ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4G LTE አገልግሎት ጀመረ
የ4G LTE አገልግሎት በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ከተሞች ማስጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ውስጥ በሚገኙ ስድስት ከተሞች ማለትም #በወላይታ_ሶዶ፣ #በአርባ_ምንጭ፣ #በሆሳዕና፣ #በወልቂጤ፣ #በቡታጅራ እና #በጂንካ የአራተኛው ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክ /4G LTE/ ማስፋፊያ ፕሮጀከት ተጠናቆ አገልግሎቱን ማስጀመር ተችሏል፡፡
የ4G LTE አገልግሎት ከፍተኛ ፍጥነትና ባንድዊድዝ እንዲሁም አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት የሚሰጥ እንደመሆኑ ደንበኞቻችን አገልግሎታቸውን ዲጂታይዝ ለማድረግ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና በአጠቃላይ የቴሌኮም አገልግሎት ላይ ያላቸውን ተሞክሮ በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሳድግ ነው፡፡
በአዲስ አበባና በሁሉም ክልሎች የዳታ ትራፊክ እድገትና ፍላጎትን መሠረት ያደረገ የ4G/LTE አገልግሎት የማስፋፊያ ሥራዎችን ለማከናወን ታቅዶ እየተሰራ ሲሆን በቀጣይ ወራት በሌሎች የክልል ከተሞች ተመሳሳይ አገልግሎት ለማስጀመር የሚያስችሉ ቅድመ ሥራዎች በመከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡
በዚህ አጋጣሚ የቴሌኮም አገልግሎት መጠቀሚያ መሣሪያ (smart phone) እና የይዘት (content) አቅራቢዎች በመረጃ የበለጸገ ማህበረሰብና ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ እንዲሁም አሁን የተዘረጋውን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የሞባይል ኔትወርክ በስፋት ለመጠቀም የሚያስችሉ ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎችና ይዘቶችን ለህብረተሰቡ በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ

Nokia 2.4 is now available at our shops.
Buy the original!
Follow us on Facebook https://facebook.com/ethiotelecom

1000 አሸናፊዎች የሚሸለሙበት የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት በፌስቡክ https://facebook.com/ethiotelecom እና በትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom ገፆቻችን ይጠብቁን:: ጓደኞችዎ በውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ መልዕክቱን ያጋሩ
ምላሽዎን በፌስቡክ https://facebook.com/ethiotelecom ወይም በትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom ገፃችን ይላኩልን፡፡ ጓደኞችዎ በውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ መልዕክቱን ያጋሩ
በ8100 አማካኝነት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በ3ኛ ዙር ደንበኞቻችን ያበረከቱት የገንዘብ ድጋፍ ብር 122,467,676 በዛሬው ዕለት ማስረከባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
We are pleased to deliver Birr 122,467,676 fund raised from our customers in the third round via 8100 for the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD).