Ethio telecom
332K subscribers
6.97K photos
122 videos
121 files
2.33K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ድንገት ባዶ ኪስዎን ወጥተው ጥሬ ገንዘብ ቢያስፈልግዎ 🤔🤔
ቴሌብር እያለ
ሃሳብ የታለ!
ቴሌብርን ብቻ ተጠቅመው ከአቢሲኒያ ባንክ ኤቲኤም(ATM) ማሽኖች በቀላሉ ገንዝብ ማውጣት ይችላሉ።
Suddenly you come out with empty pockets and needed a cash 🤔🤔🤔 No worries!
telebirr got your back
You can use telebirr to easily withdraw money from Bank of Abyssinia ATM's
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
ውድ ደንበኞቻችን
መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት ባልደረሰበቸው አካባቢዎች አማራጭ የመደበኛ ገመድ አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት (Home 4G/WTTx) ተግባራዊ ማድረጋችንን እየገለጽን በቅርቡ በስፋት (4G LTE) አገልግሎት በሚገኝባቸው አካባቢዎች አገልግሎቱን በስፋት መስጠት እንደምንጀምር በደስታ እንገልጻለን፡፡
እንዲሁም ዛሬ በተካሄደ ይፋዊ የማብሰሪያ ሥነ-ስርአት በኩባንያችን አደረጃጀት በአዲስ አበባ በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና በ16 የሪጅን ጽ/ቤት መገኛ ዋና ከተሞች በአጠቃላይ 24 የሽያጭ ማዕከላትን በፕሪሚየም ደረጃ ደንበኞች አገልግሎቶቻችንን ከመግዛታቸው በፊት ተሞክሮ ማግኘት የሚችሉባቸው ቦታዎችን /Experience Zone/ እንዲኖራቸው በማድረግ በዘመናዊ አደረጃጀት ለደንበኞቻችን ቀልጣፋ እና ምቹ አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችል ደረጃ አደራጅተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ https://bit.ly/3tCO5NS
የመደበኛ ገመድ አልባ ኢንተርኔት (Home 4G/WTTx) እና የፕሪሚየም ሽያጭ ማዕከል አገልግሎት ማብሰሪያ
www.youtube.com/watch?v=g-DPI9GLCdM
መለስተኛ ንግድ እና አገልግሎት ላይ ለተሰማራችሁ (SOHO) ደንበኞቻችን አዲስ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
ለበለጠ መረጃ https://www.ethiotelecom.et/fixed-bb-enterprise/
We are pleased to announce the launch of Fixed Broadband Internet Service for small business Enterprises with affordable price.
For more informetio, please visit www.ethiotelecom.et/fixed-bb-enterprise/
ቅዳሜን በማጋራት!
ያለዎትን ቀሪ ጥቅል ለሚወዷቸው በማጋራት ቅዳሜያቸውን ያሳምሩላቸው!
አገልግሎቱ በኢትዮ ገበታ *999# እና ማይ ኢትዮቴል 👇 ያገኙታል!
ለአንድሮይድ https://bit.ly/389P6BS
ለIOS ደግሞ https://apple.co/3v4UdNB
ሁሌም ምርጥ ምርጡን ለእናንተ!
መልካም ቅዳሜ!
እባክዎ አንድ ጊዜ ስልክዎን ይፈትሹ 🔍
ማይ ኢትዮቴል ካለ 🙌
የእረፍት ቀንዎን ከዳታውም፣ ከድምጹም፣ ከመልዕክቱም ቡፌያችን አንስተው የራስዎን ጥቅል እየኮመኮሙ ዘና ብለው ያሳልፉ ብቻዬን ለምን ካሉ ደግሞ ከወዳጅ ዘመድ ጥቅላችን ለሌሎች ፍቅርዎን ❤️‍🔥ባሉበት ሆነው ማጋራትም ይቻላል!
ድንገት ማይ ኢትዮቴል ከሌለ 👇
ለአንድሮይድ https://bit.ly/389P6BS
ለIOS ደግሞ https://apple.co/3v4UdNB
ሁሌም ምርጥ ምርጡን ለእናንተ!
መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ!