የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ኳስ ቻርጅ እንደሚደረግ ምን ያህሎቻቹ ታቃላችሁ? ⚽️
የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከእግር ኳስነቱ ባለፈ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ሲሙሌሽን ሆኗል!
🧩 በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃ የሚልከውና ቻርጅ የሚደረገው የ Adidas ኳስ
🤖 Offsideን በቅጽበት የሚወስነው የ Lenovo AI ቴክኖሎጂ
🐕 ስታዲየሙን የሚጠብቁት ባለ 4 እግር ሮቦት ውሾች እና ሌላም ሌላም
🧨 ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
🤖 @Ethio_Techs 🤖

❤14😁6
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨
በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው።
⚠️ ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን በመጠቀም ከእነሱ ጋር የተያያዙ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ።
❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ።
⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በሰከንዶች ውስጥ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል።
📤 ከዚያም አካውንታችሁን በመጠቀም ተመሳሳይ አደገኛ ሊንኮችን ለምታውቋቸው ሰዎች ይልካሉ።
ለምሳሌ - እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን እየውት የሚል ሊንክ ተልኮላችሁ ይሆናል
ለመጠንቀቅ እነዚህ ነገሮች ፈፅሙ
ቴሌግራም ውስጥ
1. ወደ Profile or setting ይግቡ
2. Devices የሚለውን ንኩት
3. Active session ላይ የማታውቁት ስልክ ካያችሁ Terminate አድርጉት
ሁለተኛ
1. ወደ Setting and privacy ያቅኑ
2. Two step verification የምትል ከላይ ትመጣለች
3. የማትረሱትን Password አስገብታችሁ Save
አደራ Hint የሚለው ላይ ያስገባችሁትን ፖስዎርድ መልሳችሁ እንዳታስገቡ.. ብዙ ሰው ይህንን ሲሳሳት ስላየው
Via eyob (enop)
@Ethio_Techs

❤18👍5
Forwarded from Eth-cryptopia
Frequency 11103 H 45000
EthioSat ላይ በየትኛውም HD Receiver Search ቢደረግ ይገባል
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Ethio ቴክ'ˢ
The World's First Trillionaire, yup a Trillionaire ! 🤖 @EthioTechs🤖
አንደኛው ብረትን ቀጥቅጦና አቅልጦ የሰውን ልጅ ከምድር ውጪ ማኖር ይፈልጋል፤ ሌላኛው ደሞ ካሜራን ተጠቅሞ ሰዎችን Entertain ማድረግ ይወዳል።
ELON MUSK በሰው ልጅ ታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ መደበኛ ሰራተኞቹንም በአንድ ጀንበር ሚሊየነር አድርጓል።
በዚያው ዕለት MrBeast 500M ሰብስክራይበሮችን በማለፍ፣ አሁን ላይ ከታላላቅ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የበለጠ የሰዎችን ትኩረት መቆጣጠር እንደሚቻል አሳይቷል።
🧨 Watch Full Video
https://vt.tiktok.com/ZSQQ5wXNF/

❤9🔥7
ዛሬ የደስታችን ቀን ነው @thethess aka “The” በሚል ምናውቀው ወንድማችን የውጭ ስኮላር ሺፕ አግኝቶ መቆየቱን በጥቂቱም ጠቆም አድርገናል አሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ቪዛውን አጠናቆ ወደ ...
Brown University
ሊጏዝ መሆኑን በውስጥ አብስሮናል::
ይህ ወንድማችን በEthio-ቴክ's ከመነሻው አንስቶ አብሮነቱን ያሳየን ብሩህ ጭንቅላት ያለውወጣት ነው :: ያሳለፋቸውን እያንዳንዱን ጉዞዎቹን በየአጋጣሚው እዚህ ቻናልና ግሩፕ ላይ ላገኛቸውወንድም እህቶቹ ለማጋራት ሲጥር የቆየ በየአጋጣሚው ምክር ሲሻ ሲጠይቅ የቆየ ቤተሰብ ነው::
Ethio ቴክ's ከልብ የመነጨ አክብሮቱን እየገለፀ በሄደበት መልካሙን እንዲቀናው እና ከዛም ሆኖ የባህር ማዶ ተሞክሮውን እንዲሁ እንዲያጋራን ምኞታችን መሆኑን እንገልፃለን ::
ነባ(ነብዩ aka "The") የአባታችን "አቶ ዮሀንስ አሰፋ" እና የእናታችን ወ/ሮ ህይወት ልጅ (ውጤት) እንኳንም ከእናንተ አብራክ ተገኘልን::🥰
መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወንድማችን🙏🏾🙌🏾🙌🏾
"ዶንት ፎርጌት ዩር እማማ ጦቢያ"
“ #ethio_techs ”

❤46🔥8👍1
Ethio ቴክ'ˢ
ዛሬ የደስታችን ቀን ነው @thethess aka “The” በሚል ምናውቀው ወንድማችን የውጭ ስኮላር ሺፕ አግኝቶ መቆየቱን በጥቂቱም ጠቆም አድርገናል አሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ቪዛውን አጠናቆ ወደ ... Brown University ሊጏዝ መሆኑን በውስጥ አብስሮናል:: ይህ ወንድማችን በEthio-ቴክ's ከመነሻው አንስቶ አብሮነቱን ያሳየን ብሩህ ጭንቅላት ያለውወጣት ነው :: ያሳለፋቸውን እያንዳንዱን ጉዞዎቹን…
ይህ ወንድማችን ለብዙዎቻችሁ ለቀጣይ ትውልድም በተደጋጋሚ ምናሰናስለው ምንጠቅሰው አንዱ የኢትዮ ቴክ’s አባል ቤተሰባችን ነው..
በተለይ በትምህርት ተስፋ ለመቁረጥ ምትዳዱ አፍላዎች ቆርጣችሁ ቤት ለተቀመጣችሁም ይህ ወንድማችን በቂ ምሳሌ ነው .. ያሳለፈውን እኛ ደብቀንለት እንጂ ብዙ አሳልፏል ከሀገራችን አንፃር ለዛውም እሳት የሆነው ቦታ ላይ እሳት የሆነ የህይወቱን ክብ ያሳለፈ ልጅ ነው...
ቀጣዩን በዶክመንተሪ መልክ እናወጣዋለን እስከዛው ግን .. ማትሪክ ዘንድሮ ምትፈተኑ ውጤታችሁ ምንም ይሁን ምን
"ዱ ኖት ጊቭ አፕ"
በሶሻል ሚዲያ"በቲክቶክ ስፔሻሊ" እባካችሁ አትታለሉ::🥰
እናንት አሁንም የነገ ሀገር ተረካቢ ናችሁ እናምናለን እመኑ::

❤23🔥1😁1😭1
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
🎈ማስታወቂያ
መሰል የዚህ (ኢትዮ ቴክ's) አባል ሆናችሁ መሰል እንደ ወንድማችን ለትውልድ ማስተላለፍ ምትፈልጉት መልእክት ካለ መድረኩ ክፍት ነው...
" ወገን ለወገን ደራሽ ነውና"🥰
ነጥባችሁ ወይም ትልቅ ቦታ መድረሳችሁ ሳይሆን መኖራችሁ እና የጉዟችሁ ሚስጥር አካፍሉን እመኑኝ ለብዙዎች የህይወታቸው ግብአት አልያም ተሞክሮ ይሆናል::

❤18👍1
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁15❤5🤔1
FIFA የ Hydration Break ህግን ያስተዋወቀው ለተጫዋቾች ደህንነት ብሎ ነው? ወይስ ከጀርባው ሌላ ሚስጥር አለ? 🤔
FIFA በዓለም ዋንጫ ላይ ያስተዋወቀው የ 3 ደቂቃ የ Hydration Break ከተጫዋቾች ጤንነት ይልቅ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማፍራት የታለመ አዲስ የማስታወቂያ ስልት ነው።
🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
FIFA በዓለም ዋንጫ ላይ ያስተዋወቀው የ 3 ደቂቃ የ Hydration Break ከተጫዋቾች ጤንነት ይልቅ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማፍራት የታለመ አዲስ የማስታወቂያ ስልት ነው።
Air Conditioner ባላቸው ስታዲየሞች ውስጥ ሳይቀር ጨዋታው የሚቆምበት እውነተኛ ምክንያት ምንድነው?🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/
https://vt.tiktok.com/ZSCRHMBjX/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
👏17❤9
በእጃችሁ ያለው የwireless earbuds ማርስ ላይ ካለው የ2.5 ቢሊዮን ዶላር Curiosity ሮቦት የላቀ አቅም እንዳለው ታውቃላችሁ?
ናሳ ለ2 ዓመት ብቻ አስቦ የላከው ይህ ሮቦት፣ በ256 MB RAM ብቻ እንዴት ለ14 ዓመታት ብቻውን በማርስ ላይ ሊቆይ ቻለ?
ሙሉ በሙሉ ለተቀደዱት ጎማዎቹስ የናሳ ኢንጂነሮች እንዴት አስገራሚ መፍትሄ ፈጠሩለት?
🧨
https://vt.tiktok.com/ZSCNCYBrB/

❤17👨💻4