ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት “ጥላ” የተሰኘ ያለዋስትና የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን በቴሌብር በይፋ አስጀመረ!
አገልግሎቶቹ የግለሰብ ደንበኞች፣ የተቋማት ሠራተኞች፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አነስተኛ ብድር እንዲያገኙ ያስችላሉ፡፡
በተጨማሪም ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር እና በአዋሽ ባንክ ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች፣ በ16 ወራት የሚከፈል እስከ 1 ሚሊዮን ብር ብድር ያለተያዥ የሚያገኙበት አገልግሎት ተጀምሯል፡፡
እንዲሁም ተቋማቱ ደንበኞች በረጅም ጊዜ ክፍያ የስማርት ስልክ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡
ይህ አጋርነት በስማርት ስልኮች ዋጋ ከፍተኛ መሆን ምክንያት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ያልቻሉ ዜጎች፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የስልክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል፡፡
በዚህም የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ሳይሆን በቆየባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖረው ማህበረሰባችን የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
በተጨማሪም ደንበኞች በቴሌብር ያለካርድ ከአዋሽ ባንክ ኤቲኤም (ATM) ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበት አገልግሎት ተዋውቋል።
በቴሌብር ሱፐርአፕ የአዋሽ ባንክ ስኩል ፔይን በማካተት የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አሰራርም ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” በተለመው መሰረት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በስፋት በማቅረብና የዲጂታል ክፍተትን በማጥበብ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3X3IPRd

❤96👍33😁8🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ያቀረብናቸው የሞባይል ፋይናንሺያል እና የዲቫይስ ፋይናንሲግ አገልግሎቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር!
#FinancialServiceAndDeviceFinancing #LaunchingEvent #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #tebirrSuperApp #FinancialServiceForAll #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍47❤36😁8👀5😢4🤩4👏3
ደቂቃዎች ብቻ ይቀሩታል!
ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰውነታችንን እያሟሟቅን የሚያስፈልገንን ሁሉ አዘገጃጅተናል፤ የሚቀረን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የታላቁ ሩጫ የፊትነስ መተግበሪያን አስጀምረን ምን ያህል እንደሮጥን እና ሌሎችም መረጃዎችን ማግኘት ብቻ ነው!
በመተግበሪያው አስጀምረው ለሚሮጡ እና ጥሩ ሰዓት ለሚያስመዘግቡ ተሳታፊዎች giveaway አለን!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ Great Ethiopian Run
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ስናሟሙቅ_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

👍29❤27😁6🥰2🤩2👌2
የ2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆን በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!
አንድ ቀለም ለብሰን በጎዳና ላይ ፈሰን
አብረን የምንሮጥበት አብረን የምንገዝፍበት
አንዱ የአብሮነታችን መገለጫ ታላቁ ሩጫ
የ2018_ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ_የቴክኖሎጂ_አጋር!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2025 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍49❤43🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
25ኛውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ በማይረሳና በሚናፈቅ ድባብ፣ በደማቅ ሁኔታ አሳልፈናል፤ የዓመት ሰው ይበለን!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2018 #telebirr #telebirrSuperApp #zemenGEBEYA

❤51👍26❤🔥1🙏1
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍41❤21🥰3