Ethio telecom
307K subscribers
8.1K photos
163 videos
140 files
2.82K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
#BackToCampus ካምፔይን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በድምቀት አካሂደናል!!

የዚህን ዓመት ሁለተኛውን መዳረሻችንን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በማድረግ ደስ በሚሉ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር ምርጥ ጊዜ አሳልፈናል።

አብሮነታችሁ ላልተለየን የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!

✍️ ቀጣይ የት እንምጣ

#ConnectExperienceBelong
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
39👍25😡5👌4
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
40👍17
ዘኔክሰስን የሞባይል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ በዘመን ገበያ!!

🔆 ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ

ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።

🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!

#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33👍17🥰3🤩3😢1
🌟 ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA                 💵 Dahabshiil
💸 Western Union    🔄 Thunes
🌍 Onafriq        📲 Taptap Send 
🏦 CAC Bank  💰ሐabesha PAY

👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ #ቴሌብር ሲቀበሉ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉  https://onelink.to/telebirr-remit


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
41👍16🙏2
#ኢተማሪ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ሕልምዎን ዕውን ያድርጉ!!

📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል

💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

🌐 ለኢተማሪ ብቻ ከሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ ጋር!

ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net

#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
36👍28💯3🎉2
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!!

ከጥቅምት 21 ጀምሮ በተከታታይ #ConnectExperienceBelong በሚል መሪ ቃል በጅማ እና ሐዋሳ ዩንቨርሲቲዎች በአዝናኝ ዝግጅቶች ማሳለፋችን ይታወሳል።

በቀጣይ ከኅዳር 5 ጀምሮ የሚኖረን ዝግጅት በየትኛው ዩንቨርሲቲ እንደሆነ በመገመት ይሸለሙ!

👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን!

✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2619🥰3🤩2
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ ባስ (ቬሎሲቲ) ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ትኬት ለመቁረጥ መጋፋት አይጠበቅብዎትም!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው “መንገድ” ሚኒ መተግበሪያ፣ የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በመሙላት፣ ትኬት ለመቁረጥ (Velocity Bus) የሚለውን መርጠው ይቀጥሉ (Proceed) በማለት የሚመጣልዎትን ኪው አር ኮድ (QR Code) የባሱ መግቢያ በር ላይ በማስነበብ መጓዝ ይችላሉ።

127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍3818🍾5🥰2
በኢትዮጵያ ኢንቨስመንት ሆልዲንግስ አዘጋጅነት የኩባንያችን አመራርና ሠራተኞች የተሳተፉበት "ብሔራዊ ጥቅም እና የጂኦስትራቴጂ ቁመና" በሚል ርዕስ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ።

ውይይቱን የመሩት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ፣ የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴጂያዊ ሁኔታና ብሔራዊ ጥቅም፣ እንዲሁም ተቋማት ለኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ እድገት እና ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ባላቸው ጉልህ አስተዋጽኦ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

አክለውም ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 7 ዓመታት ከፍተኛ ሪፎርም በማድረግ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ገልጸው ይህንኑ ይበልጥ በማጠናከር መላ አመራር እና ሰራተኛ በሀገር ብሔራዊ ጥቅም እና ህልውና ጉዳዮች ላይ በጋራ በመቆም የሃገራችንን ሁለንተናዊ እድገት እንዲያረጋግጡ ጥሪ አስተላልፈዋል።

እነዚህን ቁልፍ ሀገራዊ ፋይዳዎች ለማሳካት ጠንካራ ተቋምን መገንባት፣ ምርታማነትን ማሳደግ እና መልካም አስተዳደርን ማስፈን እንደሚገባ የተገለጸ ሲሆን፣ እያንዳንዱ አመራር እና ሠራተኛ "የዕለት ተግባርን በዕለት" በመከወን የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለበትም አጽንኦት ተሰጥቶበታል።

የውይይቱ ተሳታፊዎች በቀረበው የመወያያ ሰነድ ላይ ያላቸውን ሃሳብ በዝርዝር አቅርበው የጋራ መግባባት መፍጠር ተችሏል።

#Ethiotelecom #telebirr #NextHorizon #RealizingDigitalEthiopia #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #HOPR #HoF
👍3633