Ethio telecom
363K subscribers
6.83K photos
121 videos
120 files
2.26K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ይሙሉ አገልግሎትን በመጠቀም ተጨማሪ 5% የአየር ሰዓት በነፃ ያግኙ!
የ2ኛው ዙር የ #ይመልሱ_ይሸለሙ ውድድር ላይ ተሳትፎ ያደረጋችሁ የፌስቡክ ቤተሰቦቻችንን በሙሉ እያመሰገንን የአሸናፊዎችን ዝርዝር ዛሬ ምሽት ላይ የምናሳውቅ ይሆናል፤ በተመሳሳይ ሁኔታ ዛሬ ምሽት በሚጀምረው የሶስተኛው ዙር ውድድራችን ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ከወዲሁ እንጋብዛለን፡፡

ከቴሌግራም ቻነላችን በተጨማሪ የፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/ethiotelecom/ ተከታይ ይሁኑ።
የፌስቡክ ገጻችን ሁለተኛውን ዙር የይመልሱ ይሸለሙ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር
በሶስተኛው ዙር የፌስቡክ ገጻችን ይመልሱ ይሸለሙ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
https://www.facebook.com/ethiotelecom/
ውጪ ሃገር ካለ ወዳጅ ዘመድዎ በዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ/ ማስተላለፊያ አገልግሎት የአየር ሰዓት ሲላክልዎ ከኢትዮ ቴሌኮም ተጨማሪ 20% የአየር ሰዓት በነጻ ያገኛሉ::
ከቴሌግራም ቻናላችን በተጨማሪ የፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/ethiotelecom/ ተከታይ ይሁኑ።
When you receive mobile airtime from overseas until 30 June 2019 through our International Mobile Airtime Top Up/ Transfer Service, you will get additional 20% airtime bonus.
Unlimited Premium Mobile Service

Follow our official Twitter page https://twitter.com/ethiotelecom_ and get instant updates about our products and services.
የሞባይል ደንበኝነት መረጃ ምዝገባ ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ.ም ይጠናቀቃል

ከቴሌግራም ቻነላችን በተጨማሪ የፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/ethiotelecom/ ተከታይ ይሁኑ።
ስለምርት እና አገልግሎቶቻችን ምን ጥያቄ አለዎት?

ከቴሌግራም ቻናላችን በተጨማሪ የፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/ethiotelecom/ ተከታይ ይሁኑ።
Enjoy #Hybrid_Mobile Service!

For more information:
http://www.ethiotelecom.et/hybrid-sim-account/

Follow our official Twitter page https://twitter.com/ethiotelecom_ and get instant updates.
Get a swift customer service via our Twitter page!
Follow us on https://twitter.com/ethiotelecom_
በአራተኛው ዙር የፌስቡክ ገጻችን ይመልሱ ይሸለሙ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
https://www.facebook.com/ethiotelecom/
ጥያቄዎን ወይም አስተያየትዎን ትዊት https://twitter.com/ethiotelecom_ በማድረግ ፈጣን ምላሽ ያግኙ!
ያልተገደበ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ በነፃ ያስገቡ!
ከቴሌግራም ቻናላችን በተጨማሪ የፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/ethiotelecom/ ተከታይ ይሁኑ።
ያልተገደበ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ለድርጅትዎ በነፃ ያስገቡ!
ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ከፍተኛ ፍጥነት ያላቸውን አማራጮች ለማየት ድረ-ገፃችንን http://www.ethiotelecom.et/ufbb/ ይጎብኙ::
በተጨማሪም የፌስቡክ ገፃችንን
https://www.facebook.com/ethiotelecom/ ይጎብኙ
#Subscribe_for_FREE to Unlimited Fixed Wired Broadband Internet for Your Home.

Follow us on Twitter https://twitter.com/ethiotelecom_