Ethio telecom
363K subscribers
6.82K photos
121 videos
120 files
2.26K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
እርስዎ አገር ውስጥ ከሆኑ ከአገር ውጪ የሚገኙ ወዳጅ ዘመዶችዎ በ www.remit.et አማካኝነት በቀላሉ ክፍያ መፈፀም እንዲችሉ መረጃውን ያጋሯቸው፡፡
የኢንስታግራም ገፃችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
Follow us on our official Twitter Page for instant updates about our products and services.
Click https://twitter.com/ethiotelecom to follow.
ከቅድመ ክፍያ የሞባይል ሂሳብዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ወይም ለሥራ አጋርዎ የአየር ሰዓት ያስተላልፉ

የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
Contact us via 8994 SMS-based customer service platform for FREE and get a swift solution for any of your enquiries

Follow our Facebook page https://facebook.com/ethiotelecom
ውድ ደንበኞቻችን
መጪውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከነገ ጥቅምት 12/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተጨማሪ ቅናሽ ያደረግንባቸውን ልዩ የበዓል የሞባይል ጥቅል አገልግሎቶች በዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እንዲሁም ወርሃዊ አማራጮች በ My Ethiotel መተግበሪያ እንዲሁም በ *999# ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን::
መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከ https://apps.ethiotelecom.et/ በማውረድ በነፃ ይጠቀሙ፡፡

የኢንስታግራም ገፃችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
ልዩ የመውሊድ በዓል የሞባይል ድምፅ ጥቅል አገልግሎቶች በዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እንዲሁም ወርሃዊ አማራጮች በ My Ethiotel መተግበሪያ እንዲሁም በ *999# ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን::
መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከ https://apps.ethiotelecom.et/ በማውረድ በነፃ ይጠቀሙ፡፡

የኢንስታግራም ገፃችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
የኩባንያችንን ስምና አርማ በመጠቀም በተከፈቱ ሃሰተኛ የፌስቡክ ገፆች እየተሰራጩ ከሚገኙ መረጃዎች ራስዎን እና ወዳጆችዎን ይጠብቁ፡፡ ትክክለኛ የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
ልዩ #የመውሊድ_በዓል_የሞባይል_ድምፅ_እና_ዳታ_ጥቅል አገልግሎት በዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እንዲሁም ወርሃዊ አማራጮች በ My Ethiotel መተግበሪያ እንዲሁም በ *999# ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን::
መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከ https://apps.ethiotelecom.et/ በማውረድ በነፃ ይጠቀሙ፡፡ ትክክለኛ የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
የሞባይል ካርድ ሲፍቁ ወይም ሲጠቀሙ ችግር አጋጥሞዎታል? እንግዲያውስ የፌስቡክ እና የትዊተር ገፆቻችን https://twitter.com/ethiotelecom በመጠቀም መፍትሔ ያግኙ!

ትክክለኛ የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
እነሆ በዓል ደረሰ! እኛም እንደተለመደው ለበዓሉ ዳግም አስደሳች የአየር ሰዓት ስጦታ ይዘን መጥተናል! ከውጭ ሀገር የአየር ሰዓት ሲሞላልዎ 100% የአየር ሰዓት በስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ መልካም የመውሊድ በዓል!
ደንብ እና ግዴታዎችን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://bit.ly/2JbIZmR

የኢንስታግራም ገፃችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
መልካም የመውሊድ በዓል!

የኢንስታግራም ገፃችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
እንኳን ለነብዩ ሙሐመድ የመውሊድ በዓል በሠላም አደረሰዎ! በዓሉን በማስመልከት በቅናሽ ዋጋ ያቀረብነውን የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ::
ጥቅሉን በ #My_Ethiotel የሞባይል መተግበሪያ አሊያም *999# በመጠቀም በቀላሉ ይግዙ:: መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከ https://apps.ethiotelecom.et/ በማውረድ በነፃ ይጠቀሙ፡፡

የኢንስታግራም ገፃችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
በአጭበርባሪዎች ከሚደረጉ ዓለም አቀፍ ጥሪዎች እና አጭር የፅሁፍ መልዕክቶች ይጠንቀቁ! ትክክለኛ የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
ልዩ የመውሊድ ሞባይል ጥቅል አገልግሎት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ሰምተዋል?
ጥቅል አገልግሎቱን ለራስዎ ይግዙ ለወዳጅ ዘመድዎም በስጦታ ያበርክቱ!
የጥቅል አገልግሎቱን በ #My_Ethiotel የሞባይል መተግበሪያ አሊያም *999# በመጠቀም በቀላሉ ይግዙ:: መተግበሪያውን ከ ከፕሌይ ስቶር ወይም ከ https://apps.ethiotelecom.et/በማውረድ በነፃ ይጠቀሙ፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
We would like to invite all interested partners to express their interest in providing Outdoor Advertising Services in Addis Ababa and regional cities.
Read requirements from https://www.ethiotelecom.et/call-for-expression-of-interest-for-outdoor-advertising-service/

የኢንስታግራም ገፃችንን https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ይከተሉ
“ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ!” በሚል መሪቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀው መርሃ ግብር በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ የኩባንያችን የስራ ክፍሎች በድምቀት ተካሄደ፡፡