የ2018 ኢትዮ ቴሌኮም ሐዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን እንዲሁም የህጻናትና አዋቂዎች የአትሌቲክስ ሩጫ ውድድር ዛሬ በድምቀት ተካሄዷል!!
የዚህ ታላቅ ውድድር የታይትል ስፖንሰር እና የቴክኖሎጂ አጋር በመሆናችን ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል!
ለውቢቷ ሐዋሳ ነዋሪዎችና ለተሳታፊዎች በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!
#EthiotelecomHawassaHaikRun
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuper #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍38❤29🥰4💯2😡2
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday
#MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤26👍21🙏11😡3🤗1
ለስልክዎ መረጃ ዋስትናዎት ቴሌ ድራይቭ አለልዎት!
☁️አይበለውና ስልክዎ ቢጠፋ/ቢበላሽ እንዲሁም ስልክዎ በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ ተጨማሪ ማስቀመጫ ቦታ ማግኘት ሃሳብ ከሆነብዎ መፍትሔው #ቴሌድራይቭ ጋር ነው፡፡
🗃 ቴሌድራይቭ የፎቶ እና ቪዲዮ እንዲሁም የስልክ አድራሻዎችን እና የጽሑፍ መልዕክት መረጃዎችን ላልተገደበ ጊዜ ያስቀምጣል፡፡
🔗 ለ25 ጊ.ባ A፣ ለ100 ጊ.ባ B፣ ላልተገደበ C ን ወደ 615 በመላክ መተግበሪያውን ከ onelink.to/sd4rv4 አውርደው ይጠቀሙ!
ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/teleDrive
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤32👍23🙏2🤩1
ለካሽ ፍላጎትዎ ተጨማሪ አማራጮች!
ከቴሌብር አካውንትዎ ካሽ ማውጣት ሲያስፈልግዎ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ከአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ኤቲኤሞችም ማውጣት ይችላሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤36👍19👏6
የቴሌብር ሬሚትን መተግበሪያን አሁን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ያገኙታል!
በውጭ አገር ያለን ዳያስፖራዎች የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያን በመጠቀም ያለምንም ሀሳብ በቀጥታ ለቤተሰቦቻችን ገንዘብ በቀላሉ መላክ እንችላለን!
በቴሌብር ሬሚት ገንዘብ ስንልክ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ አንጠየቅም!
ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ: https://bit.ly/telebirr_SuperApp
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
በውጭ አገር ያለን ዳያስፖራዎች የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያን በመጠቀም ያለምንም ሀሳብ በቀጥታ ለቤተሰቦቻችን ገንዘብ በቀላሉ መላክ እንችላለን!
በቴሌብር ሬሚት ገንዘብ ስንልክ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ አንጠየቅም!
ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ: https://bit.ly/telebirr_SuperApp
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤27👍18😁2😡1
የቴሌብር 5ኛ ዓመት በዓል ጨዋታ በመሳተፍ ዘመናዊ መኪና፣ እስከ 150,000 ብር የገንዘብ ሽልማት እና የዳታ ጥቅል አሸናፊ ይሁኑ!!
በቴሌብር የተለያዩ ግብይቶችን ሲፈፅሙ 2 ዘመናዊ መኪኖች እና ለ4 ዕድለኞች የ150,000 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ የሜጋ ሎተሪ ሽልማት ውስጥ ተካታች ይሆናሉ!
በተጨማሪም በየዕለቱ 5 ነጥቦችን ብቻ በመሰብሰብ እስከ 10 ሺህ ብር የኪስ ገንዘብ፣ የ1GB እና 500MB የዳታ ጥቅሎችን ያሸንፉ!
የቴሌብር አካውንትን ከፋይዳ ጋር በማስተሳሰር፤ ገንዘብ በማስተላለፍ፤ ክፍያ በመፈጸም፣ በዘመን ገበያ መገበያየት፤ የአየርሰዓት በመግዛት ፣ በወኪሎቻችን ገቢ እና ወጪ በማድረግ ፤ የኢንሹራንስ ክፍያ በመፈፀም ነጥቦችን ማግኘት ይችላሉ።
እስከ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫወቱ፤ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን!

❤45👍26😢3🤩1
✨🌍 Get up to 23% Discount of Our Visitors' Plan And Stay connected!
📶 Stay connected effortlessly.
🎁 Take advantage of exclusive deals.
🛫🏡 Enjoy local and international benefits.
💳 Choose your preferred currency.
Get your Visitor Plan today and make the most of your stay!
📍 Bole international airport and at all service centers.
Read more: https://bit.ly/4at6bG5
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📶 Stay connected effortlessly.
🎁 Take advantage of exclusive deals.
🛫🏡 Enjoy local and international benefits.
💳 Choose your preferred currency.
Get your Visitor Plan today and make the most of your stay!
📍 Bole international airport and at all service centers.
Read more: https://bit.ly/4at6bG5
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤32👍17💯3
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤36👍18🥰2😡2
በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ!
🗓🤝 በወር 959 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 1,775 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ።
💁♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት
#Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤37👍33
Welcome Home, Africa’s Esteemed Leaders!
We are truly honored to extend a heartfelt welcome to the distinguished leaders of Africa!
Wishing you an incredibly productive and successful 39th Ordinary Session of the AU Assembly. Together, let us continue to pave the way for a brighter and more prosperous future for Africa.
#AfricanUnion #PanAfricanism
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍31❤18🙏4🤩3
📞📝 በድርጅት የስልክ ጥሪ መለያ (Call signature) ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ!
ሠራተኞችዎ ጥሪ ሲቀበሉ/ሲደውሉ በደንበኞች የሞባይል ስክሪን ላይ በሚታይ ጽሑፍ የድርጅትዎን መልዕክት ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡
🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4rbzJ2h
📍ቸርችል የሚገኘውን ፕሪሚየም የአገልግሎት ማዕከላችንን ይጎብኙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤33👍20🙏4🥰3
✨🎶 ጥሪዎን ያድምቁ፤ ቀንዎን ያስውቡ!
በጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችን ደዋዮችዎን ዘና ያድርጉ፤ እርስዎ ወደ ሌሎች ሲደውሉ ጥሪው እስኪነሳ በሚሰሙት ዜማ ይደሰቱ!
👉 822 ወይም *822# ላይ ይደውሉ፤ አልያም http://www.crbt.et ይጎብኙ!
#CRBT
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችን ደዋዮችዎን ዘና ያድርጉ፤ እርስዎ ወደ ሌሎች ሲደውሉ ጥሪው እስኪነሳ በሚሰሙት ዜማ ይደሰቱ!
👉 822 ወይም *822# ላይ ይደውሉ፤ አልያም http://www.crbt.et ይጎብኙ!
#CRBT
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤22👍16🥰3
የሕዝብ ቴሌፎን አገልግሎት በኢትዮጵያ ሆቴል!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍26❤19🙏3😡3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መሠረታዊ የኢንተርኔት አጠቃቀም ለጀማሪዎች!
#DataUsage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#DataUsage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
😁41❤20👍19
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስማርት ስልክ ባለቤት መሆን በቴሌብር ቀላል ሆኗል!
እንደምርጫዎ በወር ከ959 ብር ጀምሮ በ12 ወራት ወይም ከ1,775 ብር ጀምሮ በ6 ወራት የተራዘመ ክፍያ የወደዱትን ስልክ በመውሰድ ሕይወትዎን ያቅልሉ!
💁♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክና አዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት!
#Ethiotelecom #AwashBank #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤48👍20😡2🥰1
✨🎶 ለሙዚቃ አፍቃሪያን
ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎችን ያለገደብ ያድምጡ!
የሚወዷቸውን ዜማዎች ያለገደብ እያወረዱ፤ ሲያሻዎት ደግሞ በኦፍላይን የሚያደምጡበት ሁሉንም በአንድ ላይ ከ100 ሚሊዮን በላይ ዜማዎች በሚያገኙበት Boomplay ፕሪሚየም የሙዚቃ አገልግሎት ዘና ይበሉ።
📩 ለዕለታዊ በ3 ብር A፣ ለሳምንታዊ በ10 ብር B ወይም ለወርኃዊ በ30 ብር C ብለው ወደ 8894 ይላኩ።
📲 በመተግበሪያ Boomplayን ያውርዱ → ወደ ፕሮፋይል ይሂዱ → በስልክ ቁጥርዎ እና በፒን አማካኝነት ይግቡ!
🛑 አገልግሎቱን ለማቋረጥ Stop A፣ Stop B ወይም Stop Cን ወደ 8894 ይላኩ።
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤25👍11🥰2