It's Monday morning; a new week, a new day to start over and achieve your goals.
#HappyMonday
#HappyMonday
ኢትዮ ቴሌኮም የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ትግበራ እውን ለማድረግ የሚያስችል የሦስትዮሽ መግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ጋር ተፈራርሟል።
የታለመለትን የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ለመተግበር እና በተቀናጀ የቁጥጥር ሥርዓት ለማስተዳደር የሚያስችል የቴክኖሎጂ መተግበሪያ ኢትዮ ቴሌኮም በራስ አቅም በአጭር ጊዜ ውስጥ ያበለጸገ ሲሆን፤ መተግበሪያው ለቁጥጥር በሚያመች እንዲሁም ብክነትን በሚያስቀር አግባብ፤ የተጠቃሚዎችን ማንነት በቀላሉ መለየት የሚያስችል በመሆኑ ለነዳጅ አቅራቢውም ሆነ ለተጠቃሚው ቀላል እና ምቹ ሆኖ ቀርቧል፡፡
መተግበሪያው ከቴሌብር የዲጂታል የክፍያ ስርአት ጋር የተቀናጀ ሲሆን የድጎማ ስርዓቱም ሙሉ ለመሉ በቴሌብር በኩል የሚከናወን ይሆናል፡፡
በተጨማሪም ኢትዮ ቴሌኮም የነዳጅ አቅራቢ ድርጅቶች እና አሽከርካሪዎች በትግበራው ሂደት ወቅት ለሚኖራቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥ ዘመናዊ የጥሪ ማዕከል 9719 በአጭር ጊዜ ውስጥ አደራጅቶ ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል ።

ከወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር አለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ለማንኛዉም ክፍያ የሚዉል የ 5% ስጦታ ስንሸልምዎ በደስታ ነው፡፡ በተጨማሪም 10 ጊ.ባ የዳታ ጥቅል ስጦታ በየሳንምቱ ለ50 ደንበኞች አዘጋጅተናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3ArwoEO
ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3ArwoEO
የ5ጂ ስማርት ቀፎ ይሸለሙ!
በአጓጊው የመጨረሻው ዙር የጥሪ ማሳመሪያ ሽልማት የ5ጂ ስማርት ቀፎ ለመሸለም ወደ 822/ *822# በመደወል ወይም www.crbt.et ላይ በመመዝገብ ምርጥ ጥሪ ማሳመሪያዎችን መግዛትዎን ይቀጥሉ፡፡
መረጃውን ለወዳጆችዎ ያጋሩ!

ተናፋቂው በዓል ኢድ አል- አድሃ (አረፋ) ደረሰ!
እኛም እስከ 50% ቅናሽ ያደረግንበትን አስደሳች ልዩ የኢድ አል- አድሃ (አረፋ) የሞባይል ጥቅል አቅርበናል!
በቴሌብር ፣ ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች ወይም *999# / 999 ላይ በመደወል ያገኙታል፡፡
የበዓሉን ጥቅል ይግዙ ፤ ወዳጅ ዘመድዎን ይዘይሩ!

የታለመለት የነዳጅ ድጎማ የተጠቃሚዎች የነዳጅ ክፍያ በቴሌብር መክፈል ተጀመረ!
ኩባንያችን የታለመለት የነዳጅ ድጎማን ተግባራዊ ይሆን ዘንድ መተግበሪያ በማበልፀግ እና ከቴሌብር የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ጋር በማስተሳሰር የድርሻውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ይታወቃል፤
በመሆኑም በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የተሰማሩ ከ160 ሺህ በላይ የሚሆኑ ድጋፉ የሚደረግላቸው የተመዘገቡ ተሸከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ቴሌብርን በመጠቀም ቀልጣፋ አገልግሎት በማግኘት ላይ ይገኛሉ፡፡
#ዲጂታልኢትዮጵያንእውንበማድረግላይ