Ethio telecom
364K subscribers
6.76K photos
121 videos
120 files
2.24K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ልክ እናቶቻችን በደስታ እንደሚሰጡት ሙልሙል
እርስዎም ለወዳጅዎ በደስታ የሚሰጡት ጥቅል ስጦታ
ቡሄ የሞባይል ጥቅል
በቴሌብር፣ ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ወይም በ*999# አቅርበንልዎታል
በደስታ የምታሳልፉት መልካም የቡሄ በዓል ተመኘን!
Make the holiday more colorful by giving Buhe mobile package gifts to your family and friends.
Packages are available on telebirr & My Ethiotel Apps or *999#.

Wishing you all a happy Buhe celebration!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የአንደኛ ዙር እጣ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በይፋ ወጥቷል፡፡
በሃገራችን የመጀመሪያው በሆነው የዲጂታል ሎተሪ አሸናፊ የሆናችሁ እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!
#ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ

www.facebook.com/Ethiopian-Lottery%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%88%8E%E1%89%B0%E1%88%AA-102633352571581/
በልጃገረዶች ጭፈራ እና ልዩ የባህል አልባሳት ተውቦ እና አሸብርቆ የሚከበረውን የአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ይበልጥ ልናደምቅ ልዩ ጥቅል ጀባ ብለናል!

እስከ 20 በመቶ ቅናሽ የተደረገባቸውን የሞባይል ጥቅሎች በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች ወይም በ*999# ለራስዎ ይግዙ፤ በበአል ስጦታነት ያበርክቱ!

መልካም በዓል!
Wishing you a splendid holiday festivity of Ashenda/Shadey/Ashendye/Solel, we offered you up to 20% discounted packages via telebirr, My Ethiotel App and *999#. Buy for yourself and present as a holiday gift for your loved ones.
Happy Holiday!
ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ድምቀት የሆኑትን ጥቅሎቻችንን ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ በማበርከት መልካም ምኞትዎን ይግለጹ!

መልካም በዓል!
Ashenda/Shadey/Ashendye/Solel mobile package is an awesome gift to make your loved ones happy!

Happy Holiday!
በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ባደረግነውና እስከ ጷጉሜ 5 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚካሄደው አደይ እንቁጣጣሽ 2015 ልዩ የአዲስ ዓመት የንግድ ትርኢት እና ባዛር ላይ በቴሌብር የመግቢያ ትኬቱን በቀላሉ ቀድመው በመግዛት እንዲሁም ግብይት በመፈፀም 5% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ bit.ly/3T37wtE
ባህርማዶ ለሥራ ወይም ወደ ወዳጅዎ በቅናሽ ይደውሉ!

በዓለም-አቀፍ የጥሪ ጥቅሎቻችን እንደ መዳርሻ ሃገራት ምርጫዎ ደጋግመው የሚደውሉበትን ሃገር የያዘውን ጥቅል እስከ 59% በሚደርስ ቅናሽ በመግዛት እንደልብዎ ያውጉ!
ጥቅሎቹን በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች እንዲሁም በ *999# ያገኙታል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3Kl0EUv
ለህልምዎ ስኬት ከቴሌብር መላ የወሰዱትን ብድር በቀላሉ በቴሌብር መተግበሪያ ወይም በ*127# ከታች በሚታየው ሂደት መክፈል ይችላሉ፡፡
#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
#አብረንዎት_ነን
ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት
ለአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ደንበኞች በሙሉ
ገንዘብ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ወደ ቴሌብር አካውንት በቀላሉ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመሩን ስንገልፅ በደስታ ነው! ድካምዎን ወደሚቀንስልዎ #ቴሌብር ገንዘብ በማስተላልፍ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ያግኙ

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት 👉 facebook.com/Ethiotelecom
የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በዘርፈ-ብዙ መገኛዎች

የኩባንያችንን አገልግሎቶች የተመለከተ ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታ በትህትና ተቀብለን በቅልጥፍና እንመልሳለን!

የተለመደ ቀልጣፋ አገልግሎታችንን እናቀርብ ዘንድ እባክዎ ከኩባንያችን ምርትና አገልግሎት ጋር ተያያዥ ላልሆኑ ጉዳዮች ወደ 994 ባለመደወል ይተባበሩ፤ ለወጆችዎም መልዕክቱን ያጋሩ፡፡

በአጭር የጸሁፍ መልዕክት ወደ 8994 ይላኩ
በዌብቻት: www.ethiochatroom.et
በኢ-ሜል: 994@ethionet.et
በደራው በደመቀው የገበያ መንደር
የምን ገንዘብ አነሰኝ ብሎ መቸገር
ያሰቡትን ሳያሳኩ ባዶ ኪስዎን ቢዳብሱ
አለኝታዎ ቴሌብር እንደኪሴን ያስታውሱ
ያሰቡትን ሸምተው በደስታ ሲመለሱ
እሱ ነው የኛም እርካታና የደስደሱ

#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
#አብረንዎት_ነን
መልካም ዜና ለዳሸን ባንክ ደንበኞች
ከዳሸን ባንክ ወደ ቴሌብር በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በዳሸን አሞሌ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በ*996# ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመሩን በደስታ እንገልጻለን፡፡