Ethio telecom
363K subscribers
6.83K photos
121 videos
120 files
2.26K links
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ከወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር አለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ለማንኛዉም ክፍያ የሚዉል የ 5% ስጦታ ስንሸልምዎ በደስታ ነው፡፡ በተጨማሪም 10 ጊ.ባ የዳታ ጥቅል ስጦታ በየሳንምቱ ለ50 ደንበኞች አዘጋጅተናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3ArwoEO
የ5ጂ ስማርት ቀፎ ይሸለሙ!

በአጓጊው የመጨረሻው ዙር የጥሪ ማሳመሪያ ሽልማት የ5ጂ ስማርት ቀፎ ለመሸለም ወደ 822/ *822# በመደወል ወይም www.crbt.et ላይ በመመዝገብ ምርጥ ጥሪ ማሳመሪያዎችን መግዛትዎን ይቀጥሉ፡፡
መረጃውን ለወዳጆችዎ ያጋሩ!
ምርት እና አገልግሎቶቻችንን አስመልክቶ ጥያቄ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ወይም ምስጋና አለዎት?
በዲጂታል አማራጮች ምቾትዎ እንደተጠበቀ ያሉበት ድረስ ተገኝተን በታላቅ ትህትና ስናገለግልዎት በኩራት ነው፡፡
ካቀረብናቸው በርካታ የደንበኞች አገልግሎት መስጫ አማራጮች የመረጡትን በመጠቀም ያግኙን፡፡
የገፆቻችን ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ
ተናፋቂው በዓል ኢድ አል- አድሃ (አረፋ) ደረሰ!
እኛም እስከ 50% ቅናሽ ያደረግንበትን አስደሳች ልዩ የኢድ አል- አድሃ (አረፋ) የሞባይል ጥቅል አቅርበናል!
በቴሌብር ፣ ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች ወይም *999# / 999 ላይ በመደወል ያገኙታል፡፡
የበዓሉን ጥቅል ይግዙ ፤ ወዳጅ ዘመድዎን ይዘይሩ!
የታለመለት የነዳጅ ድጎማ የተጠቃሚዎች የነዳጅ ክፍያ በቴሌብር መክፈል ተጀመረ!

ኩባንያችን የታለመለት የነዳጅ ድጎማን ተግባራዊ ይሆን ዘንድ መተግበሪያ በማበልፀግ እና ከቴሌብር የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ጋር በማስተሳሰር የድርሻውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ይታወቃል፤
በመሆኑም በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የተሰማሩ ከ160 ሺህ በላይ የሚሆኑ ድጋፉ የሚደረግላቸው የተመዘገቡ ተሸከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ቴሌብርን በመጠቀም ቀልጣፋ አገልግሎት በማግኘት ላይ ይገኛሉ፡፡
#ዲጂታልኢትዮጵያንእውንበማድረግላይ
በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ ከፍተኛ ገንዘብ ለተቀበሉ የ13ኛ ፣ 14ኛና 15ኛ ዙር እንዲሁም በተደጋጋሚ ለተቀበሉ ደንበኞቻችን የ5ኛ ዙር ወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም ጥቅል ሸልመናል!
ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
ቴሌብር ሃዋላ የሩቁን ያቀርባል!
የሞባይል ቁጥርዎ በስምዎ የተመዘገበ ነው?
ካልሆነ በአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በአካል ቀርበው አስፈላጊ መስፈርቶችን በማሟላትና ለአገልግሎቱ የተዘጋጀውን ውል በመፈረም ወደ ስምዎ አዘዋውረው መጠቀም ይችላሉ::
የፌስቡክ ገፃችንን facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
አሁን ለደረስንበት አለምአቀፍ ደረጃውን ለጠበቀ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት መነሻ ከሆኑን ቀደምት የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት መካከል አንዱ ይህን ይመስል ነበር
#ትውስታ #throwbackThursday #ኢትዮቴሌኮም
የ20% ቅናሽ በመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ ያግኙ!
ለመኖሪያ ቤትዎ አዲስ የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ሲያስገቡ የ20% ቅናሽ ለማግኘት የሚያስችልዎን የረጅም ጊዜ ውል ፈፅመው በቅናሽ አገልግሎታችንን ያጣጥሙ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 👉🏾 bit.ly/3yPoUda
መልካም የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል እየተመኘን እስከ ሐምሌ 5/2014 ዓ.ም ከውጪ ሃገራት ከወዳጅ ዘመድ 50 ብር እና ከዛ በላይ የሞባይል አየር ሰዓት ሲሞላልዎ፤ እንደተላከልዎ መጠን እጥፉን ከተጨማሪ የዳታ ጥቅሎች ጋር በስጦታ በማበርከት በዓሉን እናደምቅልዎታለን!
Eid al-Adha (Arafa), the beloved holiday, has arrived!
We have offered a special Eid Al-Adha ( Arafa ) mobile package with up to a 50% discount!
Buy packages through telebirr, My Ethiotel App or dial *999#/ 999
የ40% ቅናሽ !
የፅሁፍ መልዕክት ታሪፍ ከ20 ወደ 12 ሳንቲም ዝቅ ያደረግን ሲሆን 5 መልዕክት ሲልኩ ተጨማሪ 5 መልዕክት በነፃ እንዲልኩ ስጦታ አካተንበታል፡፡ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት ለወዳጅ ዘመድዎ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እየላኩ ቅናሽ እና ስጦታዎቻችንን ያጣጥሙ፡፡