ተናፋቂውና ባለ ልዩ ትውስታው #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ደርሷል!
አሁንም ተሳታፊ ለመሆን ዕድሉ አሎት..
ነገ ጠዋት 3 ሰዓት ላይ በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
የ#ታላቁ_ሩጫ የመሮጫ ቲሸርትን የሚያሸልሙ ጥያቄዎቻችንን በመመለስ በመስቀል አደባባዩ የመነሻ መስመር ይገኙ!

የ #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ቲሸርት የሚያሸልመው የመጀመሪያው ጥያቄ እነሆ
መልስ ሊሆን የሚችለው ቁጥር ስንት ነው?
በፌስቡክ እና ትዊተር ገጻችን ይሳተፉ
የውድድር ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው
መልስ ሊሆን የሚችለው ቁጥር ስንት ነው?
በፌስቡክ እና ትዊተር ገጻችን ይሳተፉ
የውድድር ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው
ከባህርማዶ በዌስተርን ዩኒየን ሃዋላ ገንዘብ ሲላክልዎ በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ይቀበሉ!
የተላከልዎትን ሃዋላ በቀጥታ ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ካዘዋወሩ ደግሞ 5 በመቶውን ተጨማሪ በስጦታ ያግኙ!
#ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

የመጀመሪያዎቹ 20 የ #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ቲሸርት ተሸላሚዎች ታወቁ!
እንኳን ደስ አላችሁ!
በ 6581 ላይ 3 የተለያዩ ክቦች ይገኛሉ፡፡
ተሸላሚዎችን የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር (inbox) እንድትልኩልን እንጠይቃለን!
ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ይጠብቁን
የተሸላሚዎችን ስም ዝርዝር 👇 ይመልከቱ!

ሁለተኛው ዙር የ #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ቲሸርት የሚያሸልመው ጥያቄ እነሆ
የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ሲጠቀሙ የዳታ ጥቅል በመግዛት የሚያገኙት ከፍተኛ ቅናሽ እንዳለ ሆኖ የገዙት ጥቅል የቆይታ ጊዜው ሳይጠናቀቅ ጥቅሉን ተጠቅመው ቢጨረሱ ጥቅል በመግዛትዎ ብቻ ለ1 በሜ.ባ የአገልግሎት ዋጋን ማወቅዎን እስቲ በመልስዎ ያረጋግጡ?
በፌስቡክ እና ትዊተር ገጻችን ይሳተፉ
የውድድር ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው
የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ሲጠቀሙ የዳታ ጥቅል በመግዛት የሚያገኙት ከፍተኛ ቅናሽ እንዳለ ሆኖ የገዙት ጥቅል የቆይታ ጊዜው ሳይጠናቀቅ ጥቅሉን ተጠቅመው ቢጨረሱ ጥቅል በመግዛትዎ ብቻ ለ1 በሜ.ባ የአገልግሎት ዋጋን ማወቅዎን እስቲ በመልስዎ ያረጋግጡ?
በፌስቡክ እና ትዊተር ገጻችን ይሳተፉ
የውድድር ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው
Congratulations to ZamZam Bank customers!
Money Transfer from ZamZam Bank to telebirr Via Mobile banking *600# and the bank's branches has now commenced!
#telebirr – Easy, Fast, Convenient and Secured

Experience calling like never before with the new Magic voice service!
Change your voice in real time & have fun with friends. You can also have a different background sounds on your calls.
To subscribe the service: Call to 604 and follow the prompt or Send SMS to 604
👉 For Daily send D
👉 For Weekly send W
👉 For Monthly send M
For More information፡ bit.ly/3O8e8oE

የሁለተኛው ዙር የ #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ቲሸርት ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ሲጠቀሙ የዳታ ጥቅል በመግዛት የሚያገኙት ከፍተኛ ቅናሽ እንዳለ ሆኖ የገዙት ጥቅል የቆይታ ጊዜው ሳይጠናቀቅ ጥቅሉን ተጠቅመው ቢጨረሱ ጥቅል በመግዛትዎ ብቻ በ1 ሜ.ባ የሚከፍሉት የአገልግሎት ዋጋ 9 ሳንቲም ብቻ ነው፡፡
ተሸላሚዎችን የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር (inbox) እንድትልኩልን እንጠይቃለን!
ነገ በመጨረሻው ዙር በተመሳሳይ ሰዓት እንገናኛለን

በተናፋቂው #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ተሳታፊ ለመሆን የሚያስችሎት የመጨረሻው ዙር ጥያቄ
የዘመናችን ቀላል፣ ፈጣን ምቹ እና አስተማማኝ የዲጂታል ገንዘብ ስርአት #ቴሌብር ምን ያህል ደንበኞችን አፈራ?
ፍንጭ ፡ www.ethiotelecom.et/telebirr/
በፌስቡክ እና ትዊተር ገጻችን ይሳተፉ
የውድድር ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው
የዘመናችን ቀላል፣ ፈጣን ምቹ እና አስተማማኝ የዲጂታል ገንዘብ ስርአት #ቴሌብር ምን ያህል ደንበኞችን አፈራ?
ፍንጭ ፡ www.ethiotelecom.et/telebirr/
በፌስቡክ እና ትዊተር ገጻችን ይሳተፉ
የውድድር ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው
ለኩባንያችን የዛሬ ስፍራ መሠረት የጣሉ ባለውለታዎቻችንን ስናስታውስ፤
በትህትናና መልካም ስነምግባር ከሚታወቁት ቀደምት ኦፕሬተሮቻችን አንዷ አስተዋሿ ብርቅነሽ ከ4000 በላይ ስልክ ቁጥሮችን በቃላቸው በማስታወስ በቀድሞው የ97 ጥሪ ማዕከላችን ለደንበኞች አገልግሎት ሲሰጡ
#ትውስታ #አብሮነት_በላቀ_አገልግሎት #throwbackthursday

በሞባይል ዳታ ጥቅል በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይጠቀሙ!
ጥቅሎቹን በቴሌብር ወይም ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ እንዲሁም *999# ያገኟቸዋል፡፡
እገዛ ካሻዎ በቴሌግራም ቻት ቦታችን t.me/EthiotelecomChatBot ማውጫዎች በመጠቀም የራስ አገዝ አገልግሎት ያግኙ

የመጨረሻው ዙር የ #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ የጥያቄ ውድድር መልስ
የዘመናችን ቀላል፣ ፈጣን ምቹ እና አስተማማኝ የዲጂታል ገንዘብ ስርአት #ቴሌብር 25.68 ሚሊዮን ደንበኞችን አፍርቷል::
ለተሳተፋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን 🙏
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር ላኩልን!
የተሸላሚዎችን ስም ዝርዝር👇 ይመልከቱ!

ለምቾትዎ እንተጋለን
የሞባይል ስልክ፣ የዋይፋይ እና ባለገመድ ኢንተርኔት ሞደሞች እንዲሁም አክሰሰሪዎችን በቀላሉ እስከ 10% ከሚደርስ የዋጋ ቅናሽ ጋር ለማግኘት በቴሌገበያ ኦንላይን https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ባሉበት ይዘዙ፣ በቴሌብር ይክፈሉ እንዲሁም ያለ ማድረሻ ክፍያ በነፃ ይቀበሉ!
#ቴሌገበያ