Ethio ቴክ'ˢ
209K subscribers
4.22K photos
225 videos
723 files
1.29K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
Ethio ቴክ'ˢ
ዛሬ የደስታችን ቀን ነው @thethess aka “The” በሚል ምናውቀው ወንድማችን የውጭ ስኮላር ሺፕ አግኝቶ መቆየቱን በጥቂቱም ጠቆም አድርገናል አሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ቪዛውን አጠናቆ ወደ ... Brown University ሊጏዝ መሆኑን በውስጥ አብስሮናል:: ይህ ወንድማችን በEthio-ቴክ's ከመነሻው አንስቶ አብሮነቱን ያሳየን ብሩህ ጭንቅላት ያለውወጣት ነው :: ያሳለፋቸውን እያንዳንዱን ጉዞዎቹን…
ይህ ወንድማችን ለብዙዎቻችሁ ለቀጣይ ትውልድም በተደጋጋሚ ምናሰናስለው ምንጠቅሰው አንዱ የኢትዮ ቴክ’s አባል ቤተሰባችን ነው..


በተለይ በትምህርት ተስፋ ለመቁረጥ ምትዳዱ አፍላዎች ቆርጣችሁ ቤት ለተቀመጣችሁም ይህ ወንድማችን በቂ ምሳሌ ነው .. ያሳለፈውን እኛ ደብቀንለት እንጂ ብዙ አሳልፏል ከሀገራችን አንፃር ለዛውም እሳት የሆነው ቦታ ላይ እሳት የሆነ የህይወቱን ክብ ያሳለፈ ልጅ ነው...

ቀጣዩን በዶክመንተሪ መልክ እናወጣዋለን እስከዛው ግን .. ማትሪክ ዘንድሮ ምትፈተኑ ውጤታችሁ ምንም ይሁን ምን


"ዱ ኖት ጊቭ አፕ"

በሶሻል ሚዲያ"በቲክቶክ ስፔሻሊ" እባካችሁ አትታለሉ::🥰


እናንት አሁንም የነገ ሀገር ተረካቢ ናችሁ እናምናለን እመኑ::
23🔥1😁1😭1
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
🎈ማስታወቂያ



መሰል የዚህ (ኢትዮ ቴክ's) አባል ሆናችሁ መሰል እንደ ወንድማችን ለትውልድ ማስተላለፍ ምትፈልጉት መልእክት ካለ መድረኩ ክፍት ነው...

" ወገን ለወገን ደራሽ ነውና"🥰

ነጥባችሁ ወይም ትልቅ ቦታ መድረሳችሁ ሳይሆን መኖራችሁ እና የጉዟችሁ ሚስጥር አካፍሉን እመኑኝ ለብዙዎች የህይወታቸው ግብአት አልያም ተሞክሮ ይሆናል::
18👍1
📌 WhatsApp 📱 is following in Telegram's 📱 footsteps; it has now launched its paid service😂

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁155🤔1
FIFAHydration Break ህግን ያስተዋወቀው ለተጫዋቾች ደህንነት ብሎ ነው? ወይስ ከጀርባው ሌላ ሚስጥር አለ? 🤔

FIFA በዓለም ዋንጫ ላይ ያስተዋወቀው የ 3 ደቂቃ የ Hydration Break ከተጫዋቾች ጤንነት ይልቅ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማፍራት የታለመ አዲስ የማስታወቂያ ስልት ነው።

Air Conditioner ባላቸው ስታዲየሞች ውስጥ ሳይቀር ጨዋታው የሚቆምበት እውነተኛ ምክንያት ምንድነው?

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👏179
በእጃችሁ ያለው የwireless earbuds ማርስ ላይ ካለው የ2.5 ቢሊዮን ዶላር Curiosity ሮቦት የላቀ አቅም እንዳለው ታውቃላችሁ?

ናሳ ለ2 ዓመት ብቻ አስቦ የላከው ይህ ሮቦት፣ በ256 MB RAM ብቻ እንዴት ለ14 ዓመታት ብቻውን በማርስ ላይ ሊቆይ ቻለ?

ሙሉ በሙሉ ለተቀደዱት ጎማዎቹስ የናሳ ኢንጂነሮች እንዴት አስገራሚ መፍትሄ ፈጠሩለት?

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCNCYBrB/
https://vt.tiktok.com/ZSCNCYBrB/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
17👨‍💻4
🚨Onstreamን ጨምሮ በርካታ የፊልም መመልከቻ ዌብሳይቶችና አፕልኬሽኖች ተዘግተዋል‼️

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭32😡52😁2👏1
Ethio ቴክ'ˢ
#ዳጊ_ምርጥ(አፕሊኬሽን) #STREMIO የዛሬው #ዳጊ_ምርጥ ጀባ የምላችሁ አንድ ሃበሻ ቲክቶከር ያጋራውን አፕሊኬሽን ነው። ስሙም #ስትሪሞ ይሰኛል አገልግሎቱ የስከዛሬውን የፊልም ፣ የሾው ፣ የሙዚቃ ፣ የስፖርትና ዶክመንተሪ ጥማቶን በአንድ አካቶ የሚያቀርብላችሁ ሶፍትዌር/አፕ ነው። #ስትሪሞ አዳዲስ የወጡ ነገሮችን በቀላሉ ያገኙበታል። ማየት የጀመሩትን ካቆሙበት በማንኛውም ጊዜ ያስቀጥሎታል።…
✔️Stremio የዛሬ 5 አመት አካባቢ ዳጊ ያሳወቀን ምርጥ አፕ ነው ለስልክም ሆነ ለ ፒሲ የሚሆን አማራጭ ያላቸው ሲሆን እስካሁን ድረስ በጥራት የሚሰራ ነው መጠቀም ትችላላቹ አሁንም።
ሙሉ ፖስት በዚ ሊንክ ማንበብ ትችላላቹ https://t.me/ethio_techs/54876
✔️አማራጭ ዌብሳይት ከፈለጋቹ ደግሞ https://t.me/EthCryptopia/10651

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9👍1
🤨

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁59😭114
ከሰው ይልቅ ከ AI ጋር የፍቅር ግንኙነት 💔

አዲስ የወጣው የ "YouGov" ጥናት እንዳረጋገጠው በአለም ዙሪያ ከ6 ሰዎች 1ዱ (17%) ከ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ሮቦት ጋር የፍቅር ግንኙነት ለማድረግ በቁምነገር እያሰቡ ነው!

በተለይ ወጣቶች የተወሳሰበውን የሰው ልጅ ስሜት ትተው በቀላሉ ሊገመት የሚችል አልጎሪዝምን መምረጥ ጀምረዋል።


🧨 Watch Full Video
https://vt.tiktok.com/ZSCPFnG15/
https://vt.tiktok.com/ZSCPFnG15/


🤖 @Ethio_Techs 🤖
😭40😁196👍1👎1🔥1
Pavel Durov
🏆 Telegram is launching a $200,000 contest for content creators.
የቴሌግራም ባለቤት Pavel Durov ያዘጋኘውን የ $200K የ Video ውድድር Ethiopiaን Represent አርጌ እየተወዳደርኩ ነውና እንደማታሳፍሩኝ አልጠራጠርም፤ ገብታችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ታቃላችሁ 🙌

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
🔥2611💯3👎1👨‍💻1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ተጠንቀቁ ደሞ እንደ አዲስ እንደ አሸን ፈልተዋል በዚ ሳምንት ብቻ ስንት ግዜ ደወሉ እኔ ጋር ብቻ።
✔️የሚጠቀሙት መንገድ ምን መሰላቹ ከዚ ቀደም USSD በመጠቀም ነበር ቀጥታ ወደ ራሳቸው አካውንት ብር የሚያስልኩት አሁን ደግሞ የ አብዛኞቻችን ባንክ አካውንት ከ ሳፋሪ ኮም ጋር ሊንክ ስላልሆነ ወደራሳቸው Mpesa እንድትልኩ ነው የሚያደርጓቹ።

📣እነዚን ነገሮች በማድረግ ሪፖርት ለማድረግ ሞክሩ

1. ስልክ በሚደወልላቹ ሰአት ሙሉ የሚሏቹን ነገሮች ሪከርድ ረማድረግ ሞክሩ።

2. ሪከርድ አድርጋቹ የያዛቹትን መረጃ ይዛቹ ለፓሊስ ለማመልከት ሞክሩ

3. ወይንም ደግሞ ይሄንን መረጃ የሚወስድ አካል ካለ ከተቋማቱ ጋር ለመነጋገር መሞከር።
ለማጭበርበር የሚደውሉበትን ስልክ ለቴሌኮም ተቋሙ ደውሎ ማሳወቅ(EthioTele or Safari ቢሆነ Call center ደውላቹ ያለውን ነገር ለማሳወቅ መሞከር)።
አብዛኛውን ብር ለማስላክ የሚጠቀሙት ሳፋሪ ስልክ ስለሆነ የ Mpesa Call center ደውላቹ በዛ ስልክ ማጭበርበር ሊደረግ እንደሆየ በማሳወቅ መፍትሄ ለማግኘት መሞከር።

✔️ተደራጅተው ነው ማጅራት አየመቱ ያሉት ትጠንቀቁ‼️

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21🔥3
GTA 6 ሲለቀቅ የቱ ጋር የሚሆን ይመስላቹሃል?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
12🔥3
Startups & Ventures
🌐 China hits 51.3 Tbps internet speed
WTF are you going to do with this speed? It’s useless for us, but maybe it’s for big companies...
👍4👎21
🚨Budget Phones in danger

📌በ 2027 የተለያዩ የስልክ አምራቾች የሚሰሩትን Budget ስልኮች በ AI አማካኝነት ወደ ገበያ ማውጣት ሊያቆሙ ይችላሉ።ለ AI የሚውሉ እቃዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ በመምጣቱ ምክንያት በቀጣይ አመት Budget ስልኮችን ገበያ ውስጥ ላንመለከት እንችላለን ያሉትም ላይ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ ሊያስከትል ይችላል።RAM , Harddrive , Graphics card የተላያዩ ለ AI infostructure የሚውሉ እቃዎች ከዚ በፊት ከነበራቸው ዋጋ እጥፉን እና ከዛ በላይ በመድረሱ ከዛም በተጨማሪ ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት በመኖሩ የ እቃዎች እጥረት እየተከሰተ እየመጣ በመሆኑ ነው በቅናሽ የምናገኛቸውን ስልኮች ከቀጣይ አመት ጀምሮ ላይመረቱ እንደሚችሉ ዘገባዎች የወጡት። ስለ ዋጋ መናር ካወራን አይቀር RAM እና Hard Drive ብቻ የዛሬ 2 ወይ 3 አመት ከነበረው ዋጋቸው 3 እጥፍ በላይ ጭማሪ አሳይተዋል።
ስለ AI እና ማርኬት ውስጥ እየፈጠረው ስላለው ነገር ምን ታስባላቹ ✌🏽

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
13👍1🤩1😡1
በጣም አሪፍ ዜና ለ WhatsApp ተጠቃሚዎች!🚨

ከ 17 አመት በኋላ WhatsApp ልክ እንደ Telegram Username መጠቀም የሚያስችል አዲስ Feature ይዞ መጥቷል።
ከዚህ በኋላ Text ለመደራረግም ሆነ ለመደዋወል የግል የስልክ ቁጥራችሁን ለሰዎች ማጋራት አይጠበቅባችሁም!

ነገር ግን ፕላትፎርሙ ላይ ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚ ስላለው፣ ይህ Username የሚሰጠው first come, first served ነው።

ስለዚህ የምትፈልጉትን ስም ሌላ ሰው ሳይወስድባችሁ ቶሎ መያዝ አለባችሁ።

ታዲያ እንዴት ቀድማችሁ ይህንን Update በማግኘት የምትፈልጉትን Username አሁኑኑ Reserve ማድረግ እንደምትችሉ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSX1dEXkf/
https://vt.tiktok.com/ZSX1dEXkf/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👏8🔥43👍1👎1
Mother ክርስቲያኖ ሮናልዶን አባይ ቲቪ ላይ በአማርኛ ሲያወራ አየሁት ስትለኝ ቀልድ መስሎኝ ነበር... ለካ እውነቷን ነው! 😅

አባይ ቲቪ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ Deepfake AI ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንደ ሜሲሮናልዶማይክ ታይሰን እና ኢሎን ማስክ ያሉ ታዋቂ ሰዎችን በፕሮግራማቸው ላይ በአማርኛ አቀላጥፈው እንዲያወሩ አድርገዋል።

ይህ ፈጠራ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ትችት እና ተቃውሞ ቢያስተናግድም፣ ሳናስበው ግን ለወላጆቻችን ትውልድ 'ማየት ሁልጊዜ ማመን እንዳልሆነ' በማሳየት ስለ AI ትልቅ ግንዛቤ እየፈጠረ ይገኛል።

ህዝቡ ለምን ይህን አዲስ ቴክኖሎጂ ጠላው? የተጠቀሙት የ AI ጥራትስ ምን ይመስላል? እንዲሁም ወላጆቻችንን ከዘመኑ የAI ማጭበርበር እንዴት ልንጠብቃቸው እንችላለን?

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSX1RwXAc/
https://vt.tiktok.com/ZSX1RwXAc/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
51👍5
የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX)

ልክ እንደ ቢትኮይን እና ወርቅ፣ አሁን የኢትዮጵያ ትልልቅ ኩባንያዎችን አክሲዮን ዲጂታል በሆነ መንገድ Trade ማድረግ ተችሏል።

አክሲዮን ትገዛላችሁ ፤ ኩባንያው ሲያድግ የአክሲዮኑ ዋጋ ይጨምራል ፤ ከዚያም በመሸጥ ትርፍ ታገኛላችሁ።

'ንዋይ' (Neway) በተባለው አዲስ አፕሊኬሽን አማካኝነት ማንም ሰው ከቤቱ ሆኖ በስልኩ በቀላሉ መገበያየት ይችላል።

ሙሉውን እና ዝርዝር መረጃውን በዚህ Video ታገኛላችሁ

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSXLSHKJe/
https://vt.tiktok.com/ZSXLSHKJe/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
14👍12
ምርጫው ለእናንተ ነው 😭

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁50😭64