተሳትፎ ውድድር!

128 ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የኢንተርኔት ጥቅል የሚያሸልም የተሳትፎ ውድድር አሰናድተናል፤ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ለወዳጆችዎ ያጋሩ፤ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!

ነገ የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይጠብቁን!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ውድ ደንበኞቻችን የዓድዋ ድል በዓል መዳረሻ የጥያቄ እና መልስ ውድድራችን እነሆ

በአድዋ ጦርነት ወቅት ሲያገለግል የነበረው የኮሙኒኬሽን መሳሪያ ምን ነበር?

የዳታ ጥቅሎች ከሚሸለሙት ውስጥ ለመሆን ይሳተፉ! ይመልሱ! መልስዎን በፌስቡክ እና በትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom


#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
እነሆ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን ይበልጥ የሚያደምቅ ልዩ አድዋ የሞባይል ጥቅል አሰናድተን እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ በአርዲ ቻትቦት፣ በማይ ኢትዮቴል እና *999# እንዲሁም በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ከተጨማሪ 10% ቅናሽ ጋር አቅርበናል።

ጥቅሉን ለራስዎ በመግዛትና በስጦታ በማበርከት በዓሉን በደስታ ያሳልፉ!

መልካም የድል በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
የካቲትን ለኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር የካቲትን ለኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ያለምንም የኮዲንግ እውቀት ያማረ ድረ-ገፅ በራስዎ ይገንቡ!

የድረ-ገፅ መገንቢያ አገልግሎታችን ለድርጅትዎ የሚሆኑ ደረጃቸውን የጠበቁ ዲዛይኖች እና ትዕዛዝ/ቀጠሮ መቀበያ አማራጭ ያሉት ሲሆን በ E-commerce ለመሰማራት ላሰባችሁ ጥሩ መፍትሄ ይዞ ቀርቧል።

እስከ መጋቢት 12 ድረስ የ 2 ወራት ክፍያ እና ሁለተኛ ደረጃ ዶሜይን በነጻ።

ለበለጠ መረጃ https://www.ethiotelecom.et/web-builder/

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን የመላው ጥቁር ህዝብ ኩራት ለሆነው ለ128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሰዎ! አደረሰን!
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

መልስ - ነጋሪት

ትክክለኛውን ምላሽ  ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 128 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት ይበረከታል!

አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ታላቁ የድል በዓላችን እንዴት እያለፈ ነው?

መላ ኢትዮጵያውያን ቀና ብለን በነጻነት እንራመድ ዘንድ ያስቻለንን የአባቶቻችን ተጋድሎ በመዘከር ለምናሳልፈው የድል በዓላችን ድምቀት እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያዘጋጀነውን የአድዋ ልዩ የሞባይል ጥቅል ለምትወዷቸው በኩራት በስጦታ በማበርከት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እንድትባባሉ ጋብዘናል!

መልካም የድል በዓል!
እሁድን የት ለማሳለፍ አስበዋል?

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚካሄደውና እስከ መጋቢት 1/ 2016 ድረስ በሚቆየው የታላቁን የረመዳን ወርን ለመቀበል በተዘጋጀው ረመዳን ባዛር ጎራ ካሉ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች የተሳተፉበትና የቤት ማስዋቢያዎችን ጨምሮ ቴምሮች፣ አልባሳቶች፣ ምንጣፎች ኤሌክትሮኒክሶችንና የፈለጉትን ሁሉ በአንድ ቦታ ያገኛሉ!

የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 5% ያሻዎን በቴሌብር ሲሸምቱ ደግሞ እስከ ብር 2,500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ አለዎት!

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia