Ethio ቴክ'ˢ
209K subscribers
4.22K photos
225 videos
723 files
1.29K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
Forwarded from Eth-cryptopia
➡️ምንም የ አለም ዋንጫ የሚጀመር አይነት ድባብ ባይኖረውም የማየት አማራጭ የምትፈልጉ Hagere TV ላይ መመልከት ትችላላቹ
Frequency 11103 H 45000
EthioSat ላይ በየትኛውም HD Receiver Search ቢደረግ ይገባል

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Ethio ቴክ'ˢ
The World's First Trillionaire, yup a Trillionaire ! 🤖 @EthioTechs🤖
አንደኛው ብረትን ቀጥቅጦና አቅልጦ የሰውን ልጅ ከምድር ውጪ ማኖር ይፈልጋል፤ ሌላኛው ደሞ ካሜራን ተጠቅሞ ሰዎችን Entertain ማድረግ ይወዳል።

ELON MUSK በሰው ልጅ ታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ መደበኛ ሰራተኞቹንም በአንድ ጀንበር ሚሊየነር አድርጓል።

በዚያው ዕለት MrBeast 500M ሰብስክራይበሮችን በማለፍ፣ አሁን ላይ ከታላላቅ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የበለጠ የሰዎችን ትኩረት መቆጣጠር እንደሚቻል አሳይቷል።

🧨 Watch Full Video
https://vt.tiktok.com/ZSQQ5wXNF/
https://vt.tiktok.com/ZSQQ5wXNF/
https://vt.tiktok.com/ZSQQ5wXNF/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
9🔥7
ምን ያህሎቻቹ ይህ መልክት እየደረሳችሁ ነው?

🤖@Ethio_Techs 🤖
👍148
የዛሬን አያድርገውና እንዲም ተብለን ነበር😁

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁457😭1
ዛሬ የደስታችን ቀን ነው @thethess aka “The” በሚል ምናውቀው ወንድማችን የውጭ ስኮላር ሺፕ አግኝቶ መቆየቱን በጥቂቱም ጠቆም አድርገናል አሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ቪዛውን አጠናቆ ወደ ...

Brown University

ሊጏዝ መሆኑን በውስጥ አብስሮናል::

ይህ ወንድማችን በEthio-ቴክ's ከመነሻው አንስቶ አብሮነቱን ያሳየን ብሩህ ጭንቅላት ያለውወጣት ነው :: ያሳለፋቸውን እያንዳንዱን ጉዞዎቹን በየአጋጣሚው እዚህ ቻናልና ግሩፕ ላይ ላገኛቸውወንድም እህቶቹ ለማጋራት ሲጥር የቆየ በየአጋጣሚው ምክር ሲሻ ሲጠይቅ የቆየ ቤተሰብ ነው::

Ethio ቴክ's ከልብ የመነጨ አክብሮቱን እየገለፀ በሄደበት መልካሙን እንዲቀናው እና ከዛም ሆኖ የባህር ማዶ ተሞክሮውን እንዲሁ እንዲያጋራን ምኞታችን መሆኑን እንገልፃለን ::



ነባ(ነብዩ aka "The") የአባታችን "አቶ ዮሀንስ አሰፋ" እና የእናታችን ወ/ሮ ህይወት ልጅ (ውጤት) እንኳንም ከእናንተ አብራክ ተገኘልን::🥰

መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወንድማችን🙏🏾🙌🏾🙌🏾

"ዶንት ፎርጌት ዩር እማማ ጦቢያ"


#ethio_techs
46🔥8👍1
Ethio ቴክ'ˢ
ዛሬ የደስታችን ቀን ነው @thethess aka “The” በሚል ምናውቀው ወንድማችን የውጭ ስኮላር ሺፕ አግኝቶ መቆየቱን በጥቂቱም ጠቆም አድርገናል አሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ቪዛውን አጠናቆ ወደ ... Brown University ሊጏዝ መሆኑን በውስጥ አብስሮናል:: ይህ ወንድማችን በEthio-ቴክ's ከመነሻው አንስቶ አብሮነቱን ያሳየን ብሩህ ጭንቅላት ያለውወጣት ነው :: ያሳለፋቸውን እያንዳንዱን ጉዞዎቹን…
ይህ ወንድማችን ለብዙዎቻችሁ ለቀጣይ ትውልድም በተደጋጋሚ ምናሰናስለው ምንጠቅሰው አንዱ የኢትዮ ቴክ’s አባል ቤተሰባችን ነው..


በተለይ በትምህርት ተስፋ ለመቁረጥ ምትዳዱ አፍላዎች ቆርጣችሁ ቤት ለተቀመጣችሁም ይህ ወንድማችን በቂ ምሳሌ ነው .. ያሳለፈውን እኛ ደብቀንለት እንጂ ብዙ አሳልፏል ከሀገራችን አንፃር ለዛውም እሳት የሆነው ቦታ ላይ እሳት የሆነ የህይወቱን ክብ ያሳለፈ ልጅ ነው...

ቀጣዩን በዶክመንተሪ መልክ እናወጣዋለን እስከዛው ግን .. ማትሪክ ዘንድሮ ምትፈተኑ ውጤታችሁ ምንም ይሁን ምን


"ዱ ኖት ጊቭ አፕ"

በሶሻል ሚዲያ"በቲክቶክ ስፔሻሊ" እባካችሁ አትታለሉ::🥰


እናንት አሁንም የነገ ሀገር ተረካቢ ናችሁ እናምናለን እመኑ::
23🔥1😁1😭1
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
🎈ማስታወቂያ



መሰል የዚህ (ኢትዮ ቴክ's) አባል ሆናችሁ መሰል እንደ ወንድማችን ለትውልድ ማስተላለፍ ምትፈልጉት መልእክት ካለ መድረኩ ክፍት ነው...

" ወገን ለወገን ደራሽ ነውና"🥰

ነጥባችሁ ወይም ትልቅ ቦታ መድረሳችሁ ሳይሆን መኖራችሁ እና የጉዟችሁ ሚስጥር አካፍሉን እመኑኝ ለብዙዎች የህይወታቸው ግብአት አልያም ተሞክሮ ይሆናል::
18👍1
📌 WhatsApp 📱 is following in Telegram's 📱 footsteps; it has now launched its paid service😂

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁155🤔1
FIFAHydration Break ህግን ያስተዋወቀው ለተጫዋቾች ደህንነት ብሎ ነው? ወይስ ከጀርባው ሌላ ሚስጥር አለ? 🤔

FIFA በዓለም ዋንጫ ላይ ያስተዋወቀው የ 3 ደቂቃ የ Hydration Break ከተጫዋቾች ጤንነት ይልቅ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማፍራት የታለመ አዲስ የማስታወቂያ ስልት ነው።

Air Conditioner ባላቸው ስታዲየሞች ውስጥ ሳይቀር ጨዋታው የሚቆምበት እውነተኛ ምክንያት ምንድነው?

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👏179
በእጃችሁ ያለው የwireless earbuds ማርስ ላይ ካለው የ2.5 ቢሊዮን ዶላር Curiosity ሮቦት የላቀ አቅም እንዳለው ታውቃላችሁ?

ናሳ ለ2 ዓመት ብቻ አስቦ የላከው ይህ ሮቦት፣ በ256 MB RAM ብቻ እንዴት ለ14 ዓመታት ብቻውን በማርስ ላይ ሊቆይ ቻለ?

ሙሉ በሙሉ ለተቀደዱት ጎማዎቹስ የናሳ ኢንጂነሮች እንዴት አስገራሚ መፍትሄ ፈጠሩለት?

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCNCYBrB/
https://vt.tiktok.com/ZSCNCYBrB/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
17👨‍💻4
🚨Onstreamን ጨምሮ በርካታ የፊልም መመልከቻ ዌብሳይቶችና አፕልኬሽኖች ተዘግተዋል‼️

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭32😡52😁2👏1
Ethio ቴክ'ˢ
#ዳጊ_ምርጥ(አፕሊኬሽን) #STREMIO የዛሬው #ዳጊ_ምርጥ ጀባ የምላችሁ አንድ ሃበሻ ቲክቶከር ያጋራውን አፕሊኬሽን ነው። ስሙም #ስትሪሞ ይሰኛል አገልግሎቱ የስከዛሬውን የፊልም ፣ የሾው ፣ የሙዚቃ ፣ የስፖርትና ዶክመንተሪ ጥማቶን በአንድ አካቶ የሚያቀርብላችሁ ሶፍትዌር/አፕ ነው። #ስትሪሞ አዳዲስ የወጡ ነገሮችን በቀላሉ ያገኙበታል። ማየት የጀመሩትን ካቆሙበት በማንኛውም ጊዜ ያስቀጥሎታል።…
✔️Stremio የዛሬ 5 አመት አካባቢ ዳጊ ያሳወቀን ምርጥ አፕ ነው ለስልክም ሆነ ለ ፒሲ የሚሆን አማራጭ ያላቸው ሲሆን እስካሁን ድረስ በጥራት የሚሰራ ነው መጠቀም ትችላላቹ አሁንም።
ሙሉ ፖስት በዚ ሊንክ ማንበብ ትችላላቹ https://t.me/ethio_techs/54876
✔️አማራጭ ዌብሳይት ከፈለጋቹ ደግሞ https://t.me/EthCryptopia/10651

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9👍1