It's Monday, a fresh new week!
You have a choice on how you want to walk into it🚶♂️. A gentle reminder for you this morning... Start fresh and run to your dreams
መልካም አዲስ ሳምንት!
#startfresh
You have a choice on how you want to walk into it🚶♂️. A gentle reminder for you this morning... Start fresh and run to your dreams
መልካም አዲስ ሳምንት!
#startfresh
👍232❤62👎34🤩14😁4
አሻምቴሌ ተመዝግበው አባል እንደሆኑ ተስፋ እናደርጋለን ፤ እናም የደንበኝነት ደረጃዎን እንዲሁም ያለዎትን ነጥብ ለማወቅ ከታች የተገለፁትን ቅደም ተከተሎች ይጠቀሙ
በአብሮነታችሁ ደስ ይለናል!
ለበለጠ መረጃ 👉 bit.ly/3t5hrUh
በአብሮነታችሁ ደስ ይለናል!
ለበለጠ መረጃ 👉 bit.ly/3t5hrUh
👍114👎34❤24😢4😁1🤩1
አገልግሎቶቻችንን ተጠቅመው የሰበሰቧቸውን የአሻምቴሌ ነጥቦች ወደ ሌሎች ተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡
ነጥቦችን ለማስተላለፍ በምስሉ ላይ ያሉትን ቅደም ተከተሎች ይጠቀሙ
ለበለጠ መረጃ 👉 bit.ly/3t5hrUh
ነጥቦችን ለማስተላለፍ በምስሉ ላይ ያሉትን ቅደም ተከተሎች ይጠቀሙ
ለበለጠ መረጃ 👉 bit.ly/3t5hrUh
👍81👎15❤9😢2🤩1
የአሻምቴሌ ነጥቦችዎን ቀጥታ ወደ ድምፅ ፤ ዳታ ወይም የፅሁፍ መልዕክት አገልግሎት ፤ ወደ የሞባይል ጥቅል፣ ወይም ቢል ለመክፈል ሊቀይሩና ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡
ይህን ለማድረግ በምስሉ ላይ የተመለከቱትን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይጠቀሙ
ለበለጠ መረጃ 👉 bit.ly/3t5hrUh
ይህን ለማድረግ በምስሉ ላይ የተመለከቱትን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይጠቀሙ
ለበለጠ መረጃ 👉 bit.ly/3t5hrUh
👍110❤18👎18😢3
ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን እንዳይቆራረጡ የአየር ሰዓት ክሬዲትን ይጠቀሙ፡፡ ድንገት ፤ በአጋጣሚ ባሉበት ቅፅበት የአየር ሰዓት መሙላት ባይችሉ ፤ የአየር ሰዓት የክሬዲት አገልግሎትን በመጠቀም ያሰቡትን ማሳካት ይችላሉ፡፡
አገልግሎቱን ወደ 810 A ብለው በመላክ ወይም *810# በመደወል ያገኛሉ፡፡
ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን ይከተሉ
አገልግሎቱን ወደ 810 A ብለው በመላክ ወይም *810# በመደወል ያገኛሉ፡፡
ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን ይከተሉ
👍90👎35❤10🤩1
👍122😁59👎55❤9😢8🤩2
ለሕዝባችን ዘመኑ የደረሰባቸውን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና የቴሌኮም አገልግሎቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ የማቅረብ የዘወትር ተግባራችን እንዳለ ሆኖ በትምህርቱ ዘርፍ ያለውን የዲጂታል ክፍተት ለማጥበብ የማህበራዊ ሃላፊነታችንን አሻራ ማሳረፋችንን አጠናክረን ቀጥለናል፡፡
ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ብሎም የነገ ሃገር ተረካቢ ዜጎችን በዕውቀት ለማነጽ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከምናከናውናቸው በርካታ ፕሮጀክቶች መካከል በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በተመረጡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ45.48 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያቋቋምናቸውን 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት (Digital Learning Centers) በዛሬው እለት አስመርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል፡፡
ከሕዝባችን ያገኘነውን ኃብት መልሰን ለሕዛባችን እና ለሃገር ግንባታ እናውላለን!
#BridgingTheDigitalDivide
ለተጨማሪ መረጃ 👉 bit.ly/3tbI6yM

👍104👎26❤17