Ethio ቴክ'ˢ
225K subscribers
4.13K photos
216 videos
723 files
1.25K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
የስራ እድል ጥሪ( በኮሚሽን ስራ)

ወጣቶች ስራ አጥታችሁ ቤት ምትውሉ ሁላችሁንም የሚያንቀሳቅስ ገቢያችሁ በስራችሁ መጠን ምትሆን ስራ ላመቻችላችሁ አስቢያለሁ::

የስራው መደብ :-ማርኬቲንግ
የስራው አይነት:-ፔፐር ባግ🛍️ ፈላጊዎችን ማምጣት
የክፍያ ሁኔታ:- ባመጣችሁት ፍሬ 3.50 ብር ተባዝቶ

ፍላጎቱ ያላችሁ ግለሰቦች በየሱቁ በአካል በመዞር አንዴ ደንበኛ ካደረጋችሁት በኃላ ሁሌ በእናንተ በኩል ስለሚያዙን አንሊሚትድ ከስተመር ምንጭ አገኛችሁ ማለት ነው::

በተጨማሪም በቲክቶክ ላይቭ እየገባችሁ ነጋዴዎችን ዴሊቨሪ ሲያደርጉ እንደሚያስፈልጋቸው እያሰመጣችሁ ስራውን ከእቤት ሆናችሁ መከወንም ትችላላችሁ::

ፍላጎት ያላችሁ በውስጥ
@im_only_Human_from_Et
ወይም እዚሁ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ🙏🏾
12👍2🔥1
ቴሌግራም በኢትዮጵያ የSMS OTP አገልግሎትን ለፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ብቻ እያደረገ በመሆኑ፣ ወደ አካውንታችሁ ለመግባት እየተቸገራችሁ ከሆነ መፍትሄው ሌላ ተጨማሪ ስልክ ላይ Login ማድረግ ካልሆነ ደሞ የTelegram Premium ማግኘት ነው።

Telegram Premium ለማግኘት International Card ወይም TONCOIN ሳያስፈልጋችሁ በሀገር ውስጥ ባንኮች እና በTeleBirr በቀላሉ ክፍያ መፈጸም የሚያስችለውን HuluPay Bot መጠቀም ትችላላችሁ።

🚨HuluPay Bot:
https://t.me/HuluPayOfficialBot

🤖 @Ethio_techs 🤖
18👍9👎4🔥3💯2
እንኳን ለብርሀነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
32🔥1🙏1
ቅዳሜ፣ ሚያዚያ 10 በአዲስ አበባ ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ የ "Yuri's Night" የጠፈር ምርምር ዝግጅት ጋብዧችኋለው የዚህ ቻናል Members

የዝግጅቱ ዋና ዓላማ ኢትዮጵያውያንSPACE SCIENCE & TECHNOLOGY ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ማሳደግ ነው።

ተሳታፊዎች፡ የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ዕጩ  Astronaut Candidate እመቤት መሀባው እንዲሁም የውጭ ሀገር Space Leaders እና Engineers በቦታው ይገኛሉ።

ቦታ እና ጊዜ፡ ቅዳሜ ሚያዚያ 10፤ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ፤ 22 ማዞሪያ በሚገኘው ALX Ethiopia (6ኛ ፎቅ)።

መግቢያ፡ 100% ነፃ ነው

ቅዳሜ እንገናኝ ✌️

✍🏼 REGISTRATION:
https://yurinightethiopia2.vercel.app/

🚀 @Ethio_Techs 🚀
🔥1710😭5
ሰሞኑን እኔ ብቻ ነኝ ሰሞኑን ሰው ፊት ቴሌግራም ግሩፖችን ልከፍት ስል ምሳቀቀው?🙈

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁45👍4
የድሮ የቴፕ ካሴት ወደ MP3/ሲዲ መለወጫ የድሮ የቴፕ ካሴት ወደ MP3/ሲዲ መለወጫ



 ልክ እንደ ሁሉም አናሎግ ቅጂዎች የቴፕ ካሴት ከጊዜ ወደ ጊዜ የቀሩ ሲሆን የእርስዎ ቀድሞ ትውስታ የሚጭሩ የቴፕ ካሴት ዘፈኖችን መልሰው ለማድመጥ ወይም ከመጥፋት ለማዳን ከፈለጉ ውደ ዲጂታል ማድረጉ የተሻለ ነው ፡፡

ሁለት አማራጮች አለዎት
የቴፕ ካሴትዎን በዲጂታል ማድረግ ከፈለጉ ስለ ኮምፒተር ምንም ያህል ማወቅ አያስፈልግዎትም - ጥቂት ቀላል መመሪያዎችን ይከተሉ ፣ እና ስራውን በትክክል ያከናውኑታል ፡፡

cassette to MP3 converter በቀጥታ ወደ ዩኤስቢ መለወጫ፡ የቴፕ ካሴት ወደ ዲጂታል ፋይሎች ለመለወጥ እጅግ በጣም ቀላሉ እና ቀላሉ መንገድ። ምንም ኮምፒተር አያስፈልገውም።

         🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁157🔥2🤩1
ምሽቱ ሰላም ነው አሸወይና ነው ..🤫
😁81💯7😡7🤩5👎4🔥4
🔔ቴክ News

✔️ከ February 2027 ጀምሮ ማንኛውም ወደ EU የሚገቡ ወይም የሚመረቱ ስልኮች ባትሪያቸው በቀላሉ ተጠቃሚዎች መቀየር እንዲችሉ ተደርገው እንዲሰሩ ህግ ወጥቷል። ከዚ ቀደም ማንኛውም ስልኮች ወደ Europe የሚገቡ ከሆነ Type-C Charger መጠቀም እንደሚኖርባቸው የሚያስገድድ ህግ ወትቶ ተግባራዊ እንደተደረገ የሚታወቅ ነው።
💬 አሁን ያሉት ሲልድ ባትሪዎች በቀላሉ ወደሚቀየሩ ባትሪዎች መተካታቸው ምን ሃሳብ አላቹ?

✔️Back to old days🔥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
31🔥12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌በ AI ቪድዮ ሰርታችሁ የምትለቁ ልጆች እባካችሁ ለወላጆቻችን እንዴት እንደምናስረዳቸው በዛው ብትነግሩን🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁582😡2
Let me introduce you with the ETHIOPIAN FIRST ASTRONAUT CANDIDATE, Emebet Mehabaw 🚀


2029Titans Space Industry በሚደረገው የ 5 ሰአት SpaceFlight ላይ አንዷ Crew ናት

Watch The Interview I Had With Her:
https://www.tiktok.com/@nafyad_/video/7631270155992976657

🤖 @EthioTechs 🤖
🔥217👌4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️ ላፕቶፓችሁ ከሰራ አይቀር እንዲህ ነው 🔥

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭153🤔3👨‍💻3
እንደምታውቁት አብዛኛው 🖤 YOUTUBE video downloader bots 🖤 አሁን ላይ እየሰሩ አይደለም።

እናንተ ከምታውቁት አሪፍ ቦት መካከል Comment Section ላይ አስቀምጡልን☁️ እኛ ራሳችን መርጠን አሪፍ ምንለውን እናስተዋውቃለን🔟

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11
Hebron🤔🤔

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁28😭82
ኢትዮጵያ ሳተላይቶችን በሀገር ውስጥ ለመገንባትና የራሷ የTesting ማዕከል እንዲኖራት ዝግጅት ጀምራለች።

የሳተላይቶችን ላብራቶሪ ለመገንባት ከሩሲያው Roscosmos ጋር ስምምነት ተደርጓል።

ኢትዮጵያ በአጠቃላይ ስንት ሳተላይት አላት?

🚨 Watch Full Vid:
https://vt.tiktok.com/ZS92acBB9/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
😁185
Ethio ቴክ'ˢ
ኢትዮጵያ ሳተላይቶችን በሀገር ውስጥ ለመገንባትና የራሷ የTesting ማዕከል እንዲኖራት ዝግጅት ጀምራለች። የሳተላይቶችን ላብራቶሪ ለመገንባት ከሩሲያው Roscosmos ጋር ስምምነት ተደርጓል። ኢትዮጵያ በአጠቃላይ ስንት ሳተላይት አላት? 🚨 Watch Full Vid: https://vt.tiktok.com/ZS92acBB9/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
To weaponize pedestrian cynicism against your own nation's inexorable celestial ascent is the absolute epitome of internalized subjugation. Languish in your myopic incredulity; the firmament will bear our insignia regardless, consigning you to watch, entirely blinded, as the metallic reality of our progress inevitably eclipses your doubt 😁

Thank You DeepSeek V.4 for the text 🤝

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👨‍💻12🙏21🤝1
#Ethio_Techs_News📄

ለዓመታት ሲያካሂዱት በነበረው ሕገ-ወጥ የ“ፒራሚድ” የሽያጭ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙት የቲያንስ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና አመራሮቹ ላይ የ17 ዓመት ጽኑ እስራትና የ40 ሚሊዬን ብር ቅጣት ተወሰነባቸው

ለዓመታት ሲያካሂዱት በነበረው ሕገ-ወጥ የ“ፒራሚድ” የሽያጭ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙት የቲያንስ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና አመራሮቹ ላይ የ17 ዓመት ጽኑ እስራትና የ40 ሚሊዬን ብር ቅጣት ተወስኖባቸዋል።

ድርጅቱ የአልሚ ምግብ አስመጪነት ፈቃድን ሽፋን በማድረግ፣ ከ2004 እስከ 2008 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋልና የሸማቾችን መብት በመጣስ በዓቃቤ ሕግ ክስ እንደቀረበበት መረጃው ያስረዳል።

ተከሳሾቹ ግለሰቦችን በ"ኮሚሽን ሽያጭ ወኪል" ስም በመመልመል፣ አዳዲስ ሰዎችን ወደ ሰንሰለቱ ሲያስገቡ የመኪና ሽልማት፣የውጭ ሀገር ጉዞና ከፍተኛ የገንዘብ ጉርሻ እንደሚያገኙ በማታለል ሀሰተኛ ገለጻ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ይህ ተግባር በንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ አዋጅ እንዲሁም በወንጀል ሕግ የተከለከለ የፒራሚድ ሽያጭ ሆኖ በመገኘቱ፣ ድርጅቱ በወንጀል የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብ ወንጀልም ጭምር የፍርድ ውሳኔ ተላልፎበታል።

በዚህም መሠረት ፍርድ ቤቱ 1ኛ ተከሳሽ ቲያንስ ኢትዮጵያ 20 ሚሊዮን ብር እንዲቀጣ ሲወስን፣ አመራሮቹ ሚስተር ዶዮንግ ጋንግ እና አቶ ቴዎድሮስ በቀለ እያንዳንዳቸው በ17 ዓመት ጽኑ እስራት እና በ10 ሚሊዮን ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ወስኗል።

©Ethiopian Federal Police

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥52