Ethio telecom
307K subscribers
8.12K photos
163 videos
140 files
2.82K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
🎉🎉 የቴሌዊን አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

እርስዎም ይሳተፉ፣ ያሸንፉ!

💁‍♂️ ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ!

ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# በመደወል ይመዝገቡ፤ እየተዝናኑ ዕድልዎን ይሞክሩ!

🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32👍24🙏6
🚀 Unlock Business Potential with Our Smart ERP Solution!!

Streamline your operations, boost productivity, and drive growth with our Cloud-Based ERP Solution.

⚙️🌐 Our integrated platform brings finance, HR, supply chain, and CRM functions into one unified system.

☁️💡 Leveraging our secure telecloud for exceptional accessibility, scalability, and cost savings.

Transform the way you do business today!

Read more: https://bit.ly/Cloud-Based_ERP

📧 Get in touch: Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et or Enterprise.Customer@ethiotelecom.et

#ERP
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3129
ይመልሱ!
የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!

ሁለተኛ ዙር ጥያቄ 
የዘንድሮው 2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለስንተኛ ጊዜ የሚደረግ ነው?

👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህም ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን!

✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!!

#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
41👍15🙏4😁2
🛜  በመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ወሩን ሙሉ ያለገደብ ይጠቀሙ!

ያልተገደበ ባለገመድ ኢንተርኔት በተመጣጣኝ ዋጋ ለቤትዎ በማስገባት ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ!

❇️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ በ20% ቅናሽ ያገኛሉ!

📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4pcpMA2


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
38👍29🤣11😢3💘1
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2920🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቀላሉ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የምናገኘውን የቴሌድራይቭ አገልግሎት እንዴት መመዝገብ እንችላለን?

#teledrive
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3311🥰2
🎉🎉 2ኛ ዙር የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች!

🏃‍♀️🏃‍♂️ አሁንም ቃላችን ጠብቀን በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን!

📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል!

#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3426😡2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቀድሞ ባልደረባችን አቶ ተስፋጽዮን ስብሃቱ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል!

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍6447😁18👏7👌6
Live stream started
Live stream finished (37 minutes)
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት “ጥላ” የተሰኘ ያለዋስትና የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን በቴሌብር በይፋ አስጀመረ!

አገልግሎቶቹ የግለሰብ ደንበኞች፣ የተቋማት ሠራተኞች፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አነስተኛ ብድር እንዲያገኙ ያስችላሉ፡፡

በተጨማሪም ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር እና በአዋሽ ባንክ ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች፣ በ16 ወራት የሚከፈል እስከ 1 ሚሊዮን ብር ብድር ያለተያዥ የሚያገኙበት አገልግሎት ተጀምሯል፡፡

እንዲሁም ተቋማቱ ደንበኞች በረጅም ጊዜ ክፍያ የስማርት ስልክ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡

ይህ አጋርነት በስማርት ስልኮች ዋጋ ከፍተኛ መሆን ምክንያት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ያልቻሉ ዜጎች፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የስልክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል፡፡

በዚህም የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ሳይሆን በቆየባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖረው ማህበረሰባችን የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።

በተጨማሪም ደንበኞች በቴሌብር ያለካርድ ከአዋሽ ባንክ ኤቲኤም (ATM) ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበት አገልግሎት ተዋውቋል።

በቴሌብር ሱፐርአፕ የአዋሽ ባንክ ስኩል ፔይን በማካተት የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አሰራርም ተግባራዊ ተደርጓል፡፡

ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” በተለመው መሰረት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በስፋት በማቅረብና የዲጂታል ክፍተትን በማጥበብ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3X3IPRd
96👍33😁8🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ያቀረብናቸው የሞባይል ፋይናንሺያል እና የዲቫይስ ፋይናንሲግ አገልግሎቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር! 

#FinancialServiceAndDeviceFinancing #LaunchingEvent #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #tebirrSuperApp #FinancialServiceForAll #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍4736😁8👀5😢4🤩4👏3