Ethio telecom
307K subscribers
8.13K photos
163 videos
140 files
2.82K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
የልጆችን አካላዊና አእምሯዊ ብቃት በሚያዳብሩ ልዩ ጨዋታዎች  “ኑ ጭቃ እናቡካ፤ ከቴሌብር ጋር” አንድ ቀለም ፌስቲቫል በድምቀት ተካሄዷል። 

የልጆቻችንን ደስታን እየተመለከትን ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል!

ልጆቻችሁን ይዛችሁ በመገኘት ያደመቃችሁ ወላጆችን አመስግነናል 🙏

የዓመት ሰው ይበለን!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍4435😁9
👍3519🤪5🥰4🙏3
#BackToCampus ካምፔይን በጅማ ዩኒቨርስቲ በድምቀት አካሂደናል!!

የዘንድሮውን የመጀመሪያ መዳረሻችንን ጅማ ዩኒቨርስቲ በማድረግ በተለያዩ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር አዝናኝ የአብሮነት ጊዜ አሳልፈናል፡፡

አብራችሁን ለነበራችሁ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!

ቀጣይ የት እንምጣ
✍️ ጻፉልን

#ConnectExperienceBelong
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3732👌2
🌟 ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA                 💵 Dahabshiil
💸 Western Union    🔄 Thunes
🌍 Onafriq        📲 Taptap Send 
🏦 CAC International Bank

👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ #ቴሌብር ሲቀበሉ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉  https://onelink.to/telebirr-remit


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3027🤩2
ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ  የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
38👍16
🏆 የሳይበር ደኅንነት ወርን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ!

4ኛ ዙር ጥያቄ
ከኢትዮ ቴሌኮም ነኝ የሚል አጠራጣሪ ሊንክ በጽሑፍ መልዕክት ወይም በኢሜል ከደረሰዎት ምን ማድረግ አለብዎት?

✍️ መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

#CyberSecurityContest #CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3921🤩2🥴2😁1