Ethio telecom
307K subscribers
8.14K photos
164 videos
140 files
2.83K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
#BackToCampus ካምፔይን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የነበረን ቆይታ ይህንን ይመስላል!

የዓመቱን ሦስተኛ መዳረሻችንን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ በማድረግ በተለያዩ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር አዝናኝ የአብሮነት ጊዜ አሳልፈናል፡፡

አብራችሁን ለነበራችሁ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!

ቀጣይ የት እንምጣ

#ConnectExperienceBelong
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
41👍12👏5🙏4
አዲስ ነገር ይዘው የመጡትን #ዘኔክሰስ የሞባይል ስልኮችን ሞክረዋቸዋል

🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ

ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።

📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እና በዘመን ገበያ ያገኟቸዋል!

#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25👍23🥰3🙏3🤩1
🎁 አየር ሰአትና ጥቅል ከውጭ አገራት ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!!

ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን
Ethio remit        EZECALL
Prepaynation    ding
reloady              Omnivas
Boss

በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
30👍17🥰7
🏃‍♀🏃‍♂እኛ ዝግጁ ነን!
እናንተስ?


በየሳምንቱ ስናደርገው የነበረውን ልምምድ አጠናቀን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ እኛ ተዘጋጅተናል፤ እናንተስ ለሩጫው ዝግጁ ናችሁ

👉 እሑድ ኅዳር 14 ከጠዋቱ 1:00 ላይ መስቀል አደባባይ እንገናኝ!

#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3421🤩2
በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ  ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank እንዲሁም ሐabesha PAY  ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

ቴሌብር ሬሚት ለመጠቀም የቴሌብር መተግበሪያን ይቀላቀሉ፤ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው፡ https://onelink.to/telebirr-remit

#ስንቀበል_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
36👍18🥰1
🎉🎉 የቴሌዊን አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

እርስዎም ይሳተፉ፣ ያሸንፉ!

💁‍♂️ ጥያቄዎችን ደጋግመው በመመለስ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን፣ በየሳምንቱ 50ሺህ፣ በየቀኑ 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር እና የሞባይል አየር ሰዓት ይሸለሙ!

ለዕለታዊ በ3 ብር *985*1*1# ለሳምንታዊ በ15 ብር *985*1*2# በመደወል ይመዝገቡ፤ እየተዝናኑ ዕድልዎን ይሞክሩ!

🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ *985*6# ይደውሉ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32👍24🙏6
🚀 Unlock Business Potential with Our Smart ERP Solution!!

Streamline your operations, boost productivity, and drive growth with our Cloud-Based ERP Solution.

⚙️🌐 Our integrated platform brings finance, HR, supply chain, and CRM functions into one unified system.

☁️💡 Leveraging our secure telecloud for exceptional accessibility, scalability, and cost savings.

Transform the way you do business today!

Read more: https://bit.ly/Cloud-Based_ERP

📧 Get in touch: Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et or Enterprise.Customer@ethiotelecom.et

#ERP
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3129
ይመልሱ!
የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!

ሁለተኛ ዙር ጥያቄ 
የዘንድሮው 2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለስንተኛ ጊዜ የሚደረግ ነው?

👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህም ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን!

✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!!

#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
41👍15🙏4😁2