የአገር ውስጥ፣ የዓለም አቀፍ እና የመረጃ አገልግሎት እየሰጡ በቀን በሺ የሚቆጠር ጥሪ የሚያቀባብሉ ኦፕሬተሮቻችን በስራ ላይ።
#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

በዘመናችን እንቅስቃሴዎች ሁሉ በጎግል መተግበሪያዎች ተደግፈው ድካም እና ወጪ ተቆጥቧል!
ጉዞዎን በጎግል ማፕ የሚደግፉ፣ በዩትዩብ ደስታን የሚፈጥሩ፣ የፍላጎትዎን የሚያገኙባቸው የጎግል መተግበሪያዎች የተጫነባቸውን ዘመናዊና ኦሪጂናል ስማርት ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ በአገልግሎት መስጫ ማእከሎቻችን ሲገዙ ለ1 ዓመት በየወሩ የሚታደስ 2 ጊ.ባ ነጻ የዩትዩብ ጥቅል እንዲሁም እስከ 100 ጊ.ባ ዳታ እና 1000 ደቂቃ የድምጽ ወርሃዊ ጥቅሎች በስጦታ ያገኛሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ጉዞዎን በጎግል ማፕ የሚደግፉ፣ በዩትዩብ ደስታን የሚፈጥሩ፣ የፍላጎትዎን የሚያገኙባቸው የጎግል መተግበሪያዎች የተጫነባቸውን ዘመናዊና ኦሪጂናል ስማርት ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ በአገልግሎት መስጫ ማእከሎቻችን ሲገዙ ለ1 ዓመት በየወሩ የሚታደስ 2 ጊ.ባ ነጻ የዩትዩብ ጥቅል እንዲሁም እስከ 100 ጊ.ባ ዳታ እና 1000 ደቂቃ የድምጽ ወርሃዊ ጥቅሎች በስጦታ ያገኛሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ኅዳርን ለሜሪጆይ ኢትዮጵያ!
በቀሪ ቀናቶች በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ሜሪጆይ ኢትዮጵያ ለሚረዳቸው ሕፃናት እንለግሳለን!
በአጭር ቁጥር 9600 ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ በበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ ስር ሜሪጆይ የሚለውን በመምረጥ የአቅምዎን ይለግሱ!
እርስዎም ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
ዘላቂ የጋራ ማህበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture

ኩባንያችን ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና ከሸገር ከተማ አስተዳደር ጋር የዲጂታል ሶሉሽኖች እና ኮኔክቲቪቲ አገልግሎት በመታገዝ የተቋማትን አሰራር እጅግ ለማዘመን እና የነዋሪዎችን ሕይወት የሚያቀል አሰራርን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ፈጸመ።
ስምምነቱ በክልሉ የሚገኙ የአስተዳደር እርከኖች አሰራርን ለማዘመን የሚያስችሉና ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያዘምኑ የከተሞች ስማርት ፕሮጀክቶች፣ ስማርት ትምህርት፣ ግብርና እና ጤና ፕሮጀክቶችን ለመተግበር ያስችላሉ። በተጨማሪም ከሸገር ከተማ አስተዳደር ጋር ሲቲ ኔት እና ስማርት ሲቲ ፕሮጀክት እንዲሁም የአገልግሎት ክፍያዎችን በቀላሉ በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት ተፈጽሟል።
#ዲጂታልኢትዮጵያንእውንበማድረግላይ
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ስምምነቱ በክልሉ የሚገኙ የአስተዳደር እርከኖች አሰራርን ለማዘመን የሚያስችሉና ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያዘምኑ የከተሞች ስማርት ፕሮጀክቶች፣ ስማርት ትምህርት፣ ግብርና እና ጤና ፕሮጀክቶችን ለመተግበር ያስችላሉ። በተጨማሪም ከሸገር ከተማ አስተዳደር ጋር ሲቲ ኔት እና ስማርት ሲቲ ፕሮጀክት እንዲሁም የአገልግሎት ክፍያዎችን በቀላሉ በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት ተፈጽሟል።
#ዲጂታልኢትዮጵያንእውንበማድረግላይ
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ታህሳስን ለጌርጌሴኖን!
በዚህ ወር በማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር በጌርጌሴኖን መርጃ ማዕከል ለሚረዱ እዕምሮ ህሙማን እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
ዘላቂ የጋራ ማህበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
በዚህ ወር በማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር በጌርጌሴኖን መርጃ ማዕከል ለሚረዱ እዕምሮ ህሙማን እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
ዘላቂ የጋራ ማህበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
እስከ 55% የሚደርስ ቅናሽ ከጥሪ ማሳመሪያ ስጦታ ጋር!
ከመደበኛ ጥቅሎቻችን እስከ 55% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ የቴሌብር ወርሃዊ የድምጽ እና ዳታ ጥቅሎች ከጥሪ ማሳመሪያ ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ (http://onelink.to/fpgu4m) አቅርበናል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ከመደበኛ ጥቅሎቻችን እስከ 55% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ የቴሌብር ወርሃዊ የድምጽ እና ዳታ ጥቅሎች ከጥሪ ማሳመሪያ ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ (http://onelink.to/fpgu4m) አቅርበናል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Ethio telecom Invites all Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Fire Prevention System at Headquarter.
Click the link https://bit.ly/3Nnvmz2 for more.

አዳዲስ ወይም ያገለገሉ መኪናዎችን ለመግዛት ፣ ለመሸጥ ወይም ለመከራየት፣ ኤሌክትሮኒክስና ሌሎች እቃዎችን በኦንላይን ለመገበያየት እያሰቡ ነው?
ባሉበት ቦታ ሆነው የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያ http://onelink.to/fpgu4m ውስጥ የተካተተውን ፋሚሊ ሱቅ በመጠቀም ማከናወን ይችላሉ።
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!