Ethio telecom
307K subscribers
8.13K photos
164 videos
140 files
2.83K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
🌟📱 ዘኔክሰስን ይያዙ፤
ከዓለም ጋር ይጓዙ!!


እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡት ዘመናዊ የሞባይል ስልኮች:-

🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) 
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ

ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።

📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እና በዘመን ገበያ ያገኟቸዋል!

#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
38👍22😁7🤪3🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአይቪአር እና የአጭር ጽሑፍ መልእክት ቋንቋን እንዴት በኢኬር በቀላሉ መቀየር እንችላለን?

#Ecare
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25👍19
ከዳሸን ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ በቴሌብር ያለምንም ማስያዣ ገንዘብ ተበድረን ሕይወታችንን እናቅልል!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍2825👌3👀1
የቀድሞ የኩባንያችን ቤተሰብ የረዥም መስመር መሣሪያዎችን በሚጠግኑበት ጊዜ ያስቀረነውን ምስል ለትውስታ አጋራናችሁ!

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24🙏23👍15🤩3👌3🥰1
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
37👍14🥴5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት እንዴት በቀላሉ በአርዲ ቻትቦት መመዝገብ ይቻላል?

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
34👍22🥰6😢6🍾1
በተራዘመ ክፍያ ያሻዎትን ስማርት ስልክ ይውሰዱ!

🗓🤝 በወር ከ959 ብር ጀምሮ በአንድ ዓመት ወይም በስድስት ወራት ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ።

💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!

👉 ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!

ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት

#Ethiotelecom  #SiinqeeBank #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍4033🆒4🥰3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መስተንግዶውን ሰልጠን አድርጉት!

የንግድ ሥራችንን ጨምሮ ሁሉንም ከምርት እና አገልግሎት ጋር የተያያዙ ተግባሮችን በቀላሉ በዙሪያ ቢዝነስ አውቶሜሽን ሰልጠን እናድርጋቸው!

በኢትዮ ቴሌኮም ከኢታ ሶሉሽንስ እና ዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት የቀረበ

#Zoorya
#Ethiotelecom #ETTASolutions #DashenBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2314👌2
በአስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያችን ስጋትዎን ያስቀሩ!

ወጪ ቆጣቢ፣ ጭስና ድምፅ አልባ የሆነ እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ስልክዎ መተግበርያ የሚቆጣጠሩት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያችን ገዝተው እፎይታን ያግኙ፡፡

እስከ 12 ወራት ድረስ በተመቻቸ የክፍያ አማራጭ ቀርቧል!

📍በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል!

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3828
ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኤክስፖርት የጥራት ደረጃ የተዘጋጁ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በ'ዘመን ገበያ' ለሀገር ውስጥ ሸማቾች ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ፈጸሙ።

ይህም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ አምራቾች ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚያቀርቧቸውን የኤክስፖርት ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶች በቴሌብር 'ዘመን ገበያ' አማካኝነት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀገር ውስጥ ሸማቾች እንዲያቀርቡ የሚያስችላቸውን ታሪካዊ የመግባቢያ ስምምነት ነው።

ይህ ስምምነት በከፍተኛ የጥራት ደረጃ የተመረቱ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳትን፣ የቆዳና የቆዳ ውጤቶችን፣ የአግሮ-ፕሮሰሲንግ ምርቶችን፣ የኤሌክትሮኒክስና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን፣ የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን እንዲሁም ሌሎች የማኑፋክቸሪንግ ምርቶችን በዘመን ገበያ ላይ ለግብይት የሚያቀርብ ነው።

የግብይት ሂደቱም በመረጃ በተደገፈ ዘመናዊ የክምችትና የሥርጭት አሰራር የሚከናወን በመሆኑ፣ የአምራቾችን የሎጂስቲክስና የኦፕሬሽን ወጪ በእጅጉ በመቀነስ ለሸማቾች ጥራት ያላቸው ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲደርሱ ለማድረግ ያስችላል።

ከዚህም ባሻገር አጋርነቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ አምራቾችን የዲጂታል ክህሎት አቅም በመገንባት፣ ምርቶቻቸውን በሰፊው በማስተዋወቅና አስተማማኝ የገበያ ትስስር በመፍጠር አጠቃላይ የሀገራችንን የንግድ ሥነ ምህዳር ወደ ዘመናዊና ተወዳዳሪ ደረጃ ለማሸጋገር የማይተካ ሚና ይጫወታል።

ይህ ኩባንያችን በነደፈው ስትራቴጂ መሠረት፣ የአምራች ኢንዱስትሪውን ዲጂታላይዝ በማድረግና የንግድ እንቅስቃሴውን በማዘመን በንግዱ ሥነ ምህዳር አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎት በማቅረብ የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለማፋጠን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።

ተጨማሪ፡ https://bit.ly/48SdQgc
81👍31👏6🙏4👌3
የገና ስጦታ ለማን መስጠት ይሻሉ?

ለቤተሰብ፣ ለጓደኛ ወይስ ለፍቅረኛ?
ስጦታ በዘመኔ፣ በቅርብ ቀን በዘመን ገበያ ይጠብቁ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ZemenGebeya1
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/zemengebeya.et/
ቴሌግራም፡ https://t.me/zemengebeya_et
ትዊተር፡ https://x.com/ZemenGebeya
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/zemengebeya

ዘመን ገበያ - የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!

#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3221🥰2👏2🤔1😢1👀1