የላቀ ፍጥነት ለሁሉም!
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሀገራችን ተጨማሪ 80 ከተሞች ማስጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው፡፡
በከተሞቹ የምትገኙ ደንበኞቻችን 4ጂ LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን!
የሚገለገሉበት ሲም ካርድ 4G የሚያስጠቅም ከሆነ የሞባይል ሴቲንግዎን ኔትወርክ ሞድ LTE/3G/2G (Auto connect) ያድርጉ፤ ሲም ካርድዎ የማያስጠቅም ከሆነ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ብለው በነጻ በማስቀየር ልዩ የጥቅል ስጦታ ያግኙ!
#4GLTE
#Ethiotelecom #NextHorizon #RuralConnectivity #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤44👍20💔4😢3👏1🙏1
መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍38❤27🙏8🥴8💔4😁3🫡3🤪3👌2👏1😢1
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍30❤13😡13🙏6😢4
🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ!
ክፍያ ሲቀበሉ
🧾ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ እንዳይጭበረበሩ
✅ ከፋዮቹ ከመሔዳቸው በፊት ገንዘቡ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ!
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤28👍15😢7💔5😡3🙏2🤣2🥴1
በቴሌብር ካሉበት የአድማስ ሎተሪ ዕድልዎን ይሞክሩ፤ ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ዕድላችንን ስሞክር እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

👍20😡19❤13😢2🤣1
ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም እናገኛለን!
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም እናገኛለን!
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍23❤19😡13🥰2🤪2😢1🤣1
ይደውላሉ - ያነሳሉ! ቁም ነገር ፣ ጨዋታ፣ ትዝታ እንደልብ ያወጋሉ።
በዘኔክሰስ ስልኮች ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ይበልጥ ይወዳጁ
***
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ
#በዘኔክሰስ_ይደውላሉ_ያነሳሉ!
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

❤27👍12🤪2😢1🙏1💔1
🎉🏆 ዲጂታል ደኅንነትዎን እየጠበቁ ይሸለሙ!
የሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ በቴሌብር ሲቀበሉ ገንዘቡ በትክክል ወደ አካውንትዎ መግባቱን በምን ያረጋግጣሉ❓
መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!
#CyberSecurityContest
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍35❤14😢2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቴሌብር ፈጣን አጭር ቁጥር ቀሪ ሂሳብ እንዴት በቀላሉ መጠየቅ እንችላለን?
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤27👍13😁2🙏2
“በክረምት እንችላለን" ጥቅል ገዝታችሁ የማስተር ክላስ ሥልጠና እየወሰዳችሁ ያላችሁ ውድ ደንበኞቻችን፤
«በክረምት እንችላለን» ያልነው ጉዟችን አላበቃም! አሁን ደግሞ በአዲስ መንፈስና በአሪፍ አቀራረብ «በአዲስ ዓመት እንችላለን!» ብለን መጥተናል!
በዚሁ መሠረት የማስተር ክላስ ሥልጠናው ከኢትዮ ቴሌኮም የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ወደ እያንዳንዱ አሰልጣኝ (ኢንፍሉዌንሰር) የቲክቶክ አካውንት የተዛወረ በመሆኑ፣ በቲክቶክ አካውንቶቻቸው ሥልጠናውን Live መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ሴንት ቅዱስ፦ ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ እና እሁድ፤ ምሽት 2:00
ልዑል የምግብ ዝግጅት፦ ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ እና አርብ፤ ምሽት 1:00
ዳጊ የአካል ብቃት፦ ከሰኞ እስከ አርብ፤ ምሽት 2:00
ቤኪ አራት ኪሎ፦ ከሰኞ እስከ፤ እሁድ ምሽት 3:00
ዮን ዚማን፦ ከሰኞ እስከ እሁድ፤ ምሽት 2:00
በቀጠሮ ሰዓታችሁ በቲክቶክ አካውንቶቻችን live በመገኘት እንድትከታተሉ እና ችሎታችሁን እንድታዳብሩ በአክብሮት እንጋብዛለን!
በአዲስ ዓመት እንችላለን!

❤31👍12😁11🙏5🥰2
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!
የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!
በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID

❤21👍6💔3
ሶስተኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
የሳይበር ደኅንነት ወር ሶስተኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ከተሳተፋችሁ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!
የአሸናፊዎች ዝርዝር: 👇
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የሳይበር ደኅንነት ወር ሶስተኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ከተሳተፋችሁ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!
የአሸናፊዎች ዝርዝር: 👇
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍21❤15🥰2🤩1
የሰመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ፅ/ቤት ከቴሌብር ጋር ባደረገው ዘመናዊ ትስስር አሁን የትም ሳይሄዱ ግብርዎን በቴሌብር መክፈል ይችላሉ።
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍17❤15😁9🙏2
ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚካሄደው የታላቁ ሩጫ ቲሸርቶችን በቴሌብር ይግዙ!
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንሮጥ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንሮጥ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤18👍10🥰2🙏2😡1
በSmartEthio አጋዥነት ባሉበት ያጥኑ!
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚሆኑ
📝 ከ25,000 በላይ የፈተና ጥያቄዎች
📚የአዲሱ ሥርዐተ-ትምህርት መጻሕፍት
▶️ የቪዲዮ ማብራሪያዎች
🎁 በየቀኑ 75 ሜ.ባ ነጻ የዳታ ጥቅል ጋር ያገኛሉ፡፡
💬 ለመመዝገብ 'OK' ብለው ወደ 8128 ይላኩ!
👉 ለ3 ቀናት በነፃ! ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ
🌐 ለተጨማሪ መረጃ: https://smartethio.com
#SmartEthio #Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤20👍10🙏3🤩1😡1
ያኔ የቴሌኮም አገልግሎት በየቤቱ ሳይገባ፤ ገንዘብዎንና ጊዜዎን ቆጥበው ባሉበት በምቾት እንዲገናኙ ዘርፈ ብዙ መገናኛዎችን አሰናዳንልዎ!
#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr
#DigitalAfrica #DigitalEthiopia
#RealizingDigitalEthiopia
#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr
#DigitalAfrica #DigitalEthiopia
#RealizingDigitalEthiopia
👍16❤10🙏4😡3💯2