የኢትዮ ቴሌኮም (ቴሌ ብር) የብድር አገልግሎት ወለድ በዚህ ልክ መጨመር አራጣ ከማበደር አይተናነስም።
☠በአንድ ወር ለሚከፈል 2000ብር ብድር ወለዱ 480ብር
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
☠በአንድ ወር ለሚከፈል 2000ብር ብድር ወለዱ 480ብር
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👎39😭13❤8
Why do we still use PAPER for elections in this tech-driven world?... Why not switch to online voting? 🗳
🤖 @Ethio_Techs 🤖
🤖 @Ethio_Techs 🤖
😁24👏6❤4🔥1👨💻1
Ethio ቴክ'ˢ
Why do we still use PAPER for elections in this tech-driven world?... Why not switch to online voting? 🗳 🤖 @Ethio_Techs 🤖
This is one of the reasons why we are still using paper for ELECTION VOTING 🗳
🧨
https://vt.tiktok.com/ZSx7LNyER/
https://vt.tiktok.com/ZSx7LNyER/
https://vt.tiktok.com/ZSx7LNyER/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
🧨
https://vt.tiktok.com/ZSx7LNyER/
https://vt.tiktok.com/ZSx7LNyER/
https://vt.tiktok.com/ZSx7LNyER/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤14👎5👨💻4👏1
ኢትዮ ቴሌኮም በአስቸኳይ ሊፈታቸው የሚገቡ ሦስት ወሳኝ ችግሮች አሉ።
🧨
https://www.tiktok.com/@nafyad_/video/7648711427859041537
🤖@Ethio_Techs 🤖
🧨
https://www.tiktok.com/@nafyad_/video/7648711427859041537
🤖@Ethio_Techs 🤖
💯29👍9❤5👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ Ethio ቴክ's ቤተሰቦች! ከቲክቶክ ጓደኞቼ አንዷ በዳሽን ባንክ የኮንቴንት ክሬሽን ውድድር ላይ እየተወዳደረች ነውና የኛን Support ትፈልጋለች። ከናንተ የሚጠበቀው ቪዲዮው ላይ ባለው Step ተከትላችሁ VOTE ማድረግ ብቻ ነው።
Thank You, Nafyad ✌️
🤖 @Ethio_Techs 🤖
Make sure your App Is UpdatedThank You, Nafyad ✌️
🤖 @Ethio_Techs 🤖
🤝20❤12🔥6🤔4
⚠️ለውድ የኢትዮ ቴክስ ቤተሰቦች በሙሉ🔉
‼️ግሩፓችን @ethio_techs_group ላይ እና ሌሎችም ግሩፖች ላይ የተከታተላችሁ ካላችሁ ሰሞኑን ግሩፖች ላይ እየተላኩ ያሉ #ፀያፍ ነገሮችን እያየን ነው። በመሆኑም እንደምታውቁት እንደዚህ አይነት ነገሮች ጊዜያዊ ናቸው ከጊዜ በኋላ ቴሌግራም በራሱ #Ban እንደሚያደርጋቸው ይታወቃል።
‼️በመሆኑም ነገሮች እስከሚስተካከሉ #ብቻ በጊዜያዊነት ግሩፓችን ላይ አንዳንድ ክልከላዎችን ስላደረግን ይቅርታ እንጠይቃለን።🙏

❤19🙏1
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ኳስ ቻርጅ እንደሚደረግ ምን ያህሎቻቹ ታቃላችሁ? ⚽️
የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከእግር ኳስነቱ ባለፈ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ሲሙሌሽን ሆኗል!
🧩 በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃ የሚልከውና ቻርጅ የሚደረገው የ Adidas ኳስ
🤖 Offsideን በቅጽበት የሚወስነው የ Lenovo AI ቴክኖሎጂ
🐕 ስታዲየሙን የሚጠብቁት ባለ 4 እግር ሮቦት ውሾች እና ሌላም ሌላም
🧨 ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/

❤14😁6
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨
በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው።
⚠️ ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን በመጠቀም ከእነሱ ጋር የተያያዙ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ።
❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ።
⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በሰከንዶች ውስጥ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል።
📤 ከዚያም አካውንታችሁን በመጠቀም ተመሳሳይ አደገኛ ሊንኮችን ለምታውቋቸው ሰዎች ይልካሉ።
ለምሳሌ - እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን እየውት የሚል ሊንክ ተልኮላችሁ ይሆናል
ለመጠንቀቅ እነዚህ ነገሮች ፈፅሙ
ቴሌግራም ውስጥ
1. ወደ Profile or setting ይግቡ
2. Devices የሚለውን ንኩት
3. Active session ላይ የማታውቁት ስልክ ካያችሁ Terminate አድርጉት
ሁለተኛ
1. ወደ Setting and privacy ያቅኑ
2. Two step verification የምትል ከላይ ትመጣለች
3. የማትረሱትን Password አስገብታችሁ Save
አደራ Hint የሚለው ላይ ያስገባችሁትን ፖስዎርድ መልሳችሁ እንዳታስገቡ.. ብዙ ሰው ይህንን ሲሳሳት ስላየው
Via eyob (enop)
@Ethio_Techs

❤18👍5
Forwarded from Eth-cryptopia
Frequency 11103 H 45000
EthioSat ላይ በየትኛውም HD Receiver Search ቢደረግ ይገባል
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Ethio ቴክ'ˢ
The World's First Trillionaire, yup a Trillionaire ! 🤖 @EthioTechs🤖
አንደኛው ብረትን ቀጥቅጦና አቅልጦ የሰውን ልጅ ከምድር ውጪ ማኖር ይፈልጋል፤ ሌላኛው ደሞ ካሜራን ተጠቅሞ ሰዎችን Entertain ማድረግ ይወዳል።
ELON MUSK በሰው ልጅ ታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ መደበኛ ሰራተኞቹንም በአንድ ጀንበር ሚሊየነር አድርጓል።
በዚያው ዕለት MrBeast 500M ሰብስክራይበሮችን በማለፍ፣ አሁን ላይ ከታላላቅ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የበለጠ የሰዎችን ትኩረት መቆጣጠር እንደሚቻል አሳይቷል።
🧨 Watch Full Video
https://vt.tiktok.com/ZSQQ5wXNF/

❤9🔥7
ዛሬ የደስታችን ቀን ነው @thethess aka “The” በሚል ምናውቀው ወንድማችን የውጭ ስኮላር ሺፕ አግኝቶ መቆየቱን በጥቂቱም ጠቆም አድርገናል አሁን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ቪዛውን አጠናቆ ወደ ...
Brown University
ሊጏዝ መሆኑን በውስጥ አብስሮናል::
ይህ ወንድማችን በEthio-ቴክ's ከመነሻው አንስቶ አብሮነቱን ያሳየን ብሩህ ጭንቅላት ያለውወጣት ነው :: ያሳለፋቸውን እያንዳንዱን ጉዞዎቹን በየአጋጣሚው እዚህ ቻናልና ግሩፕ ላይ ላገኛቸውወንድም እህቶቹ ለማጋራት ሲጥር የቆየ በየአጋጣሚው ምክር ሲሻ ሲጠይቅ የቆየ ቤተሰብ ነው::
Ethio ቴክ's ከልብ የመነጨ አክብሮቱን እየገለፀ በሄደበት መልካሙን እንዲቀናው እና ከዛም ሆኖ የባህር ማዶ ተሞክሮውን እንዲሁ እንዲያጋራን ምኞታችን መሆኑን እንገልፃለን ::
ነባ(ነብዩ aka "The") የአባታችን "አቶ ዮሀንስ አሰፋ" እና የእናታችን ወ/ሮ ህይወት ልጅ (ውጤት) እንኳንም ከእናንተ አብራክ ተገኘልን::🥰
መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወንድማችን🙏🏾🙌🏾🙌🏾
"ዶንት ፎርጌት ዩር እማማ ጦቢያ"
“ #ethio_techs ”

❤46🔥8👍1