💢Tonight 👇
How to use Tor Browser...a browser of the DarkWeb in which everyone is Anonymous... No one can find you with your IP Adress.....
If you are using the Tor Browser you are 99.99% Hidden and Anonymous!!
@ethio_techs // @ethio_techs

⚠️ለውድ የ Ethiotechs አባላት በሙሉ
1⃣. ዛሬ ማታ ስለ #bot ፕሮግራም እናቀርባለን ብለን የነበረ ቢሆንም በሌላ ፕሮግራም ሰአቱ ስለሚያዝ ነገ ጠዋት እናቀርባለን።
2⃣. @ethio_techs የሚለው ሊንክ አልሰራ እንዳላችሁ ብዙ ሜምበሮች ነግራችሁኛል፤ ከዚህ በኋላ ግን ሁሌም ስለሚሰራ ለጓደኞቻችሁ በዚ #invite አድርጉ።
🙏 መልካም ቀን 🙏

👍1
💢በ #Bot ማንኛውንም አይነት ነገር መስራት ይቻላል።
💢ለምሳሌ👇👇👇
✔️Teach
✔️Play
✔️search
✔️Broadcast
✔️Remind
✔️Integret with other services
እና ሌሎችንም ብዙ ስራዎች ይሰራል።
💢ለምሳሌ👇👇👇
✔️Teach
✔️Play
✔️search
✔️Broadcast
✔️Remind
✔️Integret with other services
እና ሌሎችንም ብዙ ስራዎች ይሰራል።
💢ማንኛውም ቦት የራሱ የሆነ ሊንክ ያለው ሲሆን ፓተርኑ ይህን👇 ይመስላል።
https://telegram.me/your_bot
⚠️የማንኛውም #bot ሊንክ ምንጊዜም መጨረሻው ላይ Bot የሚል ይኖረዋል።

⚠️እነዚህን በአለማችን ላይ ታዋቂ የሆኑ ቦቶች ይሞክሯቸው።
👇👇 @ethio_techs 👇👇
@ImageBot – send this bot a keyword and it’ll provide you with a relevant picture.
@TriviaBot – test your trivia knowledge or add to groups to compete with friends.
@PollBot – add this one to group chats to create polls.
@RateStickerBot – discover and rate new stickers.
@AlertBot – set a time and this bot will send you a reminder for anything you like.
@HotOrBot – find friends with this Tinder-like dating bot.
@GithubBot – track GitHub updates.
@StoreBot – find new bots and rate them.
⚠️ከዚህ በኋላም ለእናንተ ጠቃሚ ናቸው ብለን ያሰብናቸውን ቦቶች እንጠቁማችኋለን።
More advanced የሆነ ነገር ከፈለጋችሁ
👇👇👇
https://googleweblight.com/i?u=https://core.telegram.org/bots/api&grqid=ZdMd72L-&hl=am-ET
@ethio_techs //@ethio_techs

#የዛሬው_ምክር
💢ወደ እንቅልፍ እያመራን በዚያው የሞባይል 📲 ስልካችንን ባትሪ እየሞላን እና እየተጠቀምን የምንተኛ ሰዎች ጥቂት አይደለንም።
በዩናይትድ ስቴትስ የተደረገ ጥናት እንደሚጠቁመው 53 በመቶ የሚሆኑ ታዳጊዎች ወይም በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ስልካቸውን ባትሪ የሚሞሉት አልጋቸው ላይ ጋደም 😴 ብለው እየተጠቀሙ በእንቅልፍ ሰዓት ነው።
በዚያው ባትሪ እየሞሉ ያሉትን ስልኮች አልጋ ላይ ትቶ ወይም ትራስ ውስጥ ወሽቆ መተኛት የተመለመደ ነው።
ይህም ሁኔታ ስልኩ 📱 ባትሪው እንዲሞላ በኤሌክትሪክ ላይ በመሰካቱ የሚለቀው ሙቀት እንዳይወጣ እና #ባትሪው እንዲግል ያደርጋል።
እንዲህ ዓይነት ሁኔታ #ስልኩን ሊያቃጥለው እኛንም ለጉዳት ☠ ሊዳርግ ይችላል።
እናም ከእንደዚህ ዓይነት አደጋ ለመጠበቅ የመጀመሪያው ምክር
👇👇👇
⚠️የሞባይል ስልክን 📱 ባትሪ እንዲሞላ ኤሌክትሪክ 🔌 ላይ ተሰክቶ የሚቀመጥበት ቦታ ከወትረው የተለየ #ሙቀት የሚፈጥር ሊሆን አይገባም የሚለው ነው።
⚠️በጣም በሞቀ ወይም በጣም በቀዘቀዘ ስፍራ የስልክ ባትሪን ከመሙላት መቆጠብ እንደሚገባም ይመከራል።
⚠️በአጠቃላይ ግን ትክክለኛ እና #በስልኩ አምራች ኩባንያ የሚታወቅን “ቻርጀር” መጠቀም ይገባል።

👍2
#tech_fact
BlackBerry is shutting down its phone business after 14 years of making handsets.

🔆 Ubuntu is one of the more popular distributions of linux.
🔅 The word #Ubuntu comes from an African word meaning "I am because of you".