Ethio telecom
348K subscribers
6.96K photos
122 videos
121 files
2.32K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ጊዜ ዋጋዋ እጅግ ንሯል፤ በዚህ ዘመን በወረፋ ጊዜ እና ውድ ጉልበትዎ እንዳይባክን የዘመነው ቴሌብር አለልዎ!
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን ካሉበት ሳይንቀሳቀሱ በቀላሉ በቴሌብር ለመክፈል ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
በርካታ አማራጮች  ወደ ቴሌብር አካውንትዎ 💰 ገንዘብ ለማስገባት

ለነዳጅ፣ ለመብራት እንዲሁም ለሌሎች ክፍያዎች፤ ለትራንስፖርት ወይም ለግብይት ክፍያ ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ገንዘብ ገቢ ለማድረግ

በአቅራቢያዎ በሚገኙ የቴሌብር ወኪሎች
ከቴሌብር ጋር በተሳሰሩ 20 ባንኮች የሞባይል ባንኪንግ
በተጨማሪም በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከሎችን ይጠቀሙ።
ከቀደምት የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት መካከል አንዱ
#throwbackThursday #ትውስታ
የቦታ ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በጋራ ያውጉ፣ ይወያዩ፣ ይጨዋወቱ!

በኮንፈረንስ ጥሪ አገልግሎታችን  ስልክ ሳይዘጉ እስከ አምስት ሰው ድረስ በአንድ ጊዜ መደወል እና በጋራ ለመወያየት:
የመጀመሪያውን ስልክ ደውለው ስልኩ ከተነሳ በኋላ ደንበኛውን መስመር ላይ እንዲጠብቅ በማድረግ ተጨማሪ ስልክ ማስደወያውን በመጫን(Add call) ለሌላኛው ደንበኛ ይደውሉ --›  በመቀጠል ሁለተኛው ደንበኛ ስልኩን እንዳነሳ ያገናኙ(Merge) የሚለውን በመጫን የስልክ ጥሪዎቹን ወደ አንድ ማምጣት ይችላሉ፡፡ ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ውይይቱ ለማካተት ተመሳሳይ ሂደትን ይከተሉ፡፡
ፍቅርዎን ይግለጹ አብሮነትዎን ያጠንክሩ!

በጥቅል ያጋሩ አገልግሎት ያለዎትን የሞባይል ጥቅል ለሚወዷቸው በማጋራት ደስታን ይጋሩ!

በማይኢትዮቴል መተግበሪያ ወይም
*999# ደውለው 8 (የኔ አገልግሎቶች) - 2 ጥቅል ለማስተላለፍን መርጠው ሂደቱን ይከተሉ።
የአገልግሎት ክፍያ 12 ሳንቲም ብቻ!
ከመቼውም በተሻለ ለድርጅትዎ የሚበጅ ወጪ ቆጣቢ አስተማማኝ መላ፣ ሞባይል ሼር ፕላን!

በድምፅ ላይ እስከ 97%፣ ዳታ ላይ እስከ 286% እንዲሁም መልዕክት ላይ እስከ 136% ጭማሪ አገልግሎት ታክሎበት የቀረበውን ሞባይል ሼር ፕላን ለድርጅትዎ ሠራተኞች እንደ አስፈላጊነቱ ማከፋፈል እንዲሁም ማስተዳደር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ bit.ly/38lAkuu ይጎብኙ

አገልግሎቱን በአቅራቢያዎ በሚገኝ የድርጅት የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ያግኙ
በእረፍት ቀንዎ በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነውንና የሃገራችንን ዘመናዊና በቴክኖሎጂ የተደገፉ የግብርና ውጤቶች የሚያሳየውን ኤግዚቢሽን በሳይንስ ሙዚየም ተገኝተው በነጻ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሁለቱ ተቋማት የሥራ ጉብኝት አደረጉ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አማረ አሰፋ እና በኩባንያችን ቺፍ ቴክኖሎጂ ኦፊሰር ኢንጂነር ታሪኩ ደምሴ የተመራ የከፍተኛ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ቡድን በሁለቱ ተቋማት በመገኘት የቴክኒካል ሳይቶችን የጎበኘ ሲሆን በጋራ እየሰሯቸው ባሉ ስራዎች ዙሪያ ገንቢ ውይይት አድርገዋል።

የጋራ ቡድኑ አባላትም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኔትወርክ እና የሴኪውሪቲ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን እንዲሁም የኩባንያችንን የኔትወርክ መቆጣጠሪያ ማዕከል እና ሞጁላር ዳታ ሴንተር በጋራ ጎብኝተዋል።

በሃገራችን ቀደምት አገልግሎት ሰጪ የሆኑት ሁለቱ ተቋማት በትብብር በመስራት ረጅም ዓመታትን አብረው የዘለቁ እንደመሆኑ በቀጣይም ይህንኑ አጠናክረው በመቀጠል በበርካታ መስኮች አብረው ለመስራት ቁርጠኛነታቸውን ኃላፊዎቹ አረጋግጠዋል፡፡
በደግነት የምታሳልፉት መልካም እለተ ሰንበት ተመኘን!

#happyweekend #sharingiscaring
ባማረ ጅማሬ በስኬት የምታጠናቅቁት መልካም ሳምንት ተመኘን!
#startfresh #happymonday
ማንኛውም ጥሪ አያመልጥዎትም!
ስልክዎ ባትሪ ሲጨርስ ወይም ማንሳት የማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ሲሆኑ ጥሪው እንዳያመልጥዎ ቀድመው የጥሪ ማስተላለፊያ /Call Divert አገልግሎት በመጠቀም ወደ ሌላ አማራጭ ስልክ በማስተላለፍ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ።

ጥሪ ለማስተለፍ:
• *21*ጥሪዎ የሚተላለፍበትን ስልክ ቁጥር# በመፃፍ መደወል
• ሁሉንም ጥሪዎች ያለቅድመ ሁኔታ ለማስተላለፍ፤ **21*ጥሪዎ የሚተላለፍበትን ስልክ ቁጥር# በመፃፍ መደወል
• ስልክዎ ሳይነሳ ሲቀር ለማስተላለፍ፤ **61*ጥሪዎ የሚተላለፍበትን ስልክ ቁጥር# በመፃፍ መደወል
• ከአገልግሎት መስጫ ክልል ውጭ ሲሆኑ ለማስተላለፍ **62*ጥሪዎ የሚተላለፍበትን ስልክ ቁጥር# በመፃፍ መደወል
• ሌላ ጥሪ እያስተናገዱ ከሆነ፤ **67*ጥሪዎ የሚተላለፍበትን ስልክ ቁጥር# በመፃፍ መደወል
ባለፉት 10 ዙሮች የበርካቶችን ህይወት የቀየረው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ11ኛውን ዙር እድለኞች እየጠበቀ ነው፤ እርስዎም እድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ ፈጥነው ይቁረጡ!

የመሸለም እድልዎ እንዲጨምር ደግመው ደጋግመው ይቁረጡ!
እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
እንዲህ ቢሆን ብለው የተመኙትን ሁሉ በአንድ አድርጎ በቀላል አጠቃቀም ያቀረበልዎን የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያ እስካሁን ካላወረዱ ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ይጠቀሙ ስጦታዎን ያግኙ!

ሕይወትዎን ያቅልሉ ፤ የወደፊቱን አሁን ይኑሩ!!

ቴሌብር- ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ