Ethio telecom
307K subscribers
8.12K photos
163 videos
140 files
2.82K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ወደ አፍሮ ሪድ እየገባን ከመጽሐፍ ሼልፉ ላይ የፈለግነውን መጽሐፍ አማርጠን ማንበብ ጀምረናል!

እናንተም ገባ በሉና ያሻችሁን መጽሐፍ አንብቡ፤ በቴሌብር ስንዘምን እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍4736😁2😡1
የምስራች!!
ዘኔክሰስ የሞባይል ቀፎዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ቀረቡ!!

🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) መጠቀም የሚያስችሉ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂️ በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫነባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ

ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።

📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hTWxQl

#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
59👍21🎉5👏2
🤩⚽️ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይበልጥ አጓጊ ሆኗል!!

የአምናው ሻምፒዮን ሊቨርፑል በተከታታይ ሽንፈት እያስተናገደ ነው፤ ዩናይትድ እየመጣ ነው፤ አርሰናል የመሪነት ቦታውን ይዟል…

በዚህ ሳምንትስ ምን ይፈጠር ይሆን

በዲኤስቲቪ በቀጥታ እናያለን‼️

እንዳሻችን በስልካችን ዳታ ወይም በቤታችን ፋይበር (በስማርት ቲቪ) እንመልከት።

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle

📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
31👍16👏12🏆3
🎉🎉 የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት የተሳትፎ ውድድር አሸናፊዎች!!

በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን።

✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
30👍16🥰2
🎉🎉 24ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!

አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!

📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32🙏22👍11🥰6🤩1
በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ስናስልክ ከዋናው በተጨማሪ 9% ጭማሪ የእኛ ነው!

ከአሜሪካ የተላከልንን ገንዘብ በቴሌብር ስንቀበል ደግሞ ከ9% በተጨማሪ ሌሎችም የእድል ጨዋታዎች ይኖሩናል!  አሁኑኑ ገንዘብ እያስላክን ከጭማሪውም ከእድሉም እንጠቀም!  በሃዋላ ስንቀበል እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
40👍17
በኪዶፒያ (Kidopia) ለልጅዎ አስተማሪ እና አስደሳች ጊዜ ይስጡ!!

ከ100 በላይ እንደ ሚኪማውስ (Mickey Mouse)፣ ስመርፍስ (Smurfs)፣ ስኩፒዶ (Scoopy-Doo)፣ ስፖንጅ ባብ (SpongeBob)፣ ባግስ ባኒ (Bugs Bunny) እና ሌሎች ታዋቂ ባህሪያት ያካተቱ አስተማሪ እና አዝናኝ ጌሞችን ይዞ ቀርቧል፡፡

ለመመዝገብ ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B፣ ለወርኃዊ C ብለው ወደ 8117 ይላኩ!

👉 3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት ለዕለታዊ 3 ብር፣ ለሳምንታዊ 15 ብር፣ ለወርኃዊ 75 ብር ብቻ ይከፍላሉ!

🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B፣ Stop C ብለው 8117 ይላኩ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32👍17😢1
የልጆችን አካላዊና አእምሯዊ ብቃት በሚያዳብሩ ልዩ ጨዋታዎች  “ኑ ጭቃ እናቡካ፤ ከቴሌብር ጋር” አንድ ቀለም ፌስቲቫል በድምቀት ተካሄዷል። 

የልጆቻችንን ደስታን እየተመለከትን ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል!

ልጆቻችሁን ይዛችሁ በመገኘት ያደመቃችሁ ወላጆችን አመስግነናል 🙏

የዓመት ሰው ይበለን!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍4435😁9
👍3519🤪5🥰4🙏3