Ethio telecom
329K subscribers
6.99K photos
123 videos
122 files
2.34K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
መጪውን 2021 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ውጭ ሀገር ከሚገኙ ወዳጅ ዘመዶችዎ ከታህሳስ 21 አስከ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት አማካኝነት የሞባይል አየር ሰዓት ሲሞላልዎ 100% ተጨማሪ የአየር ሰዓት በስጦታ እናበረክትልዎታለን፡

ማስታዎሻ፡- የአየር ሰዓት ስጦታ ለማግኘት ብቁ የሚያደርገው ዝቅተኛ የአየር ሰዓት መጠን ብር 50 ነው

የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
ገጠመኞትን በፌስቡክ ገፃችን https://facebook.com/ethiotelecom ያጋሩን
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
#Flexi Mobile Package Service Coming Soon!

Follow our Facebook page https://facebook.com/ethiotelecom
መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ውጭ ሀገር ከሚገኙ ወዳጅ ዘመዶችዎ ከታህሳስ 27 እስከ ጥር 1 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት አማካኝነት የሞባይል አየር ሰዓት ሲሞላልዎ 100% ተጨማሪ የአየር ሰዓት በስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
#ማስታወሻ፡ የአየር ሰዓት ስጦታ ለማግኘት ብቁ የሚያደርገው ዝቅተኛ የአየር ሰዓት መጠን ብር 50 ነው
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
In celebration of the upcoming Christmas, we are glad to offer you a 100% airtime gift effective from 5 to 9 January 2021 upon receiving international airtime top-up from your loved ones living abroad.

Follow our Facebook page https://facebook.com/ethiotelecom
We are delighted to introduce Flexi Mobile Package, a plan that gives you the flexibility of using your purchased packages for Voice, Data and SMS as per your needs. When you buy a Flexi package, you will be provided with a fixed number of Flexi Units which will then be deducted based on a predetermined rate of conversion.

Follow our Facebook page https://facebook.com/ethiotelecom
በገዙት የሞባይል ጥቅል እንደ ፍላጎትዎ የኢንተርኔት ፣ የድምፅ ወይም አጭር የፅሁፍ መልዕክት አገልግሎቶችን አማርጠው መጠቀም የሚያስችልዎትን ፍሌክሲ የተሰኘ አዲስ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ከልዩ የበዓል ስጦታ ጋር ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡

የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
🌲እንኳን ለገና በዓል አደረሰዎ!🎄

የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
🌲 Merry Christmas! 🌲

Follow our Facebook page https://facebook.com/ethiotelecom
ፍሌክሲ የሞባይል ጥቅል በስጦታ በማበርከት ወዳጅ ዘመዶችዎን ያስደስቱ!

መልካም በዓል!

የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
አዲስ ባቀረብነው ፍሌክሲ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ከውድ ደንበኞቻችን ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ ማብራሪያ::
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
ዕለታዊ #ፍሌክሲ_የሞባይል_ጥቅል በመግዛት የኢንተርኔት፣ የድምፅ አሊያም አጭር የፅሁፍ መልዕክት አገልግሎቶችን እንደፍላጎትዎ እያቀያየሩ ይጠቀሙ፡፡

የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ