Ethio telecom
363K subscribers
6.83K photos
121 videos
120 files
2.26K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ወርኃዊ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ከሞባይል ቁጥሮች ጋር በማጣመር አገልግሎቱን ለሚፈልጉ ደንበኞች አቅርበናል ፡፡ ከጥቅል አገልግሎቱ ጋር የቀረቡ የሞባይል ቁጥሮችን እና ዝርዝር መረጃዎችን ለመመልከት የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ http://www.ethiotelecom.et/special-package/
We would like to announce that Monthly Mobile Package Service bundled with mobile numbers are now available for all interested customers. To see the list
http://www.ethiotelecom.et/special-package/
በድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት ድርጅትዎን ያስተዋውቁ
Use Corporate Color Ring Back Tone Service promote your company
ለወዳጅ ዘመድዎ ወይም ለሥራ አጋርዎ የሞባይል አየር ሰዓት ያስተላልፉ
የሞባይል አየር ሰዓት ክሬዲት አገልግሎት ለማግኘት 810 ላይ A፣ L ወይም C ብለው አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩ
Use Mobile Airtime Credit Service when your balance is low & you are unable to purchase airtime, text A, C or L to 810. Depending on your monthly recharging trend you will get from 5 to 25 Birr.
ስለሞባይል አየር ሰዓት ክሬዲት አገልግሎት ተጨማሪ መረጃ
የሞባይል ደንበኞች ብዛትን አስመልክቶ የተሠጠ ማብራሪያ
ስለ ይሙሉ አገልግሎት ተጨማሪ መረጃ
ስለምርት እና አገልግሎቶቻችን ምን ጥያቄ አለዎት?
For your comments, suggestions & questions on our service- you may pick one of the following user-friendly services and get a swift response.
የትዊተር ገፃችንን https://twitter.com/ethiotelecom_ ይከተሉ
ዓለም አቀፍ ኢንተርኔት ጌትዌይ አቅምን በሚመለከት እየቀረበ ያለውን የተሳሳተ መረጃ ለማስተካከል የተሰጠ ማብራሪያ
Statement to Correct Misleading Information by the Ministry of Innovation and Technology on International Internet Gateway Capacity.